ዘመድኩን በቀለ እንኳን ደስ አለህ! |ብፁዕ አቡነ መቃሪዎስ በጃንሜዳ ነድያንን የመመገብ መርሃግብር ላይ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024
  • #ማህደረ ገድላት
    #ጃንሜዳ ለነድያን የተዘጋጀ መርሃ ግብር

ความคิดเห็น • 21

  • @honeymar140
    @honeymar140 3 ปีที่แล้ว +1

    💒ተመስገን 💒ተመስገን 💒ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒያለም ።እናቴ ተዋህዳ ደስ ይበልሽ የተባረኩ ልጆች አሉሽ።💚💛❤️እሰይ ደስ ሲል እልልልልልልልልልልልልል የኢትዮጵያ አምላክ የአዲስ አበባ ወጣቶች ያሰባችሁት የነካትሁት ይሳካ ይባረክ 💒💒💒ጌታ በመንግሥተ ሰማይ ገነት ያግባችሁ።ዘራችሁ ይባረክ። ወድድድድድነው የማረጋችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እህተ ማርያም ከሪያድ ሳውዲ

  • @vipku1550
    @vipku1550 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን በርክቱልን አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን
    የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን። ብፁዑ አባታችን
    ብራኬው ይድረሰን እድሜ ማቱ ሳላን ይሰጥልን
    ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለሊት ቀን የሚተጉ ልዩ
    አባታችን እመ አምላክ ትጠብቅልን 💚💛❤

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ስታምሩ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    ወንድማችን ዘመዴ እመብርሀን አትለይህ ትባርክህ ያባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
    ማህበረ ገድላት ክፍ ክብር በሉልን አሜን አሜን አሜን

    • @romantaka5985
      @romantaka5985 3 ปีที่แล้ว

      Zemetkun aba enedalhi begosra new yemeyamerebehi

  • @solianaabreha5008
    @solianaabreha5008 3 ปีที่แล้ว

    Lezih hulu egziabher ymesgen,bereketachew yderben✝️

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @shambrasisye4837
    @shambrasisye4837 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤተ ደስ ሲል

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +2

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
    ለቤተክርስቲያን ለሃይማኖታቹ ብዙ ዋጋ
    የከፈላቹ ወጣቶች ።በርቱ 👏

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜ ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን

  • @aekuattube
    @aekuattube 3 ปีที่แล้ว

    ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜንእሜን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመሰገን ጌታሆይ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ናው የሚምርብን ሰላም ላገረደቹን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ዘመዴ እማምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቅልን አሜን፫

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว +1

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 ปีที่แล้ว

    Enkane adersatue wegenote yekermo sewe yebelene

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለረዳ ሁሉ ከመጥረጊያ ጀምሮ

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว +1

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼😃

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว +1

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼