ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለሰ፣ተጠመቀ፣ፍቅረ ኢየሱስ ተባለ::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 289

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 หลายเดือนก่อน +53

    እልልልልልልልልስለ ማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ።ተዋህዶ እናት ናት እውነተኛ ናት መገዱም ጠባብነው😢😢 ወንድማችን እንኳን ወደ ቤቱ መጣህልን ያፅናህ❤❤❤❤ የጠፉት ይመልስልን

    • @amanielweldu6585
      @amanielweldu6585 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen ❤❤❤❤😊❤

    • @btafe
      @btafe 8 หลายเดือนก่อน

      ከየት ነው ያገኘሽው ተዋህዶ እዉነት የሚለውን ከ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ .... ሳትሳደቢ ሳትራገሚ ለመመለስ ሞክሪ

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf 8 หลายเดือนก่อน +1

      ለተጠራጣሪ መልስ የለውም አይገባውም ።በፀሎት አስብዋቸው መናፍቅ ሁሌም መጠራጠረነው ስራው። ተዋህዶ ሁሌም ቀጥተኛ እውነተኛነው🌼🌼🌼🌼🌼';:

    • @natandagnachew2790
      @natandagnachew2790 8 หลายเดือนก่อน

      እሱድሮም ጌታ አን አያውቀውም ለእናአንተብሎነው የመጣው

  • @mickyyimerb
    @mickyyimerb 9 หลายเดือนก่อน +22

    እንኳን ደስ ያለን። ይህ በሰማይም በምድርም ትልቅ ደስታ ነዉ። ወገብህን ጠበቅ አድርግ።

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 9 หลายเดือนก่อน +19

    እደዉ እኮ መመረጥ ነዉ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤ ለዘላለም ትኑር አየ ደስታዉ ነፍስህን ይማረዉ😭⛪🙏

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ 9 หลายเดือนก่อน +16

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጲያዊያን እህት ወድሞቼ በሙሉ ፈጣሪ ቅድስት ሀገራችን ሰላምን ይመልስላት🤲🤲🤲

  • @user-wr9st9um4d
    @user-wr9st9um4d 9 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን ተመስጌን እካን በሰላም መጣህ አሁን በምነቱ አጽቶ ያቆይህ እስከመጨረሻዉ የወጡትም በሰላም ያምጣቸዉ

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q 9 หลายเดือนก่อน +13

    ፍቅረ ኢየሱስ እንኳን ወደ ቀደመችው እምነትህ በሰላም ተሠለስክ በጣም ደስ ብሎናል በቤቱ ያፅናህ

  • @samsathirteen2916
    @samsathirteen2916 9 หลายเดือนก่อน +19

    ፍቅረ ኢየሱስ እንኳን የክርስቶስ አካል በሆነችው ቅድስት በተክርስትያን ማጣህ በቤቱ ያጽናክ❤❤❤

  • @user-nz1mi7ok6q
    @user-nz1mi7ok6q 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል ቢንያም በትክክል ቤተክርስቲያናችንን አውቀሀታል ለካዱት ልቦና ይስጣቸው

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ በደስታ ፍነደኩኝ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለሁሉም ነገር ክበር ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚሐብሔር ይመስገን እግዚሐብሔር ይመስገን ደስ ይላል የተሰሳተ መንገድ ላይ ያሉትንም ልቦናቸውን ይመልሰን።

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ተመስገን ጌታ ሞልቷል ጎዶሎዬ ባአለም የጠፍቱን እህቶቻችንን ወንድሞቻችንን ይመልስልን ምክናያቱም እግዚአብሔር አምላክ አንድም ነብስ ብሆንም አንዳጠፉብት አይፈልግም አሁንም የእግዚአብሔር ታላቅነት እንመሰክራለን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ቅድስት ኦርቶዶክስ በእግዚአብሔር ጥበቃ ስር ነች❤❤❤

    • @AyuAyinu
      @AyuAyinu 9 หลายเดือนก่อน

      Kibir le dingli liji

    • @user-vu8du3yo1y
      @user-vu8du3yo1y 9 หลายเดือนก่อน

      @@AyuAyinu
      Ameen Ameen Ameen❤

  • @derefer6509
    @derefer6509 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል መመለስ ግን ከታች ያለዉ የእግዚአብሔር ቃል በልቡ ዉስጥ ከተፈጸመ ልክ ነዉ። ለሁሉም ሰዉ ይሰራል “አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥7

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለዓለም ቅድስት ስላሴ ።ዝም ያለ ይመስለናል እንጂ አለው ነገር ይሄው ያስነሳል የዘመኑን ሳኦል ቅዱስ ጳውሎስ ብሎ ታርክን ልቀይር ።ፍቅረ እየሱስ በርታ ፍፃሜህን ያሳምረው።

  • @asmarech591
    @asmarech591 8 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል በጣም ደሰ ይላል እጅግ በጣም የመወደውና የማከብረው በቤቱ ያፀናህ 👏👏👏👏👏👏

  • @MillionfikreselassieKets-zp7nu
    @MillionfikreselassieKets-zp7nu 9 หลายเดือนก่อน +26

    ፕሮቴስታንት የሆናችሁ ለመሆን ጫፍ ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በቀና ልቡና ሆናችሁ ቅድስት ቤተክርስቲያንን መርምሯት እወቋት ሁሌም በቅንነት ለመረመረ ፈጣሪም ይረዳል አስተዋይ ልቡናን ይስጠን

    • @btafe
      @btafe 8 หลายเดือนก่อน

      ማርያም ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ካሳየሽኝ ወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለው ... መርምሬ ስላጣሁት ነው

    • @fanaberhe202
      @fanaberhe202 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@btafeYekwyerewun pastor teykw

    • @yohanistadese8166
      @yohanistadese8166 8 หลายเดือนก่อน

      Maryam atamaldm yemil kale eski asayn

    • @btafe
      @btafe 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@yohanistadese8166 መፅሀፍ ቅዱስ አንድ አማለጅ አለ እርሱም እየሱስ ነው ካለ ሌላ አማላጅ የለም ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው ....ባንተ አባባል ሰይጣን አያማልድም የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስለሌላ ሰይጣን ያማልዳል ማለት ነው እያልክ ነው። ይሄ አውቆ ድንዝዝና ይባላል .... ማርያም ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ሳይኖር ታማልዳለች የምትሉት ከየት አምጥታቹ እንደሆ አሳየንና ዛሬውኑ አጠመቃለሁ .... አለም ላይ 8 billion ሰዉ አለ የሁሉም ሰዉ ስም ግን እየተጠቀሰ አያማልዱም የሚል ጥቅስ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም ይሄ በጣም ግልፅ ነው መልሱን መመለስ ካቃተህ ችግር የለውም

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@btafeበትክክልእህቴ/ወይሰወንድሜተባረክልኝ/ተባረኪኢየሱስጌታነው።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት እኔም ፓስተር ቢኒያም. ሁሌም ተክታትይ ነኝ ስለ እመቤቴችን ያለው ፍቅር. በጣም ደስ ይላኝ ናበር

  • @trengogetachew1173
    @trengogetachew1173 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወደእውነተኛዋ ተዋህዶ ሰለተመለስክ ያለነው እንድፀና የኤዱትም እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይረዳን🙏ቀጣይ ዶክተር ወዳጄነህ እንጠብቃለን

  • @merongirma567
    @merongirma567 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ማርያም ክብርሽ ከፍ ይበል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asmarech591
    @asmarech591 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተረ ወዳጅነህንም ሰለእምየ ኦሮቶዶክሰ ሰለአቶ በንያም ይመሰክራል አንድ ቀን እንደሚመለሰ አምናለው ክብረ ምሰጋና ለሱ ይሁን 👏

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ድህና መጡ መምህራችን በኩረ ሰባኬያን ምህረተ አብዬ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል. አንተ እውነትኛ ስው ነህ ስወዳህ. እስክ ቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥችው

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልእግዝአብሄር ሥሙ የተመሠገነ ይሆን በቤቱ ያፅናህ እንኳንም ወደ ትክክለኛለው እምነት መጣህ

  • @user-sd6vx3hm7g
    @user-sd6vx3hm7g 8 หลายเดือนก่อน

    እትዮጵያ የፍቅር ሃገር ነች ግን ማርያምን የእትዮጵያን ጠላት ቆምጬ🐴🐴🐴ነዉ፡።❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚 💊💊💊💊💊💊💊💊💊

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኝ እጁዋን፣ ሠይፉዋን ወደቤቱዋ አመጣች! ይሄ የእግዚአብሄር ስራ ነው አትጠራጠሩ! በዚህ ወቅት ቤተክርስቲያን በሁሉም አቅጣጫ በምትጠቃበት ዘመን እግዚአብሄር የራሱን ስራ ሲሰራ እንዲህ ነው! ታላቅ ታላቅ ደስታ ነው! ፍቅረ እየሱስ ሰይፈ ተዋህዶ!!!

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💚💛❤🙏
    መጨረሻህን ያሳምርልህ። ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ለገለፀለት እውነት ለገባው መመረጥ መባረክ ነው።
    እንኳንም እግዚአብሔር በትክክል በእውነት ወደሚመለክበት መለስህ የቅዱሳኑ በረከት ምልጃ ይብዛልህ።🙏🙏🙏

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል አቤት ሰወዳችሁ ቃል ህይት ያማል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤️🙏

  • @Feven-sf6yf
    @Feven-sf6yf 9 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ይህን ለደረገ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-su4oz9pw4b
    @user-su4oz9pw4b 8 หลายเดือนก่อน +1

    JESUS IS LOVE YOU!!!!! JESUS IS ENOUGH FOR EVER ,he true,way and life!!!!!

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j 9 หลายเดือนก่อน +2

    ደስታ.ወደርየለዉም.እምገባበትጠፍቶኞል.የምሰማዉነገርእዉነትነዉበሉኝ.

    • @user-ty4qv9xq1j
      @user-ty4qv9xq1j 9 หลายเดือนก่อน

      ሊሆን ይችላል.ተዉልቤእመንእጂ

    • @user-ty4qv9xq1j
      @user-ty4qv9xq1j 9 หลายเดือนก่อน

      እስከማረጋግጥእልልታዉይቆየኝ..ልቤተረጋጋ

    • @user-ty4qv9xq1j
      @user-ty4qv9xq1j 9 หลายเดือนก่อน

      መሸለምአለበትለማንቻዉምበቃ....

  • @user-ho6ui6nk7b
    @user-ho6ui6nk7b 9 หลายเดือนก่อน

    Betam des yilal! Egziabher enkuan lezih abekah! Leloch wegenochachininim Egziabher lezih edil yabikachew! Amen!Amen!Amen!

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ይመሰገን ተመስገን እንኳን በደናመጣቸሁ መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ መጨረሻውን ያሰርነው ሁላችንም እግዚአብሔር አምላኬ ይመሰገን ❤❤❤

  • @maranata1484
    @maranata1484 8 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ መጨረሻዬን አደራ በቤትህ ይሁን። ይህንንም ሰው አሰበው

  • @mb74091
    @mb74091 9 หลายเดือนก่อน +1

    Easy Easy egziabhaeir yitebikachiuwhu

  • @HywetyemayyabayLj
    @HywetyemayyabayLj 8 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ታዳ ያለው ሁሌም አመሰግናለሁ ከብር ይግባው ለደንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ሁሉንም ይመልስልን😢😢😢😢

  • @user-yz2ke3nj4h
    @user-yz2ke3nj4h 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት.አቶቢኒ.እውነተኛውን.ቀጥተኛዋን.አናት.የሆነችውን.ተዋህዶ.በመመለስህ.እግዚኣብሔር.ይመስገን.አሜን

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabhear Amlak Yemesgen 👏👏👏

  • @mekdig6135
    @mekdig6135 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 9 หลายเดือนก่อน

    የምህረት አምላክ እኳን በምህረት እጁ ጎበኘህ የውነትም ይወድሐል ሌሎችም ወድም እህቶቻችን ልቦናቸው ይመልስልን ተመስገን❤❤❤

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እነዚህ መናፍቆች ከኦርቶዶክስ እራስ ለምን አይወርዱም ☹️ አንፈልግም ብለዉ ሂደዉ 24 ሰአት ስለኛ ነው ሚጮሁት የራሳችዉ የሆነ ምንም የላቸዉም የሐሰተኛዉ እየሱስ ተከታዮች ልቦና ይስጣችሁ 🤲 ቢንያም ወንድማችን እንኳን ደህና ወደ እናት ቤተክርስቲያንክ መጣህልን በቤቱ ያፅናችሁ ከነ ቤተሰቦችህ 🤲🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏

  • @bbhh211
    @bbhh211 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን ቢኒየ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረእውነት ሁሌም ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቢኒ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 9 หลายเดือนก่อน

    እ/ር ይመስገን እእእእእእእአ ሌሎቹንም እዲዚ ይፈቀድላቸው እእእእእእእእእእእእእእእእእእ

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምር ።

  • @rishane9576
    @rishane9576 9 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እንካን ወደ ቅድስት ቤትህ እንካን መጣህ ኩቡር ወንድማችን ቢንያም መመረጥ ነው እንካን ደስ ኣለህ ተባረክ ኣሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልል እንኩአን ተመልስክ ወድማችን ጠላት ይቃጠል

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልወንድሜ እንኩዋንም በሰላም ወደእናት ቤተክርስቲያንመጣህ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል እንኳን በሠላም መጣህልን ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ እኔም ጠፍቻለሁ እና ወደቤቱ ይመልሰኝ የሥም ክርስቲያን ነኝ በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተኪዳን ብላቹህ አስብኝ አባቶቼ እናቶቼ እህቶቼ ወድሞቼ እኔን ለፂያተኘዋን አስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በአለም ጠፍቻለሁ

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 9 หลายเดือนก่อน

    Silehulum nger e/r yimsgen wedimachin fikir eysus enkuwan wde ewuntgnawa tewahido mtahilin❤❤❤

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤

  • @AlmiAlmi-v8t
    @AlmiAlmi-v8t 8 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም በሰላም ተመለሱ❤❤❤

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💒💒💒

  • @almaztaye9590
    @almaztaye9590 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ታሪክ የሚገልጥ ትውልድ ይፍጠርላት

  • @yodibayu
    @yodibayu 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን

  • @wogenedeme
    @wogenedeme 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቤቱ ያጽናህ።

  • @jordina7769
    @jordina7769 9 หลายเดือนก่อน +1

    I love the trueth testimony aged man. dear Binyam ❤

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ ቀሪዎቹንም ልቦና ስጣቼው

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 9 หลายเดือนก่อน

    Wow des ylal endesachew yale beleh yemiyawek Awkot yemimeles menmen yabzalen desssss ylal ❤

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l 9 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ❤❤❤ተመስገን❤ጌታችን❤መድሃኒታችን❤እየሱስ❤ክርስቶስ❤ይክበር❤ይመስገን❤ለዘላለም❤ኣሜን

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማንም ይህድ ችግር የለውም ሄዶ አለም ሰልችቶት ይመለሳል!! ነገር ግን ጴንጤ ህይወት ነው

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል 👏👏👏ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን💒🤲🙏🙏🙏

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 8 หลายเดือนก่อน

    ላተ የረዳህ አምላክ ሌሎችም ልቦና ይስጣቸው😢

  • @senayitketema9183
    @senayitketema9183 8 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም

  • @HjgUyg-hp9ob
    @HjgUyg-hp9ob 9 หลายเดือนก่อน

    igzabher yimsgen elelelelelelele orthodoxs tewahedo lezlalem tenur ❤❤❤❤❤ 🤲🤲🤲🤲 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tifit589
    @tifit589 9 หลายเดือนก่อน

    እእእእእእእእእእልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 9 หลายเดือนก่อน

    Wow thank you I'm proud orthodox

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተመስጌን❤❤❤❤

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 9 หลายเดือนก่อน

    Eyesus kiristos wedalebat kebad ma ibel wedemianawitat wede anditua k idisit bete chiristian Enquan dehina metah wendmachin. May my God will give you great blessed time our Mothra Mother of God be with you all Saints and the angels also be wi th you.

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 8 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን የድግል ማርያም ልጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerihuny
    @zerihuny 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው እውነት ነው:: ቢንያም: ግብዝ : አትሁን ሲጀመር ጠብን በወንድሞች:መካከል መዝራት: ሐጥያት ነው:: ስማ ሲጀመር የኛ ምሳሌ ኢየሱስ እንጂ ማናችሁም አይደላችሁም:: ሁሉም እንደ ስራችሁ የሚከፍል ጌታ በቅርብ ይገለጣል:: ክርስቲያን :ክርስቲያን የሚያሳድድበት:በአለም ላይ እዚህ ሀገር ብቻ ነው:: ዝም ብዬ ስመለከታችሁ: በዚም ሆነ በዛም side ያላችሁ :የምትመስሉኝ :ድርጊቶቻችሁ: እንደ ፈርሳውያን ትመስላላችሁ:እነሱ ልክ እንደዚህ ነበሩ ::ሕግን ያውቃሉ ስርሀትን ፈፃሚዎች ነበሩ ነገር ግን ልክ እንደናንተ የ ፍቅር ሕይወት የላቸውም::ክርስቶስን የሚያሳድዱ ነበሩ:: አሁን ወንጌልን እንዳይስፋፋ የምታደርጉትን ውጅንብር ትውልድ ልቡ ለአምላኩ እንዳይሰጥ ተስውን ታጨልማላችው ሁላችሁም ከእግዚሐብሄር ፍርድ አታመልጡም :: በሥጋችሁ ብዙ አትርፈአል:: ፓስተር :በለው ነብይ : ቄስ :በለው ሊቀ ...ምናም በለው: ለጊዜው ለሆዳችሁ ተሳክቶላችዋል:: በየህለቱ በሁላችሁ ምክንያት በየባንኮኒው በየመሸታቤት እራሱን አደንዝዞ ተስፋየቆረጠው: ወንጌል ሳያገኝ በናንተ ውዝግብ ምክንያት ንስሀ ሳይገባ ወደ ጥልቅ ይወርዳል:ሁሌ ክርከር ሁሌ አድመኝነት: ሁሌ አመፃ ጠብቁት ባለቤቱ ይመጣል::

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 8 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @user-cm7ix8pg5r
    @user-cm7ix8pg5r 9 หลายเดือนก่อน

    ዛሬም ተመስገን አምላክሆይ ወድማችኘን በቤቱ ያፂናህ

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigstseyum946
    @tigstseyum946 8 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ መንገድ እዉነት ነዉ ወንድሜ ፓስተር ቢንያም ሰባት እጥፍ እሳት እሳት እንዳገኘህ አዉቀሀል እየሱስ ብቻዉን አምላክ ነዉ እቺ ምድር መፍትሄዋ እየሱስ ነዉ ወንጌል ይቀጥላል

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ 9 หลายเดือนก่อน

    "eiiiiiiii egzieber ymesgen enkon wode bieteh temeleseh🎉❤❤❤❤❤

  • @titik1349
    @titik1349 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 9 หลายเดือนก่อน

    Egzaberh yimezgen👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @abel2933
    @abel2933 9 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይመስገን።

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ተመለስከልን❤❤❤❤❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ይላል

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 8 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም ቢንያም ሲመለስ የብልጸፅግና ካህናት አቢይን እያመለኩ ነዉ

  • @user-rr3pt3tz4c
    @user-rr3pt3tz4c 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @burtukantake183
    @burtukantake183 9 หลายเดือนก่อน

    Egzber yimegan Elelelelele Elelelelele ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ghbcfundnb9796
    @ghbcfundnb9796 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏

  • @firhiwatdejena1193
    @firhiwatdejena1193 8 หลายเดือนก่อน

    Egzhbher yemsgen enqun kidbelos srat tefta kidst dengel marym bhiwat be mnged tekdmle ❤❤

  • @ADE-GOYTA
    @ADE-GOYTA 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @user-gp5dg2wi7waster
    @user-gp5dg2wi7waster 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ amilak yimesgen

  • @herot8151
    @herot8151 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @melesenigatu8022
    @melesenigatu8022 9 หลายเดือนก่อน

    Kibret yistilign,yesemay zega

  • @zerihundiriba5471
    @zerihundiriba5471 7 หลายเดือนก่อน

    ኢኔን የምያሳዝኔኝ ተዋቅ ኔን የሚሉ ሰዎች የብዞዉችን ሰው ህይዎት በራሳቻው አዞርት ዉስጥ ማዞር ይፋልጋሉ፡፡ ፓስተር ብንያም ቆይ የህዮት ጉዳይ እና በታቦቱ ጉብኝት ወይም ቱሩዝም የምጋኝ ነጋር ምን አገናኜው