ወቅታዊ ጉዳይ ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ

ความคิดเห็น • 1K

  • @KiD-hx8gx
    @KiD-hx8gx 4 ปีที่แล้ว +321

    ተመስገን አምላኬ የምንናፍቀው ወንድማችን መምህራችን በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ መጣልን እንኳን ደና መጣህልን የተዋህዶ እንቁ ገባ ገባ በሉ የድንግል ልጆች አብረን እናዳምጠው ቅዱስ ቃሉ

  • @sawahi2147
    @sawahi2147 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እደኛ አጣት ሳይሆን እደሱ ቸረነት ይቅር ይበለን

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
    @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ 4 ปีที่แล้ว +117

    መምህር ምህረተአብ አሰፉ ድንግል ማርያም በያለህበት ትጠብቅህ አሜን ☦️🕯️🤲

  • @samuelmakele3847
    @samuelmakele3847 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmealna hawna mhreteab edmen tenan yhabka fetari 🙏🙏🙏

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 4 ปีที่แล้ว +80

    *መምህሬ በእውነት በዚህ የጭቅ ሰአት ቃሉ ብቻ ነው እሚያፅናናን*

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว

      ገኒ የተዋህዶ ልጅ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበንንን እኔ ባርያህ በድያለሁና ይቅር በለኝ በለንንን 🇲🇱❤️🤲🏻😭😭😭

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህረተአብ ጌታችናና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አንተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @selamselam5020
    @selamselam5020 4 ปีที่แล้ว +4

    በኡነት በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አንተን ስሰማ እምውልበት ቀንና ሳልሰማህ እምውልበት ቀኔ የለያል ስብከትህ ሱሴ ሁናል እግዚኣቢሄር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክ የሂወት ምግብ ነው ስብከትህ

  • @hiwotayla6227
    @hiwotayla6227 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    እዉነት ነዉ በእዉነት ማስተዋል ይስጠን

  • @adcotech6381
    @adcotech6381 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እድሜ ከጣናጋ ከአተ ብዙ ተምራለሁ የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለምቱኑር

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርምርትአብ፣እናመስግናለን፣በትክክል፣እመብርሀትጥብቅህ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +57

    በኩረ ሰባኪያን መምህራችንን መምህር ምህረተአብ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️⛪️⛪️⛪️✝️እረጅ እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️✝️✝️እንኳን ደህና መጡልን

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 4 ปีที่แล้ว

      መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
      ባለህበት ቦታ እመብርን ትጠብቅህ

    • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
      @ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ 4 ปีที่แล้ว +2

    መጀመርያ እመቤታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን እኔ በእውነት ነው እምላቸው ቡክረ ሰባክያን መምህራችን መምህር ምሕረት አብ አሰፋ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ግን ልክ ሳየው እንደ ወንጌላዊ ቅዱስ የውሃንስ እኛን ለማዳን ከእግዚአብሔር አምላክ ተልእኮ እንደመጣ ነው ሚሰማኝ እና መጨረሻው ያሳምርልን ለንስሐ ሞት ያብቃን የተዋሕዶ ልጆች ኢትዮጵያም ለዘላለም ትኑር አሜን ፫

  • @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
    @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 4 ปีที่แล้ว +35

    ተመሰገን በጣሚ ደሰ ብሎኛል በጣሚየምናፍቀው የመምህራችን ሰብከት መጣልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @מזלדמסה-כ4ל
    @מזלדמסה-כ4ל 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ አውነትነው አሜን አሜነ

  • @KiD-hx8gx
    @KiD-hx8gx 4 ปีที่แล้ว +42

    የኔ አባት እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሰላምህን ያብዛው አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን

    • @betelehemsisay9557
      @betelehemsisay9557 4 ปีที่แล้ว

      የኔ አባት እውነት ቃል ህይወት ያሰማን ፀጋውን ያብዛልህ ሰላምህን ያብዛው አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አመን

  • @yemaryamnegn2879
    @yemaryamnegn2879 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዝአብሔር ይጠብቅልን ልባችን አረፈ እውነት ነው እግዚአብሔር አይረሳንም የመጣብን ቁጣ ቢያንስ ነው እንጂ አይበዛብን ለኛ በየሰዓቱ በየደቂቃ እኮ ነው የምንበድለው😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ለንሰሃ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትግራይዓባይሃገረይ
    @ትግራይዓባይሃገረይ 4 ปีที่แล้ว +9

    መምህሬ ዕድሜህን ያርዝምልኝ እኔስ ያንተን ቃል ስሰማ ቀኔን በደስታ ነው ማሳልፈው መጽናኛየ አንተ ነህ መምህሬ 🙏🙏🙏

    • @PalmTubeethiopia
      @PalmTubeethiopia 4 ปีที่แล้ว +1

      TH-cam.com/c/palmttubeethiopia
      በቅንነት ሰብስክሪይብ /sunscribe /በመጫን ይተባበሩን እናመሰግናለን

  • @fantunguse625
    @fantunguse625 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መምህር ምረተሀብ ትምህርትህን እንደ እጀራ የምትመግበን ሰላምህ ብዝት ይበልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህወት ያሠማለን መምህራችን እውነት እናመሰግናለን ፈርተናል እመብርሃን ታበርታን

  • @asnackhemnegsha7749
    @asnackhemnegsha7749 4 ปีที่แล้ว

    በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረታብ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 4 ปีที่แล้ว +28

    የተዋህዶ ዕንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 ปีที่แล้ว

    አቤት መምህራችን ሲያስተምሩ እኮ ፍትፍት አርገዉ ነዉ እሚያጎርሱት ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛለወት እድሜወት እደማቱ ሳላ ይርዘምልን

  • @emannegasi8394
    @emannegasi8394 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣመን ኣሜም ኣሞአን መምህር ምህረያብ ጸጋ ኣምላክ የንዛሃልካ

  • @ghgggghhj6449
    @ghgggghhj6449 4 ปีที่แล้ว +37

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ላስተማረን ለመከረን ለወድማችን ቃለሂወት ያሰምልን ጸጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን እውነትነው ከበሽታው ጭቀቱነው ያጋለጸን

  • @ወለተማሪያምማሪያም
    @ወለተማሪያምማሪያም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +12

    ሚስማር እና ኦርቶዶክስ ሲመቱት ነው የሚጠነክረው የተዋህዶ ልጆች አትረበሹ በእግዚአብሔር ታመኑ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መ/ር ምህረተአብ አሰፋ

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ
    @ልእመቤትየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    በኩር ሰባኪያችን መምህር ምህረታአብ ⛪⛪⛪🎤🎤🎤⛪⛪⛪ቃለ ህይወት ያሰማልን👆👆👆👏👏👏የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏

  • @saytsayt164
    @saytsayt164 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔም ያስፈራኝ ምት ሰይሆን ንስሃ ሳልገባ በአህዛብ ሃገር እንዳልቃር ነው😢😢😢😢😢

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher Amen Amen Amen

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 4 ปีที่แล้ว +16

    መምህሬ በዚህ በጭንቀት ሰአት ቃሉ ብቻ ያጸናናል እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

    • @adinaadina1226
      @adinaadina1226 4 ปีที่แล้ว

      አምላኬ ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @መጨረሻዬንአሳምርልኝ
    @መጨረሻዬንአሳምርልኝ 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምህረተአብ አሰፋ በእውነት በአሁን ግዜ ሰበር ዜና እንጂ እንደዚህ የህይወት ምግብ ሚናገር የለም
    ሰለመከርከን ስለገሰፅከን ጭቀታችን ስላቀለልክልን በእውነት በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @PalmTubeethiopia
      @PalmTubeethiopia 4 ปีที่แล้ว +1

      TH-cam.com/c/palmttubeethiopia
      በቅንነት ሰብስክሪይብ /sunscribe /በመጫን ይተባበሩን እናመሰግናለን

    • @እየሩስአየነው-በ2ሰ
      @እየሩስአየነው-በ2ሰ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @tegsittegeit1195
    @tegsittegeit1195 4 ปีที่แล้ว +1

    በኩር ሰባኪያን መምህር ምህርታብ አሰፍ ሰላተ የመገልፆ ቃላት የለኜ እናታችን ቅድስት ድነግልማርያም ባልህበት ትጠብቅልን የአገልግሉት ዘምንህን ታርዝሙልን አሜንንን ቃልህዉትን ያሰማልን 💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚

  • @misteralenn9785
    @misteralenn9785 4 ปีที่แล้ว +19

    በኩር ስባኪ መምህር ምረታብ አሰፋ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ አቁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

    • @fevenkebede5034
      @fevenkebede5034 4 ปีที่แล้ว

      መምህራችን እግዚያብሄር አምላክ በለህበት ይጠብቅህ እሜቤቴ ማሪያም በፊትህ ትቅደምልህ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን በኩር ሰባኪያን መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን አሜን፫ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫ ተስፋ የምናርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን፫ አምላክ በቸርነቱ ያስበን😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ከ6ቨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ከ6ቨ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ምህረቱ ያብዛልን ነገር ሁሉ ለበጎ ያድርግልን አሜን።

  • @sara5585
    @sara5585 4 ปีที่แล้ว

    ተመሥገን። አማለከችን። መምህራ። እድሜና። ጤና። ይሥጥልን። አገርወገን። እግዛቤሄር። ጠብቅልን አቤቱ ጊተሆይ። እንደቸርነትህ። ይቅርበለን

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz4350 4 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ምህረት አብ አስፋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ ጀግና የወንጌል ገበሬ በርታ መምህራችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️

  • @hiwotayele8824
    @hiwotayele8824 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ጠላቶችህን አይናቸዉን ይሰዉርልህ የኛ እንቁ መምህር ቤዛዊተ አለም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 4 ปีที่แล้ว +13

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቶችህ ያበረቱናል ያፅናኑናል ያነቁናል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ይስጥልን አሜን!!!

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    በኩረ ሰባኪያን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል ፀጋውን የብዛልዎት ኦ አምላክ እንደ ቸርነትሕ ማረን🙏🙏🙏

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ድንግል ማርያም ከክፉህ ነገር ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @hanlmkonn2693
    @hanlmkonn2693 4 ปีที่แล้ว +1

    መምራችን ምረታአብ አሰፋ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና
    እግዚአብሔር ይጨምርል

    • @hanlmkonn2693
      @hanlmkonn2693 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው
      እግዚአብሔር ይታረቀን

    • @hanlmkonn2693
      @hanlmkonn2693 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከነኃጥያቴ
      እንዳልሞት እግዚአብሄር ይርዳኝ በሰላም ወዳገሬ የመለሰኝ ለንስሐ ሞት አብቃኝ 😢😢😢😢

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

  • @asterbruse215
    @asterbruse215 4 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ቃል ተስፋ ይሰጠናል ያፅናናል አለም ሁሌም የሚያስጨንቅ ነገር ነው የምታሰማን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ አፅናኛችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አምላኬ አሜን ጌታ ሆይ ደካማ ነኝና አበርታኝ ማረኝ ይቅርም በለኝ ለንስሀም አብቃኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን

  • @hayah5725
    @hayah5725 4 ปีที่แล้ว +10

    መህምራች አተን የምገልጥበት ቃላት ያጥሩኛል እድሚ እና ፀጋውን ያብዛል የተዋህዶ እንቁ ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ከዚህ ክፉ በሽታ እግዚአብሔር በቃይበለን
    ለሱ የሚሳነው ነገር የለምና

  • @ኤርሚያስነኝእመቤቴየነገር
    @ኤርሚያስነኝእመቤቴየነገር 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምን እደምል አላቅም ዛሬ በተለይ በጣም ተፅናንቻለው ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ምረትአብ

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያስማልን መምህሬ አብ አሰፍ እድሚና ጤና ይስጥልን የኔአበሳ የተዋህዶ አረበኛ አሜንአሜንአሜን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን የኛ እቁ መምእር አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 💒💒💒💒 ❤❤❤❤❤❤

  • @User-rl9vy
    @User-rl9vy 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የምናከብርህና የምንወድህ መምህራችን መምህር ምህረተ አብ አሰፋ ቃለህይወት ያሰማልን እመ አምላክ ከጎንህ ትሁን🙏❤❤❤

  • @kedsttube4484
    @kedsttube4484 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታች ድግል ትጠብቅልን

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ ትጠብቅህ በሄድህበት ሁሉ ትጠብቅህ የእኛ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ተስፋ አንተ ነህ የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን በእውነት በጣም ነው እምንወድህ እኛ የተዋህዶ ልጆች ኑርልን ዘላለም

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @mewe4713
    @mewe4713 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amem 12

  • @አምየአብነገብረመንፈስልኝ
    @አምየአብነገብረመንፈስልኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬ የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልህ ከዝ ወረርሽን ይሰውረን እግዚአብሔር ይብቃቹ ይበለን

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher Regim edme ketnagar yesetelin memehrachin kale hiwot yasemalin Amen⛪️✝️❤️

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ1ፐ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ1ፐ 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን፫ መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ ቃለ ህወትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @salam2807
    @salam2807 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን መ /ር ምህረት አሰፋ ሺ ኣመት ያንሩልን

    • @banban5935
      @banban5935 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @soopna4697
      @soopna4697 4 ปีที่แล้ว

      አሜንይኑርልን

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ፍፁም አንጠራጠርም ነገ አዴስ ቀን እና ብስራትና የኢትዮጵያ ተንሳኤ እደምናይ አንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይኸው ምስክር ነህ ሰባኪያ በኩረ መምህራችን መምህር ምህረተአብ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ልዑሌ እግዚአብሔር አሜንንን

  • @susuleul3689
    @susuleul3689 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ኣሜን

  • @alqaempc1277
    @alqaempc1277 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @slameslame5083
    @slameslame5083 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነቱ ቃላት የለኝምበፍርሃት በጭቀት ልሞት ነበር የኔ ዕንቁ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን ♥♥♥⛪⛪⛪🌿🌿🌿😘😘😘➕✅✅

  • @የደንግልማሪያምልጀነኝእህ
    @የደንግልማሪያምልጀነኝእህ 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ማረን 🕯🕯
    አቤቱ ይቅር በለን 🕯
    አቤቱ በቸረህነት አሰበን 🕯⛪️⛪️👏👏👏🕯🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሁሉባንችሰማ-ዘ4ኰ
    @ሁሉባንችሰማ-ዘ4ኰ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምረታብ አሰፋ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯👏👏👏

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እቁ መምህሬ አባቴ በእዉነቱ ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ይሥትልን የኔ እቁ አባቴ ያተን ትምህርት ስሠማ እፅናናለሁ እበርታለሁ እማምላክ ላገራችን ምህርት ትላክልን ይህ ሁሉ የኛ ሀጥያት ስለሆነ ትምህርት እየሠጠን ነዉ የተዋህዶ እቁ አባቴ ሽ አመት ኑርልን

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 4 ปีที่แล้ว +18

    መምህራችን እግዝያብሕር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ እሜቤቴ ማርያም በፊትህ ትምራህ ቃል ህይወት ያስማልን ኣሜን አሜን ኣሜን⛪⛪⛪📚📚📚

  • @የቅዱስሩፋኤልልጅነኝአድስ
    @የቅዱስሩፋኤልልጅነኝአድስ 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እንደ ቸርነት መጠን ማረን እንደ ምህረት ብዛት ደምስስ ከበደል ፈጹመህ
    እጠበኝ አቤቱ ማረን ክርስቶስ
    ምህምራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ💓 kal hiwot yasemalen iwunti amen

  • @sabla9881
    @sabla9881 4 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት የትዋህዶ ልጁች ሀጽያታችን በዝቱ ነው እና ሁላችንም ቅርብ ትባብልን በአንድነት እንፅልይ ውድግዝአብሔር እና ልኢል እግዚአብሔር የምህርት እጁችን ይላክልን መምህራችን የኛ እንቁ ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ♥

  • @ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ
    @ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ያአንተ ቃል በጆሮዬ እንደሰማ ስለፈቀድክልኝ ከልቤ አመሰግንአለው ላስተማረን ለመከረን ለዘከረን ለመምህራችን ለ ምህረታብ አሰፋ ቃል ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክል በሕይወትና በጤና ይጠብቅልን አምላካችን ይሄን መቅሰፍት ከአገራችና ከአለማችን ያጥፋልን

  • @martaabatevlogs9486
    @martaabatevlogs9486 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይስጣቸው ሁሉንም

  • @mimidemese2389
    @mimidemese2389 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላካችን እንደ ስውነታችን ክፍት እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነት ብዛት ማረን ይህንን ክፍ ዘመን በምህረት አሻግረን
    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን ቃለህይወት ያስማልን ረጅም እድሜ ከዘጠና ጋር ያድልልን

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን አባቴ ፋጣር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እውዳአልን

  • @muluworkkassaw2404
    @muluworkkassaw2404 4 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃሉ ያበረታል ያፅናናል
    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እህተ ማርያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡን የመጣብንም መቅሰፍት የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋል

  • @tigestdejene5928
    @tigestdejene5928 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ሰባኪያ በኩረ መምህር ምህረተአብ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን በእግዚአብሔር ፍፁም እንወድሐለን 🌹💚🇨🇬⛪🙏

  • @ሰላምለሀገሬ-የ6ቐ
    @ሰላምለሀገሬ-የ6ቐ 4 ปีที่แล้ว +9

    የተዋህዶ አርበኛ እንቁ ወንድማች ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን

  • @አልማዝአልማዝ-አ4ዘ
    @አልማዝአልማዝ-አ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያስማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን ፫

  • @eilshadynewgieta8590
    @eilshadynewgieta8590 4 ปีที่แล้ว

    ከሁሉ በላይ ይችን ቀን ያሳየን ክብር ምስጋና ይግባዉ የድንግል ልጅ
    መምህራችን በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን
    ለሁላችሁም

  • @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ
    @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ 4 ปีที่แล้ว +20

    መምህሬ አለኝታችን ኩራታችን ሽ ጊዜ ሰብስክራይብ ቢደርግ እዴት በተዴሰትኩ የኛ እቁ መምህራችን መምህር ምህርት አብ ሁሌም እንወድሀለን ክመጣብን አስክፌ ዘመን እግዚያብሄር አምላክ ይሰውርን

  • @uae4819
    @uae4819 4 ปีที่แล้ว

    የሚያፅናና መልእክት ነው መምራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይሄን ወረርሽኝ እግዚአብሔር ያንሳልን አስተምሮን ይለፍ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ምህረተአብ እንዲህ ብቅ እያላችሁ እንድታፀናኑን እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ስሙ ይክበር ይመስገን

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን አብዝቶ ያድልልን ⛪ 💛 ❤ 💙💙 ❤🙏❤

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 ปีที่แล้ว +3

    በኩር ሰባኪያን መምህር ምህርት አብ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ እግዚአብሔር አምላክ ምህርቱን ይላክልን

  • @hayelomkahsay4118
    @hayelomkahsay4118 4 ปีที่แล้ว

    መምህረ ምህረተ አብ ስለ ትምህርቶ እናመሰግናለን ለእርሶ ምንመኘው ነገር እደሜና ጤና ነው ።እንዲሁም እንደርሶ ያሉ የቤተክርስታን ደጀንኖችን ጭምር 😍😍😍😍😍

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 4 ปีที่แล้ว +36

    በደል ነው
    ተደፈፋርነው
    አለዲ ብለን ተዘባበትን
    ሐጥያት በዲፕሉማና በዲግሬ የተመረቅን እስኪመስል ሁንንንንንንንን
    አምላኪ ልክ ነህ ተመስገንንንንን
    በደልንንንንህ አሳዘንንንንህህህ
    ይቅር በለንንንንንን
    ማረንንንንንንንን

    • @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ
      @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ይገባናል እኛም ጆሮአችንን አደንቁርን ቃሉን አልሰማንም ከታናሽ እስከ ታላቅ ከባለስልጣኑ ድርስ በደልን ይገባናል እንዴቸርነቱ ያስበን አይኔ ልቦናችንን ያብራልን

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን

    • @samerasss3796
      @samerasss3796 4 ปีที่แล้ว

      Kibenash Bekele ፕኡ

  • @kidesthayes122
    @kidesthayes122 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን፡መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን፡ያገልግሎት ዘመኖህን ይባርክል፡እኛንም፡ለንሠዓ ሞት ያብቃን

  • @dagidesye9242
    @dagidesye9242 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን መምህር ምህረታብ አሰፋ የኛ ስስት የኛ የስደተኞች መጽናኞ እመብረሀን ከነልጇት ትጠብቅልን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር በጸጋ ያኑርልን አሜን ተመስገን አምላኬ የእንተን ትምህርት ሳዳምጥ እጽናናለሁ 🙏🙏💒💒

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 4 ปีที่แล้ว +5

    በኩረ ሰባኪያን መምህር ምረታብ እንኳን ደና መጣክልኝ

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእዉነት ለማምህርችን የህይወት ቃለ ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማያትን የዋርስልን መምህራችን ኑሪልን ያኛ የተዋህዶ እንቁ ሁል ጊዜ ከማር ከወተተ የበለጠ የእግዚአብሔርን ቃለ ሁሌ ለምትማግባን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @wsan123alanizi9
    @wsan123alanizi9 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
    ሁላችንንም ለንሥሀ ያብቃን አሜን 🙏🙏

  • @wendimak1187
    @wendimak1187 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረተ አብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አስተማሪ ትምህርት ነው መምህር ምህረተአብ በጣም ነው የምንወድህ

  • @ዐማኑኤልየድንግልፍሬ
    @ዐማኑኤልየድንግልፍሬ 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን እስከመጨረሻው የእርሱ እንድንሆን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏

    • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
      @baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃልዮእዎት ያሰማልን ለንሰሀ ሞት የበቃን

    • @dassyeth8110
      @dassyeth8110 4 ปีที่แล้ว

      AMEENAMEENAMEEN

  • @sablakonjo1838
    @sablakonjo1838 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ውድ ወገኖቼ
    እንዲህ አይነት እንቁ መምህራን አገልጋዬችችን በፀሎታችንን እናስባቸው አንድ ለአንድ ሲፀልይ ቅድስ እግዚአብሔር ይሰማናል እንደ ቸርነቱ በደንብ እናስባቸው ዘወትርርርር እናስባቸው በፀሎት ሰዓት ማውሳታችንን አንዘንጋ በሞታቸው ተወራርደውውውው ነው ይህ ስብከትንንን የሚሰብኩ እንዲህ ደስተኛ ሁነው ሲሰብኩ አልጋ ባልገ ላይ ያሉ አይምሰለም እናስባቸው ወገኖቼ እናታችሁን በስስት እንደምታዩዋቸው መምህራንንም በስስት እንያቸው አንስደባቸእ እናክብራቸው እግዚአብሔር ያከበራቸው ሺ ጊዜ ይበድሉ ክርስቲያን ማሳድድ ሳይሆን በወጉ ነው የሚመከርው

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @ንጉስወዲኣፅቢ-ቈ5ለ
    @ንጉስወዲኣፅቢ-ቈ5ለ 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ኣምላኬ የምህረተ ኣብ ኣሰፋ ቃል ህይወት ያስማልን በያለህበት ቦታ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mekdesderbe8398
    @mekdesderbe8398 4 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አበሣ የኔ ጉሩ ሰባክኔ መጋብዬ እድሜክ እደመቶ ሳላ ያርዝምልኝ አቤት ሞገሰ አቤ ሰብከትክ ከምግብ ይበልጣል