ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። እየሱስ ጌታ ነው። አምልኮ፣ ዝማሬ ፣ ስግደት ለጌታ ይሁን። መልካም አምልኮ።
ከጭቃ ከረግረግ ያወጣኝን አምላኬን ዘለአላም ላምልከው። አሜን። ሃሌሉያ።
ኤር ሕይወትህ ኢየሱስ ኢየሱስ የመተሸት እንዴት አይነት የተባረክህ ዘማሪ ነህ ወርቅዬ ከዘመሩ አይቅር እንዲ ሕይወት ሕይወት የሚሸት መዝሙር ነው ።ሰዎችን ወደ ክርሰቶስ ሙላት የሚያገባ አሁንም ተባረክ
ፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክሽ አዳኝሽ ነውና ስገጂለት አመስጊኚው ኢየሱስ ያሳርፍል ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ተባረክልኝወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
በአየሱስ ስም ምን አይነት አምልኮ ነው ጌታ ይባርክህ መንፈስ ቅድስ ሲገኝ እንዲህ ይህ መዝሙር በሰማሁት ቁጥር የጌታ ደግነት እጅግ እጅግ ይበዛብኛል በእንባ ነው የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ ቅድሳን ? ጌታ ሆይ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ለዘላለም አሜን
አዎ ክርስቶስ እንደሰው አይደለም የምህረት አምላክ ነው። ክርስቶስን የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር። ተባረክ ወርቅነህ።
እግ ዚ ያ ብሔ ር ይባርክ ቤተ ሰቦች የተባረ ኩይሁኑእድሜናጤናእግዜያብሔ ርይጨምርልክ❤
ተባረክ ወንድሜ ወርቅነህ እዚህ ጉባኤ ላይ በኖርኩ ብዬ ተመኘሁ ጌታ ቸር ነው በብዙ ተባረክልኝ 😘🥰
ዘመንሽ ይባረክ
😊
አቤት እንዴት የተመረጥክ ነህ ! ዝማሬህ በቃል እና በዜማ ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር መንፈስም የሰፈነበት ነው
መዝሙሮቸኸን ሰስማ ጌታ ይናፋቀኛል በዚ መዘን እንዲያለ መዝሙር ዘመንኸ ይለምልም እግዚሀብሔርን በመፋራት ተባረክ
ይገርማል ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ድንቅ መልእክት እዴት መታደል ነዉ ሁሌ ስሰማዉ ሁሌ በንሳሃ እወድቃለሁ ።
ነብስን የምያረካ መዝሙር
እጅግ በጣም የሚወደው ዘማሪ ፓስተር ወርቅነህ አላሮ ጌታ በውስጡ የከበረ ቅባት ያስቀመጠው አገልጋይ ነው የተቀደሰ ድምፅ ያለው ነው እግዝአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ይስጠው!!!
በጣም እንወድሃለን ተባርከሃል።
Abet eyefeseseyalw yEg/zber kiber wyi.... Tebarek wendime!!
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክሽ አዳኝሽ ነውና ስገጂለት አመስጊኚው ኢየሱስ ያሳርፍል ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ተባረክልኝወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ❤️❤️❤️
ያአባቴ ልጅ ወንዴሜ እግዚአብሔር ❤❤🙏ጸጋዉን ያብዛልህ ሰምቸዉ አላዉቀዉም ነበር ግን አሁን ስሰማዉ በደስታ ብዛት እያላቀስኩ ነዉ የሰማሁት ጸጋዉን ያብዛልህ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም 🙏🙏🙏
ሁሌም እርካታ በለው አምልኮ እንዴምንበርክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክ እንዴ አንተ አይናት አጋልጋዮች ይብዘልን አሜንንንን አሜንንንንን ክብሩን ጌታ ይዉሰዳ
በቀረዉም ዘመንህ ከአንተና ከቤትህ የእዝሐብሔር ሽታ አይጥፋ አሜን።
wow bless u
ተባረክ ሁሌ ዝማሬዎችህን ስሰማ እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ይወድቅብኛል፡፡
ሰትዘምር በነበርኩ ጌታ ሆይ ተባረክ
አሜን...አሜን..ዘመንህ ይባረክልኝ የኔ አባት❤❤የጌታ መንፈስ ያረፈብህ ፀጋውም የበዘልህ ነህና በየዘመኑ ለትውልድ የሚሆን ምንጭ ከውስህ አይታጣ❤❤ እወድሃለሁ 🥰❤!!
እንዳተ አይነቶች ዘማሪዋች እና የወንጌል አርበኛ ያብዛልን ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ
ወርቅዬ ወንድሜ ብሩክ ሁን
❤
ቅዳሜ ማለዳችንን በዚህ ዝማሬ እንባረክበተ
እንደወደድኩህ ነው የቀረሁት።አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ በጌታ አምናለሁ!!❤👍
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሰምህ ይባረክ እወድሀለሁ
ፀጋው ን ያብዛልክ
Blessed
Amen eyesus geta new Hallelujaaaaaa
my hero worikishi faXar enkohane kaza beti woxahi geta yeriadaki kaselexana bvohala bagetarihi tabaratani naberi god bless you my best friend
ወርቅዬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ተባረክልኝ ።
ድንቅ መዝሙር አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
ወንድሜ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ!!!
wow....!
ሀለሉያ አባ አባባ ስለምህረትህ ዘመነን ሁሉ አምሰግንሃለው
ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ😮❤😢 ወርቅዬ እግዚያብሄር አምላክ በብዙ ክብር እና ሞገስ ዘመንክን ይሙላው ያንተ የሆኑ ሁሉ ይባረኩ።
አሜን የእ/ር ስው ተባረክ
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ የኔ አባት ፀጋ ይጨምርል
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ
አንተ የተባረክ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይጨምርልህ ወንድሜ!!
ብሰማው ብደጋግመው ያልጠበኩት በመንፈስ የተሞላ ዝማሬ ነው!!!you are so blessed Man of God!!we are very previlaged to have you!
GGG
Pastor Workineh woowoow Ameen Ameen I don't know what to say thank you 🙏 God bless you 🙏
አቤት የሚያረሠርስ የግዚያብሄር መንፈሥ በአተላይ ነው የኔ ወንድም ጌታ ይባረክ
God bies you and your famile
Tbarke amennnnnnnnn
ሞገሥ ጨምረህ እየተገለጥክ ሥለሆነ ሥለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
እንኳን የጌታ ምህረት በዛልህ
ተመስገን የኔ ጌታ እንኳን አገኝህኝ እንኳንም አወኩህ
ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ መዝሙር። ተባረክ።
Blessed in Jesus name brother!
ሚገርም ፀጋ...😘 ድምፅ 😍😍😍😍
Amen may God blesse you
God bless you all
Eyesus goyta eyu Halleluja
ተባረክ ወንድሜ ወርቅነህ በብዙ ተባረክልኝ❤
You are a blessing Brother . May the Lord continue to use you. This is a beautiful worship. Thank you for leading God’s people to the presence of God with your humble Spirit.
0
,😊😅😊
እግዚአብሔር መልካም ነው አሜን ትባረክ ።
My favorite singer of all tiime Workneh Alaro !!!! Thank you Lord for your saving grace !!! God keep blessing & protecting you brother !!!!
amen.amen.amen.amen.amen.amen.ameeeeeee
GBU!
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Amen. God bless you. I am blessed by this song
Egziabher tilq new...praise God
እንዴት አይነት መንፈስ ነው ነፍስን አልፎ አጥንትን የሚነካ ኡፍ ጌታ ሆይ ስምህ ከፍ ይበል 💕💕💕
ዘመንህ ይባረክ
አሜን በብዙ ተባረክ 🙏❤❤❤🙏
ተባረክ እለት እለት የማይጠገብ ክብር ለጌታ ይሁን
የጌታ ይብዛልህ ተባረክ
WooWooWAmeeenAmeeenAmeeeenGeta Yebarki Stagun Yabzalki
ይን መዝሙር በፅኡፍ አስቃምጡልኝ ፕሊስ ፕሊስ 🙏ናፍሴ ሆይ.......
More information: ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ (Tesfaye Gabisso), ፭ (5) ...ከጥፋት ፡ ጉድጓድ ፡ ውስጥ ፡ ከረግርግ ፡ ጭቃ ፡ ያወጣኝእግሬን ፡ በድንጋይ ፡ ላይ ፡ አቁሞ ፡ ያፀናኝበፀጋው ፡ ደግፎ ፡ በሕይወት ፡ ያኖረኝከክፉ ፡ ፍላጻ ፡ በእጁ ፡ የከለለኝአዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለትመሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለትበሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለትቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምርቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለትድካምን ፡ ህመምን ፡ ቁስልን ፡ ስብራትን ፡ አይቶዘመድ ፡ ርቆ ፡ ሲቆም ፡ ኢየሱስ ፡ ተጠግቶበፍቅር ፡ አክሞ ፡ ሕይወትን ፡ ያድሳልለውለታው ፡ ምላሽ ፡ ከቶ ፡ ምን ፡ ይገኛልአዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለትመሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለትበሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለትቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምርቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለትየጫንቃዬን ፡ ሸክም ፡ ጌታዬ ፡ ደርሶ ፡ ጣለልኝየዕዳዬን ፡ ጽሕፈት ፡ በሞቱ ፡ ሻረልኝምህረቱ ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያሳየውከእግሩ ፡ ሥር ፡ ወድቄ ፡ ጌታዬን ፡ ላክብረውአዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለትመሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለትበሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለትቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምርቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለት
@@merhawierena1268 ዎውው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏♥️
wowow amen amen tebarekilignn
God bless you more brother!
I touched with this sing! God bless Pastor Singer Tesfaye Gabito! And thank you wendme
Zemen yibarek
Geta enkoni agazaki tabaraki tabarkealhu
እግዚአብሔር ይባርክህ።
Egziabher ybarekh Halleluja
Amen amen Eyesus geta new
Very beautiful song God bless you
Glory be to the Lord; God bless you dear brother, love & respect.
he is so much blessed .... i looovvve the spirit when he sings
አሜን አሜን!!!
ameni god bless u
May God bless you like u bless us with heavenly lyrics.
All glory be to God Almighty 🤗🤗🤗
አሜን ተባረክ
Eyesus geta new Ameeeeeeeeen
አሜን አሜን ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክ
Ameeen ameeen Tebark
Tebarek wendme bruk neh
Tebarek wendeme tsegaw yebezaleshe
Tebarek
Geta eyesus yibarek
Powerfully worshipper may God blessing you🙏🙏🙏🌎🌎🌎
Amen halylya eyesyuse tabarkilge
Amen blessing to you 🙏 🙏🙏
አሜን😍
Pastor Workineh God bless you !!
you are blessing for our nation!
Glorious Bless you more brother
Thank you
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። እየሱስ ጌታ ነው። አምልኮ፣ ዝማሬ ፣ ስግደት ለጌታ ይሁን። መልካም አምልኮ።
ከጭቃ ከረግረግ ያወጣኝን አምላኬን ዘለአላም ላምልከው። አሜን። ሃሌሉያ።
ኤር ሕይወትህ ኢየሱስ ኢየሱስ የመተሸት እንዴት አይነት የተባረክህ ዘማሪ ነህ ወርቅዬ ከዘመሩ አይቅር እንዲ ሕይወት ሕይወት የሚሸት መዝሙር ነው ።ሰዎችን ወደ ክርሰቶስ ሙላት የሚያገባ አሁንም ተባረክ
ፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክሽ አዳኝሽ ነውና ስገጂለት አመስጊኚው ኢየሱስ ያሳርፍል ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ተባረክልኝ
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
በአየሱስ ስም ምን አይነት አምልኮ ነው ጌታ ይባርክህ መንፈስ ቅድስ ሲገኝ እንዲህ ይህ መዝሙር በሰማሁት ቁጥር የጌታ ደግነት እጅግ እጅግ ይበዛብኛል በእንባ ነው የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ ቅድሳን ? ጌታ ሆይ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ለዘላለም አሜን
አዎ ክርስቶስ እንደሰው አይደለም የምህረት አምላክ ነው። ክርስቶስን የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር። ተባረክ ወርቅነህ።
እግ ዚ ያ ብሔ ር ይባርክ ቤተ ሰቦች የተባረ ኩይሁኑእድሜናጤናእግዜያብሔ ርይጨምርልክ❤
ተባረክ ወንድሜ ወርቅነህ እዚህ ጉባኤ ላይ በኖርኩ ብዬ ተመኘሁ ጌታ ቸር ነው በብዙ ተባረክልኝ 😘🥰
ዘመንሽ ይባረክ
😊
አቤት እንዴት የተመረጥክ ነህ ! ዝማሬህ በቃል እና በዜማ ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር መንፈስም የሰፈነበት ነው
መዝሙሮቸኸን ሰስማ ጌታ ይናፋቀኛል በዚ መዘን እንዲያለ መዝሙር ዘመንኸ ይለምልም እግዚሀብሔርን በመፋራት ተባረክ
ይገርማል ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ድንቅ መልእክት እዴት መታደል ነዉ ሁሌ ስሰማዉ ሁሌ በንሳሃ እወድቃለሁ ።
ነብስን የምያረካ መዝሙር
እጅግ በጣም የሚወደው ዘማሪ ፓስተር ወርቅነህ አላሮ ጌታ በውስጡ የከበረ ቅባት ያስቀመጠው አገልጋይ ነው የተቀደሰ ድምፅ ያለው ነው እግዝአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ይስጠው!!!
በጣም እንወድሃለን ተባርከሃል።
Abet eyefeseseyalw yEg/zber kiber wyi.... Tebarek wendime!!
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክሽ አዳኝሽ ነውና ስገጂለት አመስጊኚው ኢየሱስ ያሳርፍል ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ተባረክልኝ
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ❤️❤️❤️
ያአባቴ ልጅ ወንዴሜ እግዚአብሔር ❤❤🙏ጸጋዉን ያብዛልህ ሰምቸዉ አላዉቀዉም ነበር ግን አሁን ስሰማዉ በደስታ ብዛት እያላቀስኩ ነዉ የሰማሁት ጸጋዉን ያብዛልህ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም 🙏🙏🙏
ሁሌም እርካታ በለው አምልኮ እንዴምንበርክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክ እንዴ አንተ አይናት አጋልጋዮች ይብዘልን አሜንንንን አሜንንንንን ክብሩን ጌታ ይዉሰዳ
በቀረዉም ዘመንህ ከአንተና ከቤትህ የእዝሐብሔር ሽታ አይጥፋ አሜን።
wow bless u
ተባረክ ሁሌ ዝማሬዎችህን ስሰማ እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ይወድቅብኛል፡፡
ሰትዘምር በነበርኩ ጌታ ሆይ ተባረክ
አሜን...አሜን..ዘመንህ ይባረክልኝ የኔ አባት❤❤
የጌታ መንፈስ ያረፈብህ ፀጋውም የበዘልህ ነህና በየዘመኑ ለትውልድ የሚሆን ምንጭ ከውስህ አይታጣ❤❤ እወድሃለሁ 🥰❤!!
እንዳተ አይነቶች ዘማሪዋች እና የወንጌል አርበኛ ያብዛልን ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ
ወርቅዬ ወንድሜ ብሩክ ሁን
❤
ቅዳሜ ማለዳችንን በዚህ ዝማሬ እንባረክበተ
እንደወደድኩህ ነው የቀረሁት።
አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ በጌታ አምናለሁ!!❤👍
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሰምህ ይባረክ እወድሀለሁ
ፀጋው ን ያብዛልክ
Blessed
Amen eyesus geta new Hallelujaaaaaa
my hero worikishi faXar enkohane kaza beti woxahi geta yeriadaki kaselexana bvohala bagetarihi tabaratani naberi god bless you my best friend
ወርቅዬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ተባረክልኝ ።
ድንቅ መዝሙር አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
ወንድሜ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ!!!
wow....!
ሀለሉያ አባ አባባ ስለምህረትህ ዘመነን ሁሉ አምሰግንሃለው
ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ😮❤😢 ወርቅዬ እግዚያብሄር አምላክ በብዙ ክብር እና ሞገስ ዘመንክን ይሙላው ያንተ የሆኑ ሁሉ ይባረኩ።
አሜን የእ/ር ስው ተባረክ
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ የኔ አባት ፀጋ ይጨምርል
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ
አንተ የተባረክ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይጨምርልህ ወንድሜ!!
ብሰማው ብደጋግመው ያልጠበኩት በመንፈስ የተሞላ ዝማሬ ነው!!!you are so blessed Man of God!!we are very previlaged to have you!
GGG
Pastor Workineh woowoow Ameen Ameen I don't know what to say thank you 🙏 God bless you 🙏
አቤት የሚያረሠርስ የግዚያብሄር መንፈሥ በአተላይ ነው የኔ ወንድም ጌታ ይባረክ
God bies you and your famile
Tbarke amennnnnnnnn
ሞገሥ ጨምረህ እየተገለጥክ ሥለሆነ ሥለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
እንኳን የጌታ ምህረት በዛልህ
ተመስገን የኔ ጌታ እንኳን አገኝህኝ እንኳንም አወኩህ
ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ መዝሙር። ተባረክ።
Blessed in Jesus name brother!
ሚገርም ፀጋ...😘 ድምፅ 😍😍😍😍
Amen may God blesse you
God bless you all
Eyesus goyta eyu Halleluja
ተባረክ ወንድሜ ወርቅነህ በብዙ ተባረክልኝ❤
You are a blessing Brother . May the Lord continue to use you. This is a beautiful worship. Thank you for leading God’s people to the presence of God with your humble Spirit.
0
,
😊😅😊
እግዚአብሔር መልካም ነው አሜን ትባረክ ።
My favorite singer of all tiime Workneh Alaro !!!! Thank you Lord for your saving grace !!! God keep blessing & protecting you brother !!!!
amen.amen.amen.amen.amen.amen.ameeeeeee
GBU!
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Amen. God bless you. I am blessed by this song
Egziabher tilq new...praise God
እንዴት አይነት መንፈስ ነው ነፍስን አልፎ አጥንትን የሚነካ ኡፍ ጌታ ሆይ ስምህ ከፍ ይበል 💕💕💕
ዘመንህ ይባረክ
አሜን በብዙ ተባረክ 🙏❤❤❤🙏
ተባረክ እለት እለት የማይጠገብ ክብር ለጌታ ይሁን
የጌታ ይብዛልህ ተባረክ
WooWooW
Ameeen
Ameeen
Ameeeen
Geta Yebarki Stagun Yabzalki
ይን መዝሙር በፅኡፍ አስቃምጡልኝ ፕሊስ ፕሊስ 🙏
ናፍሴ ሆይ.......
More information: ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ (Tesfaye Gabisso), ፭ (5) ...
ከጥፋት ፡ ጉድጓድ ፡ ውስጥ ፡ ከረግርግ ፡ ጭቃ ፡ ያወጣኝ
እግሬን ፡ በድንጋይ ፡ ላይ ፡ አቁሞ ፡ ያፀናኝ
በፀጋው ፡ ደግፎ ፡ በሕይወት ፡ ያኖረኝ
ከክፉ ፡ ፍላጻ ፡ በእጁ ፡ የከለለኝ
አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለት
መሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለት
በሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለት
ቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምር
ቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለት
ድካምን ፡ ህመምን ፡ ቁስልን ፡ ስብራትን ፡ አይቶ
ዘመድ ፡ ርቆ ፡ ሲቆም ፡ ኢየሱስ ፡ ተጠግቶ
በፍቅር ፡ አክሞ ፡ ሕይወትን ፡ ያድሳል
ለውለታው ፡ ምላሽ ፡ ከቶ ፡ ምን ፡ ይገኛል
አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለት
መሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለት
በሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለት
ቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምር
ቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለት
የጫንቃዬን ፡ ሸክም ፡ ጌታዬ ፡ ደርሶ ፡ ጣለልኝ
የዕዳዬን ፡ ጽሕፈት ፡ በሞቱ ፡ ሻረልኝ
ምህረቱ ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያሳየው
ከእግሩ ፡ ሥር ፡ ወድቄ ፡ ጌታዬን ፡ ላክብረው
አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለት
መሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለት
በሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለት
ቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምር
ቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለት
@@merhawierena1268 ዎውው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏♥️
wowow amen amen tebarekilignn
God bless you more brother!
I touched with this sing! God bless Pastor Singer Tesfaye Gabito! And thank you wendme
Zemen yibarek
Geta enkoni agazaki tabaraki tabarkealhu
እግዚአብሔር ይባርክህ።
Egziabher ybarekh Halleluja
Amen amen Eyesus geta new
Very beautiful song God bless you
Glory be to the Lord; God bless you dear brother, love & respect.
he is so much blessed .... i looovvve the spirit when he sings
አሜን አሜን!!!
ameni god bless u
May God bless you like u bless us with heavenly lyrics.
All glory be to God Almighty 🤗🤗🤗
አሜን ተባረክ
Eyesus geta new Ameeeeeeeeen
አሜን አሜን ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክ
Ameeen ameeen Tebark
Tebarek wendme bruk neh
Tebarek wendeme tsegaw yebezaleshe
Tebarek
Geta eyesus yibarek
Powerfully worshipper may God blessing you🙏🙏🙏🌎🌎🌎
Amen halylya eyesyuse tabarkilge
Amen blessing to you 🙏 🙏🙏
አሜን😍
Pastor Workineh God bless you !!
you are blessing for our nation!
Glorious
Bless you more brother
Thank you