'' ይብላኝልን ነፍስ አባት ለሌለን '' በቀሲስ መንግስቱ ጥላሁን አባ ገ/ኪዳን ግርማ '' አትፍሩ ''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • '' ይብላኝ ነፍስ አባት ለሌለን '' በቀሲስ መንግስቱ ጥላሁን (የእናቴ ልጅ )አባ ገ/ኪዳን ግርማ አትፍሩ
    ፨ የኦዳ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ማገዝ ለምትፈልጉ
    -ሒሳብ ቁጥር 7000002659668
    የሒሳቡ ስም የአቡ ኦዳ አቡነ ገ/መ/ቅዱስ ቤተክርስቲያን
    (ንብ ባንክ)
    ስልክ 0912205760 እና 09137688
    0912654912 / 0910512095
    ቴሌግራም ቻናሉን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
    / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️www.youtube.co....
    2.ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት እንዲሁም ለዓመታት አብሮ መኖር አይከብድም ?
    ▶️ • ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት ...
    3.ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱኝ
    ▶️ • ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    5.በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ የቀረበው ወጣት እና አሳዛኝ አባቱ
    ▶️ • በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ ...
    6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
    ▶️ • Video
    7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
    ▶️ • Video
    8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
    ▶️ • Video
    9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
    ▶️ • Video
    11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
    👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ...
    #libonatube #ethiopian orthodox

ความคิดเห็น • 302

  • @semeraali2142
    @semeraali2142 2 ปีที่แล้ว +22

    እኔ ሙስሊምነኝ ግን ስለሌላሀይማኖት ሰለማይሳደቡ ብቻ አመሰግናቸዋለሁ

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እህታችን ተባርክ

    • @demelashdagnachew1864
      @demelashdagnachew1864 2 ปีที่แล้ว +1

      ወልደ ሚካኤል

    • @deaconsemere5558
      @deaconsemere5558 2 ปีที่แล้ว

      ናመሰግናለን ውድ ወድሜ

    • @babybabymarco2148
      @babybabymarco2148 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እዚህጋ መንፈሳዊ ትምህርት ነው እሚሳደብም ካለ ማስተዋሉን ይስጠን

    • @habitam
      @habitam ปีที่แล้ว

      ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mayema3846
    @mayema3846 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንኳን ማመንህ አዳነህ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው አይለይህ።

  • @astermamuye7219
    @astermamuye7219 2 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ቦታውን አውቀዋለሁ እንጪኒ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባላል እኔም ለመዳን በርቀትም ቢሆን ደጅ እየጠናው ነው ሰማዕቱ ይስማሽ በሉኝ አሜን አሜን

    • @user-zz3bb9cl7z
      @user-zz3bb9cl7z 2 ปีที่แล้ว

      ስልክ ካላቸው pleas ? Or ምስክርነት የሰጠው ልጅ ስልክ የሚያውቅ ካለ ?

    • @yesehaq2729
      @yesehaq2729 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 👏👏👏

    • @deaconsemere5558
      @deaconsemere5558 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰማእቱ ይስማሽ የኔ እናት

  • @user-zi8uk1xj2m
    @user-zi8uk1xj2m 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አብስራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ 👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💒💒💒💚💚💚ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @babys7570
    @babys7570 2 ปีที่แล้ว +20

    ወንድሜ በስመ አብ ስትል ደስ ትለኛለህ ፍጻሜአችን ስሉስ ቅዱስ ያሳምርልን አሜን!!!

    • @ururur6108
      @ururur6108 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጠ ወንድማችን ያሳዝናል ያአገረችን ነገር ውሃው መብረቱ ኑሮው ብቻ ምኑ ተወርቶ ዝም ይሸል ( አባይ ታገደባ አለፈልን ስንል ብሶብን ቁጭ😅

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q 2 ปีที่แล้ว +1

    1000ኛው ለይክ ያደረኩት እኔ ነኝ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +22

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን፤ ተዋሕዶ የቀደመች የሀዋርያቱ ሃይማኖት ነች፥ መፅሐፍም እንዲህ የቀደመችውን መንገድ ተከተሉ በዚያም ሂዱ ይለናል፥ የተዋሕዶ ልጆች ፅኑ፥ በርቱ፥ ትጉ ክርስቶስ እንዲህ ብሎናል ''እኔ ዓለሙን እንዳሸነፍኩት እናንተም አሸንፍት'' ብሎናል ስለሆነም የአምላካችንን ትእዛዝ ተቀብለን ወደ ተግባር ቀያሪዎች እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን🙏

    • @etssss7814
      @etssss7814 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏

    • @zedolast5657
      @zedolast5657 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏

  • @haregwynhargwyne5694
    @haregwynhargwyne5694 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድግል ማርያም በቤቷ ታፅናህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💒💚ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ማርያምን🙏

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 ปีที่แล้ว

    የውነት ወንድማችን እግዚያብሄር አድሎታል አሁንም መጨረሻውን ያሳምርልን ያብስራ ወንድሜ እግዚያብሄር ፀጋውን አብዝቶ ያድልክ

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 ปีที่แล้ว

    የውነት መምር ምረታብ ቃልዬትን ያሰማልን

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @martalove3995
    @martalove3995 2 ปีที่แล้ว +1

    Ellllllllllll zemari melaykt yasmalen wendemachen enamesgenalen

  • @kerstosefikirinawe5047
    @kerstosefikirinawe5047 2 ปีที่แล้ว

    Ekane dane metateh egzehabher kante gare yehune ❤👏👏👏

  • @user-so2we5qq9f
    @user-so2we5qq9f 2 ปีที่แล้ว

    Amini amini amini zaga barkati yadlalini zaga barkati a ybzalini❤️😘👍🍀🌹💒💒💒💒💒💒💒

  • @sraayele840
    @sraayele840 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አበሳ ወድም እምታቀርባቸሁ ቢድኦ ወች በጣም ደስ ይላል ወድሜ በርታ አዞህ የኔ ወድም

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 ปีที่แล้ว

    ደስ ሚል መዝሙር ነው ቃልዬትን ያሰማልን

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 ปีที่แล้ว

    ልቦና ቲዩብ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ በርታ።

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egiziyabhir bereketun yistachihu

  • @rahelbahemn4424
    @rahelbahemn4424 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🥀🌹🕊️🟢🕊️🟡🕊️🔴🕊️🌹🥀

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ellllllllllllllllll

  • @chatcenter8650
    @chatcenter8650 ปีที่แล้ว

    እግዝኣብሔር ያቁመክ ወንድምየ ስለኣቀረብክልን ጥሩ ትምህርት እነዝማ ኣስመሳዮች ናቸው

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 ปีที่แล้ว

    መፅሐፍ ቅድስን የማያነብ ትውልድ ወደነዱት ይነዳል። መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር የማያስተውል ሕዝብ ይገለበጣል ይላል። እግዚአብሔር አምላክ አስተዋዮች ያድርገን። ቃሉን አንብቡ ቃሉ መልስ አለው።

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 ปีที่แล้ว +3

    መምኅራችን ድያቆን ሆኖክ ኣባታችን ኣባ ገበረ ኪዳን ቃል ኅይወት ያሠማልን👏❤️

  • @mohammedm5556
    @mohammedm5556 ปีที่แล้ว

    ኦሮምያ ምራብ ሸዋ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 2 ปีที่แล้ว +1

    የኣባ ስብከት ግን እንደት እደምመስጥ ኮ ረዥም እዲሜ ይስጥልን

  • @misiraaguddato3570
    @misiraaguddato3570 2 ปีที่แล้ว +6

    ያባታችን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በሁላችንም ላይ ይደር ያባታችንም ፀሎትና በረከታቸው ይደርብን አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

    bahunu Gize Nefs Abat meyaz yasferal !!!!
    Bezu Gud semtenal !!!
    Ene ziiiiiim biye wede amlake ematsnalehu !!!

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @user-fh8wf5mq3x
    @user-fh8wf5mq3x 2 ปีที่แล้ว

    እሄ ሰዉዬ የኔ ነገር ነዉ የተናገረዉ ምን አለበት እንደሱ ባረገልኝ እግዚአብሔር ለኔ ለባርያህን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ለተጨነቀው ሁሉ ይድረስ አሜን

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 ปีที่แล้ว

    በጣም ♥️

  • @tgegist6774
    @tgegist6774 2 ปีที่แล้ว

    ሰመላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለቤቱ አድሰ ነኝ እኳን ለመቤታችን ለቅድት ድግል ማሪያም አመታዊ ክብር ብአለ አደርሰን አሜን3 ይህን መልክትየምታነቡ በማሪያም በባእድ አገር ነዉ አምኖርዉ እናነፍሰ አባት ሰፍልግ አጣሁኝ ዉድሜ እባክ ዱባይ አግች ነበር ግን አልሆነም። አኔ ሳዉዲ ነዉ በቴሊ ግራም ቀሲሲ እምታቁ ንገሩኝ በመደሀኔለም
    አዳታሳልፍኝ🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታ

  • @yemanemebrahtu7803
    @yemanemebrahtu7803 2 ปีที่แล้ว

    Tebareklgn wendme ebakachu lenem be xelotachu asbugn eht wendmoche

  • @salasbdebebe5625
    @salasbdebebe5625 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሁሉችን ማረን ይቅር በለን እህት ወንድሜችሁ😭😭😭😭 ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅለን ህፁናት እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድሜችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤ በእዉነት ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @batibati6946
    @batibati6946 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ያብዬ እንኳን ደና መጣህዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለምታቀርብልን አስተማሪ ትምህርቶች እናምሰግናለን አባቶቻችን ና እንዲሁም መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመናፍቃን ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣቸው

  • @user-to7fs4bn2g
    @user-to7fs4bn2g 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለሁሉም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekedestegenu3730
    @mekedestegenu3730 ปีที่แล้ว

    Waqayoo sii yaaa ebisuu oblessaa koo ishoo Ebifamii Qulqulletii dubaroo mariyaam sii yaaa ebistuu 👏👏👏👏

  • @freehiwotyemane9870
    @freehiwotyemane9870 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez lig continues like that bravo 👏

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu3143 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልክ ወንድሜ ያብ ስራ አመት እናመሰግናለን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ

  • @fioryhebte8788
    @fioryhebte8788 2 ปีที่แล้ว

    ebakachui be xelotachui asbuji le ehtacui welte maryam, wede kdusi segaui kburi demui endabkagi, egzabher amlake

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ መተት በስመአብ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ወንድማችን እንኳን ተሻለህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว

    Welete Tinsae betselot asibugn Egziabiher yasubachu amen

  • @TigestTigest-us6zp
    @TigestTigest-us6zp 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @abelayele6404
    @abelayele6404 2 ปีที่แล้ว

    ተወልደ መድህን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 2 ปีที่แล้ว +1

    በፍተናየሚፀናየተባረከነው እግዚአብሔር ይመስገንላተየደረሰለኛምይድረስልንየቅዱሳኑየፂድናቃላት የሰማህታታትአሜን፫

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 2 ปีที่แล้ว

    እግዜር አተን እደሰማ. እኔንምይስማን

  • @berketbeka7511
    @berketbeka7511 ปีที่แล้ว

    ማሕበረቅዱሣንብቻውንምንያድርጉካሕናቱብርጳጳሣቱስልጣንሣ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +6

    ወለተ ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏🌸🌸🌸🌸🥀🥀🥀🌹🌹🌺🌺🌼🌿🌿🌿 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @amrh3529
      @amrh3529 ปีที่แล้ว +1

      ዝሜሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-fq1hy9yt7t
    @user-fq1hy9yt7t 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ወንድሜ እኔ በጣም ሰላምነኝ እግዝያብሔር ይመስገን ወንድሜ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው የምታቀርባቸውን ፕሮ ግራሞች ገብዙ በጥቂቱ እከታተላቸዋለሁ እና በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እና ወደ ሀሳቤ ስገባ እኔ በጣም የንሰሀ አባት በጣም ነው የምፈልገው በጣም ከመልህ በሌይ ነው የምፈልገው ወንድሜ ግን እዴት እደማገኝ እድሉን የማገኝመት መንገድ አላውቅ አልኩኝ ብቻ ግራ ገብቶኛል ሀይማኖቴን እጅግ አዶርጌ አብዝቼ እወደዋለሁ ግን በጣም ደካማነኝ ብዙ ነገሮች ይፈታተኑኛል ግን መደበቃዬ የእግዝያብሔርስም እየጠራሁ አነባለሁ ብቻ ምን ልበልህ ወድሜ የንሰሀ አባት በጣም ነው የምፈልገው ወንድሜ

    • @libonatube
      @libonatube  2 ปีที่แล้ว +6

      አይዞሾ የኔ እህት ሁሉም ደካማ ነው ዋናው ድክመትን ማወቅ ነው እና አንቺን ላገኝበት የምችል ነገር እዚህ ኮመንቶ ላይ አስቀምጪልኝ ስልክ ወይም ሌላ ነገር ካለ ከዛ የንስሀ አባት አገናኝሻለው እሺ ።

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ በርታ የሀይማኖት ቀበቶህን ጠበቅ አድርግ ወንድሜ ጊዜው ከባድ ነው

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን እልልልልልልልልልልል👏🌿👏👏👏👏👏👏👏🌿👏🌿👏ዝማሬ መላእት ያስማልን

  • @yeshihabte5474
    @yeshihabte5474 11 หลายเดือนก่อน

    ማህበረ ቅዱሳን ብቻውን ምን ያድርግ የቡ ይህንን መልክት ህዝበ ክርስቲያን ለማንቃት ብንጠቀምበት እላለሁ።ሀላፊነት ያለብን እኔ ፣አንተ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታየች ነን።

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @chaltu9372
    @chaltu9372 2 ปีที่แล้ว

    Minim bihon ye Egzabiher Lij Krostos new yadanek Esun akbrew

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ለመተተኞችና ለመናፍቃን እንደዚሁም ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማፈረሰ የመጡ ባለሰልጣናት እግዚአብሔር አምላካችን ይገፀፀልን ዘንድሮ እኮ መከራው ችግሩ በዛት በአገራችን ወላዲተ አምላክ የአሰራት ሀገሯን ትድረሰላት😢

    • @user-sd9uf8wm6f
      @user-sd9uf8wm6f 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት ቃል ህወት ያሰምልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይሰጥልን ሃገራችን ምህረት ይላክልን

  • @user-en3wn8yt1t
    @user-en3wn8yt1t 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እንደ እሱ በጣም ከባድ ጭንቀት ላይ ነኝ ለሱ የደረሰ ለኔም ለሁላችን ይድረስ እባክህ ወንድሜ ፀልይልኝ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว

    Egziooooooo menafikan mastewalin yadilachu Mahibere kidusan Tegnitwal nibretun yasmelis

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 2 ปีที่แล้ว

    Bebado adarash siagoru yiwulalu

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb ปีที่แล้ว

    የነፍስ አባቴ ኢየሱስ ነው።

  • @ephratanegash5717
    @ephratanegash5717 2 ปีที่แล้ว

    Enatachen ewent new yetnagrut Ewent fetari lebona yestachwe .

  • @masa5699
    @masa5699 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚጋርም ታምር ነው ዋድማቺን አንካን ዳስ አላክ አግዝአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-cv2ud2wm4o
    @user-cv2ud2wm4o 2 ปีที่แล้ว +6

    ወድማችን እንኳን ደህና መጣህል ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን
    ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 2 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER lib yistachew

  • @mickynat2915
    @mickynat2915 2 ปีที่แล้ว

    ከኢየሱስ ውጪ የሌላ አሌ

  • @natikemal5713
    @natikemal5713 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @kehalybeteseb596
    @kehalybeteseb596 2 ปีที่แล้ว

    Tebebe Urale

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርድህ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንት ያርዝምልን

  • @masilame1965
    @masilame1965 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ የኔ ዉድ ያቡ ሰላምህ ይብዛ

  • @NahutaTube
    @NahutaTube 2 ปีที่แล้ว

    mert sewu kale hiwot yasemah

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h 2 ปีที่แล้ว +4

    ጨዎ ነው ያሳደገክ መጥፎውን የምትታዘብ የምትነቅፍ በመልካሙ የምትደሰት ድንቅ ልጀ

  • @meazatilahun4937
    @meazatilahun4937 2 ปีที่แล้ว

    egzhabher yetebckh

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደና መጣ ለአባቶቻችን ለመምህራኖቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን እንዲዉም ለህፃናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመናፈቃን ልቦና ይስጣቸው

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 2 ปีที่แล้ว

      💚💛❤💒💒🙏🙏🙏

  • @mahlettsegay2565
    @mahlettsegay2565 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ያብዬ ልይና እመለሳለሁ አደኛ ነኝ ዛሬ

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክ.. አርጊኝ😍😍🇪🇹

  • @helenbizuneh3870
    @helenbizuneh3870 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ወለተ ጻዲቅ እባላለው ከበረከቱ እሳተፋለው።

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልል👏👏👏

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእወነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ ያፅናችሁ አሜን🙏

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanksgiving you ❤️❤️❤️😘😘💒💒🕊️🕊️🕊️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 ปีที่แล้ว

    የዓለምን ሕይወት በደሙ ያዳነ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ አለኝ.
    እንደ እኔ ያለ ሰው አባቴ እንዲሆን አልፈልግም። ከእኔ ጋር እግዚአብሔር አለኝ እርሱ አባቴ ነው።

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 2 ปีที่แล้ว

    Wendmachin ENQAN EGZIABHER marew

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว

    ከህፃናቱ ዝማሬ በፊት የነበረው የመዝሙር አቀራረብ ላይ ትኩረት ይደረግ ስለ እነዚህ ዘማርያን ዝም መባል የለበትም።

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 2 ปีที่แล้ว

    Yensea abat eyzalew bey god teseraw sewyew kemet largesh aley maryamen

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሁሉም ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
    ወንድማችን ያገልግሎት ዘበንህን ይባርክልክ በርታ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልል

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑትህ የኔ ምርጥ ወንድም በርታ ግፋበት

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክ.. አርጊኝ😍😍🇪🇹

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🇧🇯🇧🇯🇧🇯

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭💒💒💒🤲🤲🤲🤲

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምል ነው በርታ ታናሹ ወንድማችን እግዚአብሔር ኣብዝቶ ፀጋዉን ያድልህ ለመምህሮናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yotormoss9303
    @yotormoss9303 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማለም እግዚአብሔር ይባርክህ የበለጠ ፀጋን አብዝቶ ይስጥህ; ፊትህ ላይ የሚፀባረቀው ለእምነትህ ያለህ ስሜት በጣም ይገርማል እንዲህ በምግባር ያሳደጉህ ወላጅና መምህሮችህ ይባረኩ እግዚዓብሄር በቤቱ ያፅናህ በላቴናው

  • @afrokalayu8530
    @afrokalayu8530 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ለኢትዮጵያ የማይጠቅሙ ስግብግብና ፈሪ ስብስብ ነው እሔ ይታወቅ

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 2 ปีที่แล้ว

    ምቀኛ ፀልይባቸው

  • @danielkolchaossa9186
    @danielkolchaossa9186 ปีที่แล้ว

    Bayhon yibibikagn lenante muwachi yehonewun sew yenefsi abat laderegachu ene yemaymotilin yenefsi abat alegn

  • @maseigeet4308
    @maseigeet4308 2 ปีที่แล้ว

    የነፍስ አባታችን እግዚአብሄር አባታችነው አባቶች የንስሀአባቶችናቸው

  • @hiwottube8089
    @hiwottube8089 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Enkan beselam metakelen wedemachen🙏🙏🙏