Meli konjo selamish yibza endet nesh ? enkuwan dehna matesh wude Tiyake alegn kazih bafit defferin gel la madiyat turu new bilesh neber. Gin andwa ners la bugur new enji la madiyat ayidelam alechign. Ena enda gana litayikish biye new La madiyat defferin litakem??? wayis the ORDINARY ALPHA ARBUTIN litakem ?? ebakish wude nigarign Amesaginalehu meli
It’s a good question! Salicylic acid is good for oily skin but while using retinol is Not good , because salicylic exfoliate your skin whereas retinol help with skin cell turn over so these two products together can be incredibly irritating so do Not wash with SA cleanser if you are on retinol . Retinol by itself ( alone ) can control acne and oil production so just use retinol with out SA cleanser. I have a video on skin care product we shouldn’t be using together .
I’m from Eritrea tebrki
Meluye inidet nesh tefash
Body lotion konjo isti nigering
Melatiyyee xiyaqe alleng isum body mineral sunscreen lee face mexeqem yichalal mellishilingaa
የብብት ፀጉር ማጥፊ እምታቂ ከሆነ ንገሪኝ እየበዛ ነው የሚሄደው
Thank you Melya for always sharing its very helpful 👍🏾👌🏾🥰
እናመሰግናለን እህታችን
ሜላትዬ ሰላም ነው ጠፋሽ እናመሰግናለን
ዌልካም ሜልዩ ውድ የጠፋሰው ❤❤❤❤
Can you do a video on Boils? Pls! Thank you.
Ene sensitive skin new yalen Veet cream remover yemetekemew betam aref new ayasakekem ayetokerm .
መስኪ ቆጆ እናመሰግናለን😍😍😘😘🙏
ሠላም ሜልዬ እናመሰግናለን 😘😘🌹🌹
እናመሠግናለን ሜላታችን
Welcome meluye yene እናት,,,💞mnew ጠፋሽ beselam new ema, eski ማነው endene meluye ቤት ሲገባ enatu ቤት የገባ emimeslew,,, ene meluye ቤት ስገባ hule befegegta new 💞💞💞💞meluye yene እናት,,, enate eko new ምትመስሊኝ wdddd new maregsh yene ልእልት 💋❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የእናትን ያህል ከጠቀምኩኝማ ታድያለሁ
Melu betam Enamsegnaln
Thanks konjo for sharing 🙏
Thank u yanchim selamesh yibeza
Meli konjo selamish yibza endet nesh ?
enkuwan dehna matesh wude
Tiyake alegn kazih bafit defferin gel la madiyat turu new bilesh neber.
Gin andwa ners la bugur new enji la madiyat ayidelam alechign.
Ena enda gana litayikish biye new
La madiyat defferin litakem???
wayis the ORDINARY ALPHA ARBUTIN litakem ??
ebakish wude nigarign
Amesaginalehu meli
Differin የብራንድ ስም ነው እና የጠየቅሽኝ Differin ( vitamin A ) retinol ከሆነ አዎ ለማድያት ይጠቅማል ምክንያቱም vitamin A ለብጉር ማስቆሚያ ቢሰሩም በተጨማሪ ታይሮዚን የተባለው ኤንዛይም ሜላኒን ወይንም ከለር ( ጥቁረት ) እንዳይመረት የማስቆም ሀይል አለው ስለዚህ ይሄ የምነግርሽ መረጃ 100% በጥናት የተረጋገጠ ነው Alpha Arbutin እራሱ ለማድያት ይረዳል እንደ retinol ማለት ነው ስለዚህ የቱን ለጠቀም ለሚለው መልሱ የፈለግሽውን ብቻ አጠቃቀሙን ተጠንቀቂ ( ቪዲዮውን እይው መጀመሪያ) ሚኒራል ሰንስክሪን ደሞ ግድ ነው አለዛ ሌላ ችግር ነው የሚመጣው
@@melatdemessie808 meli min enda melish alawkim yene wud egziabher anchi na bet sabochin yitabikish wude ❤❤❤
Ena madanitun tatakime madiyatu endamayimalas tasfa adergalehu wude egziabher yibarkish
@@bezikiristos2891 አሜን ማድያቱ እንዳይመለስ ሚኒራል ሰንስክሪን መቋረጥ የለበትም በተጨማሪ የፊት እስቲም ወይም የገላም ቢሆን አትጠቀሚ ማድያት ያመጣል
እናመሰግናለን እስኪ ለህፃናት ኤግዝማ የማረዳ ነገር ዶክተር የሚያዝልኝ ክሬሞች ምንም አረዱኝም
በዚህ ሳምንት እሰራለሁ
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ ስለ ኮጂ አሲድ ምን ተያለሽ ልጠቀመዉ ነበር ግን ፈራሁት
ለፊትሽ ነው የጠየቅሽኝ? ከሆነ ኮጂክ አሲድ ለኛ ለጥቁሮች ( ነጭ ላልሆንን ) ለፊት አይመከርም ትንሽ ሀይለኛ ነው ነገር ግን ለጭን መጋጠሚያ ጥቁረት መጠቀም ትችያለሽ
ለፊትሽ በኮጂክ አሲድ ፋንታ ማንዴሊክ አሲድ , አልፋ አርቢውቲን , ፖሊሀይድሮክሲ አሲድ አንዱን መርጠሽ ተጠቀሚ
ከበፊት ቪዲዮዎቼ የሰራሁት ነበረ ስለ ሩዝ ውሀ ለፊት እና በሩዝ ውሀ ውስጥ በጣም በትንሹ ኮጂክ አሲድ ይገኛል እና የሩዙን ውሀ መጠቀም ይቻሊል መጠኑ አነስተኛ ስለሆነ አይጎዳም
@@melatdemessie808 በመጀመርያ ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለው አዋ ለፊቴ ነበር ልጠቀም የነበረው ማድያት የጠፋል ሲባል ሰምቼ ነው አቼ በቤት ውስጥ የሚሰሬውን እጠቀማለው ግን ለውጥ የለውም ሩዙ ደሞ ፌቴን በጣም ደረቅ ያረገዋል
@@anizewde4777 ሩዝ ውሀ ውስጥ ያለው kojic acid አነስተኛ ነው ማድያት የማጥፋት አቅም የለውም እና ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ ) ተጠቀሚ kojic acid ይቅርብሽ
መጀመሪያ ግን ስለ ቫይታሚን ኤ አጠቃቀም ማየት አለብሽ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
ሚኒራል ሰንስክሪንም ግዴታ ነው
@@melatdemessie808 እሺ ሜሉዬ በጣም አመሰግናለው እዳቼ ያሉትን ቀና ሰዋች ያብዛልን ሞክሬ ለውጥ ካለው እነግራሻለው ::
Hi Melat, I have oil face and its prone to Acne. Can I use SA cleanser form my face while I am using Retenoel? Thanks in advance.
It’s a good question! Salicylic acid is good for oily skin but while using retinol is Not good , because salicylic exfoliate your skin whereas retinol help with skin cell turn over so these two products together can be incredibly irritating so do Not wash with SA cleanser if you are on retinol . Retinol by itself ( alone ) can control acne and oil production so just use retinol with out SA cleanser. I have a video on skin care product we shouldn’t be using together .
@@melatdemessie808 This helps. Thanks
Melu welcome!
Meli fite oily nw ena eyetetekwmkut yalehut demo Aveeno nw....betam temechtogn konjo nw gn acne eyetemelalese aschegeregn....Aveeno yhon ende? Chgralew?
Aveeno ብዙ አይነት አለው እኔ ሁሉም ቪዲዮዎቼ ላይ የምጠቀመው ብዬ ያሳየሁት ፈዛዛ አረንጓዴ እና ቤዠ ከለር ያለው የአጃ ምስልም ያለውን ከሆነ የምትጠቀሚው እሱ ብጉር አያባብስም ሌላዎቹ የAveeno ምርት ክሪሞች ግን ብጉር ያባብሳሉ በተጨማሪ ስኳር ዳቦ ፓስታ ( ስንዴ በአጠቃላይ) በዘይት ተነክሮ የተጠበሰ ምግብ ማዘውተር ብጉር ያባብሳል በዚህ እርእስ ላይ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
@@melatdemessie808 Lk nesh Aveeno aydelem....Cerave foaming eyetetekemkugn neber esu nw.....sakom keneselgn....Amesegnalew meli
እባክሽ የብብት ጠረን ማስወገጃ ብትሰሪልን
Lomi tekebi
@@selaminamoges5987 eshi amesegenalhu
Ye aniget tikuret nigerign ebakish
ጥሩ ጥያቄ ነው! የአንገታችን ቆዳ ከፊታችን ይበልጥ ሴንሲቲቭ ነው ምክንይቱም በቂ ወዝ አመንጪ ግላንዶች የሉም አንገታችን ጋር እና ለፊት የምንጠቀመውን የማድያት ወይም የጥቁረት አክቲቭ ቅባት አንገት ላይ መቀባት የለብንም እና የአይን ዙሪያ ጥቁረት የሰራሁት ቪዲዩ እይው ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ ያሉ ቅባቶች ለአንገትም ይሆናሉ ለምሳሌ Avene ( vitamin A ) ቫይታሚን ኤ ይሁን እንጂ ሬትኖል ግን አይደለም ተጠንቀቂ ( ሬትኖል ለአንገት አይሆንም ) ይሄ ሬትንአልድሀይድ ይባላል
በተጨማሪ ቀን ሚኒራል ሰንስክሪን ተቀቢ አንገትሽን ሽቶ አታስነኪ ቆዳ ያጠቁራል እና ምንም ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ
እኔ ብብት ላብ በጣም አለን ግን ሽታ የለውም የሚያስቆም መዳኒት ወይም መርፊ አለ ወይ በናትሽ መልሽልን
ዲዪዶራንት መጠቀም አልፈለግሽም አሉሚኒየሙ እኮ ያስቆመዋል
ዶቭ አስቲክ ተጠቀሚ
ሎሚም ሀሪፍ ነው ተጠቀሚ
La bebet tukrt matfeya ceram teblo yetsra shuk bayegn malye
በዚህ ቪዲዮ ላይ ያወራሁት በሙሉ ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አለ የቆዳ ማንጫ ( skin whitening ) በፍፁም ለመጠቀም እንዳትሞክሪ
@@melatdemessie808 ish yen konjo amseganlaw batem ba mukat meknytnaw maslagne tokarbegn en yehn doderant betakame yatefal?wys lela amerch ale?
Are Tey meluye tolo tolo ney
እሽ እመጣለሁ
👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻