ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድሜ ቃል የለኝም ማፅናኛ ብቻ አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያጽናህ። በርታ። እነዚህ ክፉ አረመኔዎች የዘሩትን ያጭዳሉ።
ብዙ በሀዘን የተጎዳሰው አይቸ አለሁ የዚህ ሰውየ መጎዳት ውሥጤን ተሰማኝ
betam yegrmal. ahune behiwot ale yhe sewo?
በጣም፣አላህ፣ሰብሩን፣ይስጥህ
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ
እግዚአብሔር አምላክ እርሱ አፅናኝ መልአክ ይዘዝልህ። ለእርሷም ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። አይዞህ። በርታ።
9
🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️🙏🙏👍🏻
@@osratgold7930😂😂a
እባካችሁ አጠገቡ ያላችሁ ሁሉ ይህንን ወንድም ከመንፈሳዌ አባቶች ጋር አገናኙት አንዴፅናና አድርጉት እግዚአብሒር ይድረሰልህ ያፅናናህ ወንጀለኞቹን አረሳቸውና እራሰክን ከአግዜአብሔር ጋር ሆነህ ነብሳን ማረልኝ ብለህ ፀልይላት
ወንድሜ አይዞህ የኔ አባት... ህመምህ ጥልቅ እንደሆነ መረዳት ቀላል ነው..ፈጣሪ የህሊና እረፍትና ፍትህ ይስጥህ... ፈጣሪ የወደደውን አረገ
እጅግ አሳዛኝ ነው እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድም
❤😂
አይ ሀገሬ በቃ ነፍስ ይማር ልማዳችን ሆነ ይህን በምን አይነት ቃላት ማፅናናት ይቻላት😭😭😭😭😭😭
በየትኛው ቃል ላፅናናህ ወንድሜ 😭😭😭😭 አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያፅናናህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ጌታ ልብህን ይደግፈው የልጅነት ጉአደኛህን ሚስትህን ያማል 😭😭😭
😢እዉነት ነዉ ገዳዮቹ እሷን ለመግደል የመጡ ናቸዉ የእሷ መኖር የማይፈልግ ሰዉ አለ እ ንጂ እሱንም ይገድሉት ነበር ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ማን ያዉቃል ትልቅ ጠላት ነዉ የነበራቸዉ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ
ወይ ወንድሜ ምን ቃላት ይጠግንህ ይሆን የእውነት ያማል የኔ ጌታ በምን ልግለፅው ስሜትህን የኔ ወንድም እንዲህ ዓይነት ጉድ አገራችን ውስጥ መግባቱ ያማል ሰላምም ያሳጣል የት እንሂድ አሁንስ።
እነዚህ፡ ለእርጉዝ፡ ሴት፡ ያልተመለሱ፡ እንዴት፡ ነው፡ ነገሩ፡ ጭካኔ፡ እንዲህ፡ በጣም፡ የገነነው፡ ጎበዝ፡ ምን፡ አይነት፡ ሤይጣን፡ ነው፡ ኢትዮጲያ፡ ሠማይ፡ ላይ፡ የሠፈረው።
አብይ አመድ ከመጣ አንድ ሠይጣን ብቻ ይዞ የመጣው ጋኔን ብቻ ሳይሆን አጋንንት ከነ ልጅ ልጆቹ ከነጭፍራው ነው ይዞብን የመጣው ኢትዬጵያ ውስጥ ።እሱ ከመጣ ስንት ሠው ደም ፈሰሰ ሞቱኢትዬጵያውያን አላስተዋሉም አንጂ በመንፈስ በተለያየ😢 😢😢 መንገድ ደም ሲፈስ የአብይ መንፈስ የደም ግብር ይጠጣል ደስም ይለዋል አንዲሁም ሥልጣኑም ያቆይለታል።
❤❤❤ የዘጋቢ ጥግ ሚዲያውን እናደንቃለን ሀዘንተኛው በጣም ልብ ይሰብራል ፅናቱን ይስጥህ ፈጣሪ ይበቀልልል ተፅናና❤❤❤
እግዚአብሔር አጽናኝ መልዓክ ይላክልህ ወንድሜ። እያሳለፍክ ያለኸው ነገር በጣም ከባድ ነው። መድኃኒአለም ይድረስልህ። የእርሷንም ነፍስ ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልህ።
እባክህ ወደ አንድ ገዳም ሂድና ለአንድ ወር ተቀመጥ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ተማፀናት መልስ ታገኛለህ ለቀሪው ህይወትህ።እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናህ።
💔😥😥😥😥😥 ሁለት ነፍስ ይዛ በእንደነዚህ ያለ ጨካኝ ሕይወትዋ ማለፉ መቀጨቱ በጣም ያሳዝናል ከምትወዷት ባለቤትህ እንደለዮህ እግዚአብሄር ይፍረድባቸው በሰው ሃገር ለፍታ በማረፊያዋ ሰአት ፈጣሪ አምላክ ነፍስዋን በገነት ያኑረው አት ዮሃንስ ድንቁ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እኔን ወንድሜ አላህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥህ ለግፈኞቹም ለዘልአለም የስቃይ ኑሮ ያኑራቸው
መፅናናቱን ይስጥህ። አይዞህ። ሀገሪቷ እዚህ ደረጃ መድረሷ በጣም ያሳዝናል። በሰው ሀገር እኮ ቢያንስ በሰላም ውለን እናድራለን።
ሠማይንና ምድርን የዘረጋው አምላክ ያፅናህ ክርሰቶሰ ያፅናህ እመብርን ታፅናህ ቅዱሳን መላእክት ያፅኑህ ፈጣሪ አቅም ጉልበት ሠጥቶ ያፅናህ አይዘዞህ የኔ ወንድም ፈተና ነው በል አምላክህን እያሠብክ ተፅናና !!! አምላክ ነብሷን በገነት ለዘለአለም ያኑር!!!!
ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ መፅናናቱን ያድልህ የአእህታችንንም ነፍሷን ይማርልን
እግዚኦ መድኃኔአለም😢አቤት ጭካኔ መዝረፋቸው ሳያንስ ግድያ!! ፍርድ የለም በዚህ ምድር።እርሱ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ዋጋቸውን ይከፍላል ደሟ በከንቱ ፈሶ አይቀርም! ጌታ ነፍሷን ይማርልን፡ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን፡፡
እግዚህአብሄር ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶ እደተቀበላት አምናለሁ ይብላኝለት ለገዳይ በምድርም በሰማይም ምህረት ለሌለዉ ወድሜ እግዚህአብሄር ያፅናህ የእግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ ማፅናናት ከአተጋር እደሆነም እርጠኛነኝ
ብቻ ምንም ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ እሱ ያጽናህ
አይዞህ ሲጀመር እነዚህ ለንብረት ብለዉ ብቻ ሳይሆን የናንተ ምቀኞች ናቸዉ እግዚያብሄር የስራቸዉን ይስጣቸዉ ነፍሷን በገነት ያኑረዉ አንተንም ያፅናህ
ላዘኑት ለተከዙትን ሁሉ በፍጥነት ደርሳ የምታፅናና ኪዳነምህረት ትድረስልህ ፍፁም መፅናናት ያለው በእስዋና በልጅዋ ነውና እግዚአብሔር ያፅናናህ መድሐኒያልም እሱ ይካስህ አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ አይዞክ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀን መፅናናትን ትስጥክ ወንድሜ እህታችንን ነብሷን ይማር አይዞክ ወንድሜ በቀል የእግዚያብሄር ነው ፈጣሪ ይፋረዳል የንፁህ ደም ፈሶ አይቀርም ይፈርዳል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ከንተጋር ይሁን መፅፆናናቱን ይስጥክ ወንድማችን
ምናለ የወሰዱትን ወስደው የሰው ህይወት ባይቀጥፉ አቤት ፈጣሪ ሆይ እንዴት ብለንስ ምህረትን እንጠይቅ😭😭አይዞህ ወንድሜ አይዞህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ መፅናናትን ያድልህ
አይዞህ ጌታ ይችላል በእውነት ጌታ ይፍውሳል ብቻ ለመፅናናት ፍቀድ እንደገና ታምር ያደርግልሃል ጌታ በደጅነው።
ወንድሜ እግዚአብሔር እጅጉን ያፅናህ መፅናናትን እግዚአብሔር ከላይ ከሰማይ ይላክል
በጣም በጣም ያሳዝናል ግን የኢትዮጵያ ነገር😢😢😢፣ አይዞህ ወንድሜ በርታ፣ ኢትዮጵያ ስንቱን አረመኔ ይዛለች😢
አይዞህ ሁሉን ለእግዚአብሔር ስጥ ወንድሜ በርታ አፅናኝ መላክን ይላክልህ እመብርሀን ታውቃለች የጃቸውን ከእግዚአብሔር ያገኙታል
እግዚአብሔር ያፅናህ ይህንስ የትምዬን ሁሌም በገነት ከአምላኮ ጋር ናት አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ።
ወንድማችን የደረሰብህ ነገር እጅግ በጣም ያማል ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ መቼም ኢትዮጵያ ዉስጥ የገባዉ ሰይጣን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲወጣ ከተፈለገ የተያዙት አረመኔዎች ሰይጣኖች የፈለጋቹትን ዉሰዱ እያለች ፍላጎቷን የነጠቋትን በህዝብ ፊት መረሸን ከዛም ሬሳቸዉንም እንደሰዉ በክብር መቅበር ሳይሆን ለሚመጥናቸዉ በጅብ እንዲበሉ ጫካ መወርወር ነዉ ያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሔ ሚስኪን ሰዉ በሐዘን የተኮራመተዉ ፍትሕ አገኘ ማለት ነዉ ይሕ ሲሆን በዚህ የሰይጣን ስራ የተሰማሩትን ያስተምራል ይህን ለማጽደቅ ተባበሩ የገደለን መግደል እንጂ አስሮ አደልቦ ማዉጣት ኪሳራ ነዉ ።ነብስ ይማር🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🙏
እነዚሕ ባለጊዜዎች ናቸው ሌላ ይሕንን ድርጊት የሚያረጉት ብዙ ነፍሰጡሮች ገለዋል
ከባድ ነው ግን እግዚአብሄር አንተን ሊክስክ ይችላል እና አይዞህ እውነት ነው ቁስሉን ማከም አይቻልም እግዚያብሄር የሚያስረሳ ልብ ይስጥህ ወንድሜ አይዞህ 😢😢😢
ምን ቃል ያፅናናህ ይሆን የኔ ጌታ 😢😢😢 እመቤቴ ታበርታህ
ቃላት የለኝም ወንድሜ እግዝያቤር ያፅናክ 😢
እግዚአብሔር ላንተ መፅናናቱን ለውድ ባለቤትህ ደግሞ መንግስቱን ያውርስልን፡፡ እነዚህ ነፍሰ ገዳዮች ግን በሰማይ ቦታ የላቸው ገሀነመ እሳት ይጠብቃቸዋል፡፡ የስላሴን ቤተመቅደስ እንዳፈረሱ እግዚአብሔር እነርሱን ያፈርሳቸዋል፡፡ወንድማችን አንተ ግን በርታ ጠንክር ከመፅሐፍ ቅዱስ ብዙ ሀዘን ደርሶባቸው የተጽናኑትን (ለምሳሌ ኢዮብን...) በማሰብ እንዲሁም በዘመናችንም እንዲሁ አረመኔአዊ ተግባር ተፈጽሞባቸው የተፅናኑትን ምሳሌ በማድረግ እንድትጽናና እላለሁ፡፡
ወንድም-ዓለም ❤ ❤ እግዚአብሔር አምላክ መጽናናትን ይስጥህ!!! አይዞህ ወንድሜ!!!
አይዞህ ዩንየ እየጸለይን ነው ጌታ ያጸናናሀል🙏 ለመላው ቤተሰብ እግዝአብሄር ያበርታቹ
ምን ይባላል ወንድሜ በጣም ያሣዝናል አየዞህ እግዚአብሄር አይሳሳትም ስለወደዳት በልጅነቷ ወደሱ ጠርቷታልና ተፅናና ከሰው ፍርድ የፈጣሪ ፍርድ ሚዛኑ አይጎልምና እርሱ ፍርዱን ይስጥ 😢😢😢😢😢😢
ክቡር ሓወይ እግዚኣብሄር ኣቦይ ደበስ እዮብ ይሃብካ ሓወይ መዓረይ ዝብሎ የብለይን እግዚኣብሄር ይፍረድ ኣጆኻ መዓረየ ተቀሪጽካ ሓወይ ናተይ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️💐🕯💐🤍💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝🏾☝🏾☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️😭😭😭😭😭
ኦፍ ያማል 😢 አይዞህ ወንድሜ ፅናቱን ይስጥህ
ህግ የሌለበት ሀገር እየኖርን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ገና ብዙ እንሠማለን ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ እነዚ የለመዱ ናቸው
እግዚአብሔር ያፅናክ ወድሜ ነብሷን ይማረው የተረገሙ ምን እደምልክ አላውቅም ወንድሜ አይዞክ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ ሀዘንህ ሀዘኔነው ምን አይነት ወንጀለኞች ቢሆኑ ነው የዚህ ልጅ እንባ በናንተ ላይየዘላለም ፍርድን የሚሰጥ አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ:: እግዚአብሔር እከኩን ሰቶ ማከኪያውን ይንሳችሁ ይቅር ይበለኝ ጌታ ሆይ
ፈጣሪ ይጽናናህ አብሮህም ይሁን. አይዞህ ወንምአች. ለአረመኔዋቹ ሰይጣኖች የምድራዊ ብቻ ሳይሆን የሰማዮንም ፍሮድ ይሰጥ ዘንድ ተስፋ እናደርጋለን.
እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥህ ወንድሜ!እባክህን ይህ ካንተ አቅም በላይ ነው ለእግዚአብሔር አሣልፈህ ስጥ !አብዝተህ ወደአምላክ ተጠጋ አይዞህ እሱ ካንተ ጋር ይሁን!
ወይኔ በፈጣሪ እመብርሃን መፅናናቱ ትስጥህ።
በጣም አሳዛኝ ነው። ሰው በጣም አረመኔ የሆነበት ዘመን ነው። እባክህ እግዚአብሔር ያፅናናህ። በጣም ይከብዳል ግን ጌታ ከጎንህ ይሁን።
እባክህ ወንድሜ ፀሎት አድርግ ሁላችንም ወደ ፈጣሪ መሄዳችን አይቀርም እግዚያብሄር መጽናናትን ይስጥህ
አሏህ ያጥፋችዉ እንደዚህ ያሎችን
አሜን እግዚአብሔር በምድር ይቅጣቸ
ያማል ፣ እጅግ በጣም ያማል ! እንግዳ ተቀባይ ፣ አዛኝ ፣ የአማኞች ሐገር ኢትዮጵያ - ያ መለያሽ ጠፍቶ ዘወትር ለአይንም ሆነ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ጉድ የምንሰማብሽ መሆኑ ልብን ያደማል። ለወንድማችን ፈጣሪ አምላክ መፅናናቱንና ብርታቱን ያድልህ።
የሳዋ ድንጋይ እናንተ ናችሁኮ ዋና ዘራፊዎች አላውቅም ነው ?
ወይኔ መድኸኒአለም ምን ጉድ ነው 😢ውይ ይሄንን ታሪክ ምነው ባልሰማሁት ነው ያልኩት እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ እንዴት ያሳዝናል ምን አይነት ቃል ሊያፅናናው ይችላል😢
የትምዬ የኔ ለፋተኛ መልካም በስደት ተከራተሽ እረፍትሽ ሞት ይሁን ኡፍ እዴት ያቃጥላል 😢😢😢😢
አፈር ይብላኝ ከሷ አሟሟት ቀጥሎ የሱ እጅግ መጎዳት በጣም ያማል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ የኔ አባት😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ዮኒዬ እግዚአብሔር መፃናናቱን ይስጥል የትም የኔ መልካም ሴት ባላውቅሽ አልኩ ያማል 😢😢 እወነት ለመናገር ሀዘን ሰውን እንደዚህ ያጉሳቁላል የሚባለው ባንተ አየው ዩኒ ሰፈራችን እንደዚህ አይነት አስቃቂ ነገር ስስማ የመጀመረያ ነው 😭 ወይኔ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም 😭😭😭
😭😭😭💔💔💔
አላህ ብርታቱን ይስጥህ brother. በርታ ግን ጠንክር።በመኖር እና ህይወትህን በማሻሻል ብቻ ነው የምትበቀለው።አላህ ያበርታህ
መንፈስ ቅዱስ ያፅናናህ።
አይዞህ ወንድም አለም መንፈስ ቅዱስ ፅናቱን ያብዛልህ ወየው ወንድሜ ተፅፅናና እባክህ
😭😭😭😭💔💔💔💔 ወይኔ አገሬ በእድሜዬ ሰምቼ አይቼም የማላውቀው ጭካኔ፣ውንብድና፣ ዝርፊያ፣ ግድያ ኢትዮጽያ ውስጥ?ወይኔ ፈጣሪዬ አገራችን 😭😭😭እንዲህ ሆነች??😡😭 የምድር ሲኦል?? ፈጣሪ በቃ ይበለን🙏🙏❤❤
ያአላህ እንዴት ልብ ታንሰፈስፋለክ😢😢 የኔ አባት አላህ መቻያውን ሆድክ ውስጥ ያስገባልክ ያድንድንክ😢😢😢
ወይ አገሬ የወንበዴ መፋጫ ሆንሽ ያሳዝናል ቤት ገዝቼ አግሬ ልግባ ልኑር እንል ና ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገር እየሰማን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ። አገራችን ሳይሆን መብታችን ተጠብቆ የፋለግነውን ስርተን ተምረን እደፋለግን የ ምንኖርበት የውጭው አገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
😢😢😢😢😢
አምላከ ቅዱሳን አፀናኝ መላእክን ይላክልህ አይየሰው ልጄ የጭካኔ ጥግ እግዚአብሔር ሀገራችን የገባው ይህን የጭካኔ መንፍስ ነቅሎ ያውጣልን አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ጠንከርበል😢😢😢
😢😢😢😢 አልህ መፅናናቱን ይስጥህ ቅስም ሰባሪ ገጠመኝ መፅናናቱን ይስጥህ
አላህ ያፅናህ ወንድም የነፍስ ዋጋ ነፍስነው እርስ በራሳቸው ይጠቃቆማሉ አልሀምዱሊላ ስለተያዙ
ያማል😭 አይዞህ ወንድሜ በርታ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር "ዳዊትም በአምላኩ በእግዚያብሔር ልቡን አበረታ ይላል (1 ሳሙኤል30:6) በህይወት አሸንፎ ለማለፍ መበርታት ግድ ነው አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር በምታልፈው ነገር ሁሉ አቅምና ብርታት ይሁንህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መጽናናቱን ያብዛልህ ወንድሜ እጅግ ልብ የሚሰብር ሃዘን ነው እግዚአብሔር ልብህን ይደግፍልህ በዘመን መጨረሻ ላይ ነው ያለነው በትንሳኤ ሙታን የምናምን ክርስቲያን ስለሆንክ በዚህ ህያው ቃል ተጽናና 1ኛ ተሰሎንቄ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹³ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
እባክህ እርዳው ሚድያ የያዘው ነገር አሪፍ ነው በህግ ያለውን ተከታተሉለት እባክህ ፍትህ ይስጣቸው
እኔአፈር ልብላ ኡፍፍፍ በምን ቃል ላፅናናህ የኔአባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ምን አይነት ጨካኞች ገጠሟችሁ😭😭 አይዞህ ወንድሜ መደኃኒአለም ደሟን ይመልስልህ🙏
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናህ ባልሰማሁት አልኩኝ
"እመብርሃን ታፅናናለህ ወንድሜ
ጌታ ቸርነቱን ምህረቱን ያድርግልህ የማፅናናት አምላክ ያፅናናህ :
ውይ ወንድሜ ጌታ መጽናናቱን ይስጥህ እጅግ ከባድ ነው ኣይ ኢትዮጵያ !! በቃ እንዲህ ትሁን እግዚኣብሄር ህዝብህን ጠብቅ ታድያ ቢያዙ ምን ዋጋ ኣለው ምን ህግ ኣለና ትንሽ ኣመት ይታሰራሉ ይለቀቃሉ ተመልሰው ያው ነው ህግ ቢኖርና ፍርዱን በጣም ጠንከር ቢል መንግስት በደንብ ኣስቦበት ህጉን ጠበቅ ቢያረገው ሌሎች ይማሩበት ነበር ወንጀሉም ይቀንስ ነበር ኣሁን ግን የፈለጋቹ ኣድርጉ የተባሉ ነው የሚመስለው
አባቴ ስታሣዝን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ
አፅናኝ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን 😢😢😢
ኡፍ ይቺ አለም እደው ዘላለም ለማይኖርበት የሰው ሰቆቃ መስማት እግዚሃብሄር ሆይ ጌታ ሆይ እባክህ አጽናናው !!!!!! ልብ ሰባሪ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዞክ
አይዞህ ወንድማችን መበርታት ግድ ነው እግዚአብሔር ያጠንክርህ
ያረቢ አላህ መፅናኛ ይስጥህ እንዴት ማፅናናት ይቻላል አንተን በአላህ በርታ !!!
እግዚአብሔር ነብሷን ይማርልን እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ እዴት አትጎዳ ምስኪን ግን እግዚአብሔር ሁሉን ማረግ ይችላል እሱ ያፅናህ እንጂ ቃላት የለኝም ላንተ እሚሆን😢
ወድሜ እግዚያብሔር ያፅናህ ተው ፀበል ሒድ የእዩብን ፅናት ይስጥህ አስተውል ጉልበትህ እግዚያብሔር ይስጥህ
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ አይ ኢትዮጵያ በቃ እንዲህ ሆነ ሀገሬ
አይዞህ ወንድሜእግዚአብሔር ልብህን መንፈስሕ ይጠግን እርሱይፈውስህ ይችላል ማፅናናት መፈወስ ሁሉ የህርሱ ነው እርሱ ቸርነቱ ድንቅ አርጎ ይግለፅል እንፅልይልሀለ በሰላም በጤና ይባርክህ
የዚችን ምድር ክፉ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም እግዚአብሔር ይምታው!
😢😢😢 ልባችሁን አላህ ይስበረ ስብር ነው ያደረገው
ወይኔ ዮሐንስ እንደዚህ ተሰብረህ በማየቴ አዝኛለው የውነት የሰፈሬ ልጅ
በጣም ያሳዝናል ከቻላችሁ እውነት አፅናኑት የኔ አባት😢
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የስራ ዋጋቸዉን ይሰጣቸኋል እህህህህህህ ነፍሰ ገዳይ ነገ የዘላለም እሳት ይበላችኋል። የሰዉን ላብ እየቀሙ የሚኖሩ እህህህህ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ሆኖ ይፈርዳል። እግዚአብሔር ዝም ሲል ምንም የማይፈርድ ይመስላል። እህህህህህህ ሁሉም ቀን አለዉ
እግዚአብሔር፡ ያፅናህ፡ ነፍሷን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ አይዞህ፡ ወንድሜ፡ ደሟን፡ ፈጣሪ፡ ያውጣልህ፡ ገዳዮች፡ ፈጣሪ፡ ይበቀላችሁ፡ ያጠፋችሁትን፡ የንፅህ፡ ሠው፡ ደም፡ በመላው፡ ቤተሠባችሁ፡ ውስጥ፡ ገብቶ፡ እስከ፡ ዘር ፡ ማንዘራችሁ፡ ያጥፋችሁ፡ ምን፡ አድርጌ፡ ነበር፡ እስክትሉ፡ ድረስ።
🥲🥲🥲🥲🥲
አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ። የሰው ልጅ አካሄዱ የተለያየ ስለሆነ ነው። በርታ!!!!!
ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ ሂወት እንደዚህ ናት በቃ ምንም ማድረግ ይቻላል ፈጣሪ ያበርታህ
ወንድሜ እግዛብሔር በብዙ ያጽናህ!! ለገዳዮች የሞት ፍርድ ይገባቸዋል
እዚህ እመሪካን አገር ቢሆን መጀመርያ እሱን ነበር ምርመራ የሚደረግለት::: ለምን እሱ እልገደሉትም? ጨለማ ከሆነ እንዴት ቀለበትህን ስጣቸው አለች ውስጥ ከሆነች? ብዙ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል!! ራሱ ያዘጋጀው ይሆናል!! እሱ ነበር የወጣው!! በህይወት አለ!!! ስላለቀሰ ስለተናገረ እኛን ሰዎች ስንባል ብዙ ትያትር መስራት እንችላለን:::
Eko.esu edet alimotem
ወንድሜ የሚያፅናናው እግዚያብሄር ነው እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ::
😢😢😢😢😢ነገም ሌላም ቀን ነው ፅናትን ይስጥሕ ወንድሜ
😢😢😢😢በጣም የሳዝነል እግዝህር ፅንአቱን ይስጥህ፡፡
እኔ ታሪክ በመስማቴ ብቻ የዚን ያክል ከቆሰልኩ ያንተን የልብ መድማት ላስበው አልችልም😢 ያማል እራሷን ልጇን አንተን ይዛ ነጎደች የእውነት አምላክ ይፍረድ 😢ወንድሜ የኔ ጽጌረዳዬ የአንድዬ እናት ጽናቱን ትስጥህ እግዚአብሔር ጨርሶ ያጽናናህ አይዞህ ይሄም ያልፍል
የጭካኔ ጥግ !!የማፅናኛ ቃል አጣሁልህ !!መቻሉን ይስጥህ !!
አይ እቺ አገረ እርጉዝ ሴት ተኮሶ የሚገድል አረመኔዎች እጅ ላይ መውደቃችን ያሳዝናል
የእወነት በጣም ልብ ይሰብራ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን
እግዚአብሄር ሆይ የፈሰሰውን ደምና እንባ የምታይበት ቀን እኮ ናፈቀን !!!
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድማችን እሷንም እግዚአብሔር ነፍሷን ያሳርፍልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ክርስቶስ መጽናናትን ይስጥህ ወንድሜ እርሷንም ነፍሷን ይማረዉ
ወንድሜ አይዞህ እግዚያብሔር መፅናናትን ያብዛልህ በሀገራችን የመጣየጭካኔ ጥንግለፅ ያቅታል እርሷንም ነፍስ ይማር
ወንድሜ ቃል የለኝም ማፅናኛ ብቻ አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያጽናህ። በርታ።
እነዚህ ክፉ አረመኔዎች የዘሩትን ያጭዳሉ።
ብዙ በሀዘን የተጎዳሰው አይቸ አለሁ የዚህ ሰውየ መጎዳት ውሥጤን ተሰማኝ
betam yegrmal. ahune behiwot ale yhe sewo?
በጣም፣አላህ፣ሰብሩን፣ይስጥህ
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ
እግዚአብሔር አምላክ እርሱ አፅናኝ መልአክ ይዘዝልህ። ለእርሷም ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። አይዞህ። በርታ።
9
🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️🙏🙏👍🏻
@@osratgold7930😂😂a
እባካችሁ አጠገቡ ያላችሁ ሁሉ ይህንን ወንድም ከመንፈሳዌ አባቶች ጋር አገናኙት አንዴፅናና አድርጉት እግዚአብሒር ይድረሰልህ ያፅናናህ ወንጀለኞቹን አረሳቸውና እራሰክን ከአግዜአብሔር ጋር ሆነህ ነብሳን ማረልኝ ብለህ ፀልይላት
ወንድሜ አይዞህ የኔ አባት... ህመምህ ጥልቅ እንደሆነ መረዳት ቀላል ነው..ፈጣሪ የህሊና እረፍትና ፍትህ ይስጥህ... ፈጣሪ የወደደውን አረገ
እጅግ አሳዛኝ ነው እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድም
❤😂
አይ ሀገሬ በቃ ነፍስ ይማር ልማዳችን ሆነ ይህን በምን አይነት ቃላት ማፅናናት ይቻላት😭😭😭😭😭😭
በየትኛው ቃል ላፅናናህ ወንድሜ 😭😭😭😭 አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያፅናናህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ጌታ ልብህን ይደግፈው የልጅነት ጉአደኛህን ሚስትህን ያማል 😭😭😭
😢እዉነት ነዉ ገዳዮቹ እሷን ለመግደል የመጡ ናቸዉ የእሷ መኖር የማይፈልግ ሰዉ አለ እ ንጂ እሱንም ይገድሉት ነበር ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ማን ያዉቃል ትልቅ ጠላት ነዉ የነበራቸዉ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ
ወይ ወንድሜ ምን ቃላት ይጠግንህ ይሆን የእውነት ያማል የኔ ጌታ በምን ልግለፅው ስሜትህን የኔ ወንድም እንዲህ ዓይነት ጉድ አገራችን ውስጥ መግባቱ ያማል ሰላምም ያሳጣል የት እንሂድ አሁንስ።
እነዚህ፡ ለእርጉዝ፡ ሴት፡ ያልተመለሱ፡ እንዴት፡ ነው፡ ነገሩ፡ ጭካኔ፡ እንዲህ፡ በጣም፡ የገነነው፡ ጎበዝ፡ ምን፡ አይነት፡ ሤይጣን፡ ነው፡ ኢትዮጲያ፡ ሠማይ፡ ላይ፡ የሠፈረው።
አብይ አመድ ከመጣ አንድ ሠይጣን ብቻ ይዞ የመጣው ጋኔን ብቻ ሳይሆን አጋንንት ከነ ልጅ ልጆቹ ከነጭፍራው ነው ይዞብን የመጣው ኢትዬጵያ ውስጥ ።
እሱ ከመጣ ስንት ሠው ደም ፈሰሰ ሞቱ
ኢትዬጵያውያን አላስተዋሉም አንጂ በመንፈስ በተለያየ😢 😢😢 መንገድ ደም ሲፈስ የአብይ መንፈስ የደም ግብር ይጠጣል ደስም ይለዋል አንዲሁም ሥልጣኑም ያቆይለታል።
❤❤❤ የዘጋቢ ጥግ ሚዲያውን እናደንቃለን ሀዘንተኛው በጣም ልብ ይሰብራል ፅናቱን ይስጥህ ፈጣሪ ይበቀልልል ተፅናና❤❤❤
እግዚአብሔር አጽናኝ መልዓክ ይላክልህ ወንድሜ። እያሳለፍክ ያለኸው ነገር በጣም ከባድ ነው። መድኃኒአለም ይድረስልህ። የእርሷንም ነፍስ ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልህ።
እባክህ ወደ አንድ ገዳም ሂድና ለአንድ ወር ተቀመጥ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ተማፀናት መልስ ታገኛለህ ለቀሪው ህይወትህ።እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናህ።
💔😥😥😥😥😥 ሁለት ነፍስ ይዛ በእንደነዚህ ያለ ጨካኝ ሕይወትዋ ማለፉ መቀጨቱ በጣም ያሳዝናል ከምትወዷት ባለቤትህ እንደለዮህ እግዚአብሄር ይፍረድባቸው በሰው ሃገር ለፍታ በማረፊያዋ ሰአት ፈጣሪ አምላክ ነፍስዋን በገነት ያኑረው አት ዮሃንስ ድንቁ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እኔን ወንድሜ አላህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥህ ለግፈኞቹም ለዘልአለም የስቃይ ኑሮ ያኑራቸው
መፅናናቱን ይስጥህ። አይዞህ። ሀገሪቷ እዚህ ደረጃ መድረሷ በጣም ያሳዝናል። በሰው ሀገር እኮ ቢያንስ በሰላም ውለን እናድራለን።
ሠማይንና ምድርን የዘረጋው አምላክ ያፅናህ ክርሰቶሰ ያፅናህ እመብርን ታፅናህ ቅዱሳን መላእክት ያፅኑህ ፈጣሪ አቅም ጉልበት ሠጥቶ ያፅናህ አይዘዞህ የኔ ወንድም ፈተና ነው በል አምላክህን እያሠብክ ተፅናና !!! አምላክ ነብሷን በገነት ለዘለአለም ያኑር!!!!
ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ መፅናናቱን ያድልህ የአእህታችንንም ነፍሷን ይማርልን
እግዚኦ መድኃኔአለም😢አቤት ጭካኔ መዝረፋቸው ሳያንስ ግድያ!! ፍርድ የለም በዚህ ምድር።እርሱ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ዋጋቸውን ይከፍላል ደሟ በከንቱ ፈሶ አይቀርም! ጌታ ነፍሷን ይማርልን፡ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን፡፡
እግዚህአብሄር ነፍሷን በአፀደገነት ያኑርልን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶ እደተቀበላት አምናለሁ ይብላኝለት ለገዳይ በምድርም በሰማይም ምህረት ለሌለዉ ወድሜ እግዚህአብሄር ያፅናህ የእግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ ማፅናናት ከአተጋር እደሆነም እርጠኛነኝ
ብቻ ምንም ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ እሱ ያጽናህ
አይዞህ ሲጀመር እነዚህ ለንብረት ብለዉ ብቻ ሳይሆን የናንተ ምቀኞች ናቸዉ እግዚያብሄር የስራቸዉን ይስጣቸዉ ነፍሷን በገነት ያኑረዉ አንተንም ያፅናህ
ላዘኑት ለተከዙትን ሁሉ በፍጥነት ደርሳ የምታፅናና ኪዳነምህረት ትድረስልህ ፍፁም መፅናናት ያለው በእስዋና በልጅዋ ነውና እግዚአብሔር ያፅናናህ መድሐኒያልም እሱ ይካስህ አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ አይዞክ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀን መፅናናትን ትስጥክ ወንድሜ እህታችንን ነብሷን ይማር አይዞክ ወንድሜ በቀል የእግዚያብሄር ነው ፈጣሪ ይፋረዳል የንፁህ ደም ፈሶ አይቀርም ይፈርዳል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ከንተጋር ይሁን መፅፆናናቱን ይስጥክ ወንድማችን
ምናለ የወሰዱትን ወስደው የሰው ህይወት ባይቀጥፉ አቤት ፈጣሪ ሆይ እንዴት ብለንስ ምህረትን እንጠይቅ😭😭አይዞህ ወንድሜ አይዞህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ መፅናናትን ያድልህ
አይዞህ ጌታ ይችላል በእውነት ጌታ ይፍውሳል ብቻ ለመፅናናት ፍቀድ እንደገና ታምር ያደርግልሃል ጌታ በደጅነው።
ወንድሜ እግዚአብሔር እጅጉን ያፅናህ መፅናናትን እግዚአብሔር ከላይ ከሰማይ ይላክል
በጣም በጣም ያሳዝናል ግን የኢትዮጵያ ነገር😢😢😢፣ አይዞህ ወንድሜ በርታ፣ ኢትዮጵያ ስንቱን አረመኔ ይዛለች😢
አይዞህ ሁሉን ለእግዚአብሔር ስጥ ወንድሜ በርታ አፅናኝ መላክን ይላክልህ እመብርሀን ታውቃለች የጃቸውን ከእግዚአብሔር ያገኙታል
እግዚአብሔር ያፅናህ ይህንስ የትምዬን ሁሌም በገነት ከአምላኮ ጋር ናት አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ።
ወንድማችን የደረሰብህ ነገር እጅግ በጣም ያማል ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ መቼም ኢትዮጵያ ዉስጥ የገባዉ ሰይጣን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲወጣ ከተፈለገ የተያዙት አረመኔዎች ሰይጣኖች የፈለጋቹትን ዉሰዱ እያለች ፍላጎቷን የነጠቋትን በህዝብ ፊት መረሸን ከዛም ሬሳቸዉንም እንደሰዉ በክብር መቅበር ሳይሆን ለሚመጥናቸዉ በጅብ እንዲበሉ ጫካ መወርወር ነዉ ያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሔ ሚስኪን ሰዉ በሐዘን የተኮራመተዉ ፍትሕ አገኘ ማለት ነዉ ይሕ ሲሆን በዚህ የሰይጣን ስራ የተሰማሩትን ያስተምራል ይህን ለማጽደቅ ተባበሩ የገደለን መግደል እንጂ አስሮ አደልቦ ማዉጣት ኪሳራ ነዉ ።ነብስ ይማር🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🙏
እነዚሕ ባለጊዜዎች ናቸው ሌላ ይሕንን ድርጊት የሚያረጉት ብዙ ነፍሰጡሮች ገለዋል
ከባድ ነው ግን እግዚአብሄር አንተን ሊክስክ ይችላል እና አይዞህ እውነት ነው ቁስሉን ማከም አይቻልም እግዚያብሄር የሚያስረሳ ልብ ይስጥህ ወንድሜ አይዞህ 😢😢😢
ምን ቃል ያፅናናህ ይሆን የኔ ጌታ 😢😢😢 እመቤቴ ታበርታህ
ቃላት የለኝም ወንድሜ እግዝያቤር ያፅናክ 😢
እግዚአብሔር ላንተ መፅናናቱን ለውድ ባለቤትህ ደግሞ መንግስቱን ያውርስልን፡፡ እነዚህ ነፍሰ ገዳዮች ግን በሰማይ ቦታ የላቸው ገሀነመ እሳት ይጠብቃቸዋል፡፡ የስላሴን ቤተመቅደስ እንዳፈረሱ እግዚአብሔር እነርሱን ያፈርሳቸዋል፡፡
ወንድማችን አንተ ግን በርታ ጠንክር ከመፅሐፍ ቅዱስ ብዙ ሀዘን ደርሶባቸው የተጽናኑትን (ለምሳሌ ኢዮብን...) በማሰብ እንዲሁም በዘመናችንም እንዲሁ አረመኔአዊ ተግባር ተፈጽሞባቸው የተፅናኑትን ምሳሌ በማድረግ እንድትጽናና እላለሁ፡፡
ወንድም-ዓለም ❤ ❤ እግዚአብሔር አምላክ
መጽናናትን ይስጥህ!!! አይዞህ ወንድሜ!!!
አይዞህ ዩንየ እየጸለይን ነው ጌታ ያጸናናሀል🙏 ለመላው ቤተሰብ እግዝአብሄር ያበርታቹ
ምን ይባላል ወንድሜ በጣም ያሣዝናል አየዞህ እግዚአብሄር አይሳሳትም ስለወደዳት በልጅነቷ ወደሱ ጠርቷታልና ተፅናና ከሰው ፍርድ የፈጣሪ ፍርድ ሚዛኑ አይጎልምና እርሱ ፍርዱን ይስጥ 😢😢😢😢😢😢
ክቡር ሓወይ እግዚኣብሄር ኣቦይ ደበስ እዮብ ይሃብካ ሓወይ መዓረይ ዝብሎ የብለይን እግዚኣብሄር ይፍረድ ኣጆኻ መዓረየ ተቀሪጽካ ሓወይ ናተይ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️💐🕯💐🤍💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝🏾☝🏾☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️☝🏾⚖️✝️😭😭😭😭😭
ኦፍ ያማል 😢 አይዞህ ወንድሜ
ፅናቱን ይስጥህ
ህግ የሌለበት ሀገር እየኖርን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ገና ብዙ እንሠማለን ፈጣሪ ጽናቱን
ይስጥህ እነዚ የለመዱ ናቸው
እግዚአብሔር ያፅናክ ወድሜ ነብሷን ይማረው የተረገሙ ምን እደምልክ አላውቅም ወንድሜ አይዞክ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ ሀዘንህ ሀዘኔነው ምን አይነት ወንጀለኞች ቢሆኑ ነው የዚህ ልጅ እንባ በናንተ ላይየዘላለም ፍርድን የሚሰጥ አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ:: እግዚአብሔር እከኩን ሰቶ ማከኪያውን ይንሳችሁ ይቅር ይበለኝ ጌታ ሆይ
ፈጣሪ ይጽናናህ አብሮህም ይሁን. አይዞህ ወንምአች. ለአረመኔዋቹ ሰይጣኖች የምድራዊ ብቻ ሳይሆን የሰማዮንም ፍሮድ ይሰጥ ዘንድ ተስፋ እናደርጋለን.
እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥህ ወንድሜ!እባክህን ይህ ካንተ አቅም በላይ ነው ለእግዚአብሔር አሣልፈህ ስጥ !አብዝተህ ወደአምላክ ተጠጋ አይዞህ እሱ ካንተ ጋር ይሁን!
ወይኔ በፈጣሪ እመብርሃን መፅናናቱ ትስጥህ።
በጣም አሳዛኝ ነው። ሰው በጣም አረመኔ የሆነበት ዘመን ነው። እባክህ እግዚአብሔር ያፅናናህ። በጣም ይከብዳል ግን ጌታ ከጎንህ ይሁን።
እባክህ ወንድሜ ፀሎት አድርግ ሁላችንም ወደ ፈጣሪ መሄዳችን አይቀርም እግዚያብሄር መጽናናትን ይስጥህ
አሏህ ያጥፋችዉ እንደዚህ ያሎችን
አሜን እግዚአብሔር በምድር ይቅጣቸ
ያማል ፣ እጅግ በጣም ያማል ! እንግዳ ተቀባይ ፣ አዛኝ ፣ የአማኞች ሐገር ኢትዮጵያ - ያ መለያሽ ጠፍቶ ዘወትር ለአይንም ሆነ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ጉድ የምንሰማብሽ መሆኑ ልብን ያደማል። ለወንድማችን ፈጣሪ አምላክ መፅናናቱንና ብርታቱን ያድልህ።
የሳዋ ድንጋይ እናንተ ናችሁኮ ዋና ዘራፊዎች አላውቅም ነው ?
ወይኔ መድኸኒአለም ምን ጉድ ነው 😢ውይ ይሄንን ታሪክ ምነው ባልሰማሁት ነው ያልኩት እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ እንዴት ያሳዝናል ምን አይነት ቃል ሊያፅናናው ይችላል😢
የትምዬ የኔ ለፋተኛ መልካም በስደት ተከራተሽ እረፍትሽ ሞት ይሁን ኡፍ እዴት ያቃጥላል 😢😢😢😢
አፈር ይብላኝ ከሷ አሟሟት ቀጥሎ የሱ እጅግ መጎዳት በጣም ያማል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ የኔ አባት😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ዮኒዬ እግዚአብሔር መፃናናቱን ይስጥል የትም የኔ መልካም ሴት ባላውቅሽ አልኩ ያማል 😢😢 እወነት ለመናገር ሀዘን ሰውን እንደዚህ ያጉሳቁላል የሚባለው ባንተ አየው ዩኒ ሰፈራችን እንደዚህ አይነት አስቃቂ ነገር ስስማ የመጀመረያ ነው 😭 ወይኔ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም 😭😭😭
😭😭😭💔💔💔
አላህ ብርታቱን ይስጥህ brother. በርታ ግን ጠንክር።በመኖር እና ህይወትህን በማሻሻል ብቻ ነው የምትበቀለው።አላህ ያበርታህ
መንፈስ ቅዱስ ያፅናናህ።
አይዞህ ወንድም አለም መንፈስ ቅዱስ ፅናቱን ያብዛልህ ወየው ወንድሜ ተፅፅናና እባክህ
😭😭😭😭💔💔💔💔 ወይኔ አገሬ በእድሜዬ ሰምቼ አይቼም የማላውቀው ጭካኔ፣ውንብድና፣ ዝርፊያ፣ ግድያ ኢትዮጽያ ውስጥ?
ወይኔ ፈጣሪዬ አገራችን 😭😭😭እንዲህ ሆነች??😡😭 የምድር ሲኦል?? ፈጣሪ በቃ ይበለን🙏🙏❤❤
ያአላህ እንዴት ልብ ታንሰፈስፋለክ😢😢 የኔ አባት አላህ መቻያውን ሆድክ ውስጥ ያስገባልክ ያድንድንክ😢😢😢
ወይ አገሬ የወንበዴ መፋጫ ሆንሽ ያሳዝናል ቤት ገዝቼ አግሬ ልግባ ልኑር እንል ና ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገር እየሰማን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ። አገራችን ሳይሆን መብታችን ተጠብቆ የፋለግነውን ስርተን ተምረን እደፋለግን የ ምንኖርበት የውጭው አገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
😢😢😢😢😢
አምላከ ቅዱሳን አፀናኝ መላእክን ይላክልህ አይየሰው ልጄ የጭካኔ ጥግ እግዚአብሔር ሀገራችን የገባው ይህን የጭካኔ መንፍስ ነቅሎ ያውጣልን አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ጠንከርበል😢😢😢
😢😢😢😢 አልህ መፅናናቱን ይስጥህ ቅስም ሰባሪ ገጠመኝ መፅናናቱን ይስጥህ
አላህ ያፅናህ ወንድም የነፍስ ዋጋ ነፍስነው እርስ በራሳቸው ይጠቃቆማሉ አልሀምዱሊላ ስለተያዙ
ያማል😭 አይዞህ ወንድሜ በርታ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር "ዳዊትም በአምላኩ በእግዚያብሔር ልቡን አበረታ ይላል (1 ሳሙኤል30:6) በህይወት አሸንፎ ለማለፍ መበርታት ግድ ነው አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር በምታልፈው ነገር ሁሉ አቅምና ብርታት ይሁንህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መጽናናቱን ያብዛልህ ወንድሜ እጅግ ልብ የሚሰብር ሃዘን ነው እግዚአብሔር ልብህን ይደግፍልህ በዘመን መጨረሻ ላይ ነው ያለነው በትንሳኤ ሙታን የምናምን ክርስቲያን ስለሆንክ በዚህ ህያው ቃል ተጽናና 1ኛ ተሰሎንቄ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
እባክህ እርዳው ሚድያ የያዘው ነገር አሪፍ ነው በህግ ያለውን ተከታተሉለት እባክህ ፍትህ ይስጣቸው
እኔአፈር ልብላ ኡፍፍፍ በምን ቃል ላፅናናህ የኔአባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ምን አይነት ጨካኞች ገጠሟችሁ😭😭 አይዞህ ወንድሜ መደኃኒአለም ደሟን ይመልስልህ🙏
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናህ ባልሰማሁት አልኩኝ
"እመብርሃን ታፅናናለህ ወንድሜ
ጌታ ቸርነቱን ምህረቱን ያድርግልህ የማፅናናት አምላክ ያፅናናህ :
ውይ ወንድሜ ጌታ መጽናናቱን ይስጥህ እጅግ ከባድ ነው ኣይ ኢትዮጵያ !! በቃ እንዲህ ትሁን እግዚኣብሄር ህዝብህን ጠብቅ
ታድያ ቢያዙ ምን ዋጋ ኣለው ምን ህግ ኣለና ትንሽ ኣመት ይታሰራሉ ይለቀቃሉ ተመልሰው ያው ነው
ህግ ቢኖርና ፍርዱን በጣም ጠንከር ቢል መንግስት በደንብ ኣስቦበት ህጉን ጠበቅ ቢያረገው ሌሎች ይማሩበት ነበር ወንጀሉም ይቀንስ ነበር ኣሁን ግን የፈለጋቹ ኣድርጉ የተባሉ ነው የሚመስለው
አባቴ ስታሣዝን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ
አፅናኝ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን 😢😢😢
ኡፍ ይቺ አለም እደው ዘላለም ለማይኖርበት የሰው ሰቆቃ መስማት እግዚሃብሄር ሆይ ጌታ ሆይ እባክህ አጽናናው !!!!!! ልብ ሰባሪ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዞክ
አይዞህ ወንድማችን መበርታት ግድ ነው እግዚአብሔር ያጠንክርህ
ያረቢ አላህ መፅናኛ ይስጥህ እንዴት ማፅናናት ይቻላል አንተን በአላህ በርታ !!!
እግዚአብሔር ነብሷን ይማርልን እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ እዴት አትጎዳ ምስኪን ግን እግዚአብሔር ሁሉን ማረግ ይችላል እሱ ያፅናህ እንጂ ቃላት የለኝም ላንተ እሚሆን😢
ወድሜ እግዚያብሔር ያፅናህ ተው ፀበል ሒድ የእዩብን ፅናት ይስጥህ አስተውል ጉልበትህ እግዚያብሔር ይስጥህ
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ አይ ኢትዮጵያ በቃ እንዲህ ሆነ ሀገሬ
አይዞህ ወንድሜእግዚአብሔር ልብህን መንፈስሕ ይጠግን እርሱይፈውስህ ይችላል ማፅናናት መፈወስ ሁሉ የህርሱ ነው እርሱ ቸርነቱ ድንቅ አርጎ ይግለፅል እንፅልይልሀለ በሰላም በጤና ይባርክህ
የዚችን ምድር ክፉ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም እግዚአብሔር ይምታው!
😢😢😢 ልባችሁን አላህ ይስበረ ስብር ነው ያደረገው
ወይኔ ዮሐንስ እንደዚህ ተሰብረህ በማየቴ አዝኛለው የውነት የሰፈሬ ልጅ
በጣም ያሳዝናል ከቻላችሁ እውነት አፅናኑት የኔ አባት😢
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የስራ ዋጋቸዉን ይሰጣቸኋል እህህህህህህ ነፍሰ ገዳይ ነገ የዘላለም እሳት ይበላችኋል። የሰዉን ላብ እየቀሙ የሚኖሩ እህህህህ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ሆኖ ይፈርዳል። እግዚአብሔር ዝም ሲል ምንም የማይፈርድ ይመስላል። እህህህህህህ ሁሉም ቀን አለዉ
እግዚአብሔር፡ ያፅናህ፡ ነፍሷን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ አይዞህ፡ ወንድሜ፡ ደሟን፡ ፈጣሪ፡ ያውጣልህ፡ ገዳዮች፡ ፈጣሪ፡ ይበቀላችሁ፡ ያጠፋችሁትን፡ የንፅህ፡ ሠው፡ ደም፡ በመላው፡ ቤተሠባችሁ፡ ውስጥ፡ ገብቶ፡ እስከ፡ ዘር ፡ ማንዘራችሁ፡ ያጥፋችሁ፡ ምን፡ አድርጌ፡ ነበር፡ እስክትሉ፡ ድረስ።
🥲🥲🥲🥲🥲
አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ። የሰው ልጅ አካሄዱ የተለያየ ስለሆነ ነው። በርታ!!!!!
ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ ሂወት እንደዚህ ናት በቃ ምንም ማድረግ ይቻላል ፈጣሪ ያበርታህ
ወንድሜ እግዛብሔር በብዙ ያጽናህ!!
ለገዳዮች የሞት ፍርድ ይገባቸዋል
እዚህ እመሪካን አገር ቢሆን መጀመርያ እሱን ነበር ምርመራ የሚደረግለት::: ለምን እሱ እልገደሉትም? ጨለማ ከሆነ እንዴት ቀለበትህን ስጣቸው አለች ውስጥ ከሆነች? ብዙ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል!! ራሱ ያዘጋጀው ይሆናል!! እሱ ነበር የወጣው!! በህይወት አለ!!! ስላለቀሰ ስለተናገረ እኛን ሰዎች ስንባል ብዙ ትያትር መስራት እንችላለን:::
Eko.esu edet alimotem
ወንድሜ የሚያፅናናው እግዚያብሄር ነው እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ::
😢😢😢😢😢
ነገም ሌላም ቀን ነው
ፅናትን ይስጥሕ ወንድሜ
😢😢😢😢በጣም የሳዝነል እግዝህር ፅንአቱን ይስጥህ፡፡
እኔ ታሪክ በመስማቴ ብቻ የዚን ያክል ከቆሰልኩ ያንተን የልብ መድማት ላስበው አልችልም😢 ያማል
እራሷን ልጇን አንተን ይዛ ነጎደች የእውነት አምላክ ይፍረድ 😢
ወንድሜ የኔ ጽጌረዳዬ የአንድዬ እናት ጽናቱን ትስጥህ እግዚአብሔር ጨርሶ ያጽናናህ አይዞህ ይሄም ያልፍል