ሰብል ጥላኝ ሄደች! በምን ልጄ ምን ልመልስላት ? ለም እና ሰብል ተላቀሱ በምን ይሆን ጥላን የሄደችው???

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 68

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 2 วันที่ผ่านมา +16

    እናተየ እኒህን የራያ ልጆች ያገራችን አቁ ልጆች ብታበራቱአቸዉ ፑታጀራ እየሄዳቹህ ከማሽቃበጥ ከኔዉ ጀምር አበረታቱአቸዉ😢❤❤❤❤

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y วันที่ผ่านมา +2

    ግንኮ ማርያምን ሲከብድኮ ከሚዎዱት ሠዉጋ መለየት😥😥😥😥 ው በስማም ከባድ ነው ደሞ ልዩ ምርጥ ልጆች ናቹ እናንተም እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi 2 วันที่ผ่านมา +8

    የሚገርም ቤተሰብ አላህ ልባቺሁን አይቀይርባቺሁ ሰብሊ መልካሙን መገድ ይግጥምሺ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ውይ እኔስሜቱን አቀዋለሁ አይዟችሁ ተዋዶ መለያዬት ቢከብድም በመልካም መንገድ ተመሰጋግና መለያዬት ደግሞ መልካምነው አንድቀን የፍቅር አምላክ ያገናኛችኋል ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛ😢❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 2 วันที่ผ่านมา +4

    ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke วันที่ผ่านมา

    በረቱ እህት ወንድሞቺ ሰወዳቹህ አበረታቷቸው እንዚህ ወረቅ ልጆቺ የምትወዳቸው በ ላይክ አሰዮኘ❤❤❤❤

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሆ አስለቀሳችሁኝኮ ተላምዶ መለየት😢 አላህ ሁላችሁንም የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 วันที่ผ่านมา

    ሰላማችሁ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣችሁ አይ ተላምዶ መለያየት ከባድ ነዉ ሌላ ቤት እምትሄጅ ከሆነ ምነዉ ባለሽበት ብትቀመጭ ፈጣሪ የእናተም ጥሩዉን ያምጣላችሁ 😢😢❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha วันที่ผ่านมา

    ቆይ ልጂቱ ግን ሙለርን ትመስላለች ልበል 🤔ማለቴ አጋዧቸዉ ❤❤

  • @መቅዲባለማህተብዋ
    @መቅዲባለማህተብዋ วันที่ผ่านมา

    መላመድኮ ቀላል ነው መለየት ነውጅ ከባዱ 😢😢😢😢

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ አለቀሥኩ መለየት ክፉ😢ሰብልየ ሀቢቢብቲ መልካሙን ይግጠምሽ እህት❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 2 วันที่ผ่านมา +2

    መልካሞች እደሆናችሁ ከፊታችሁ ይነበባል የምር ደስ ትላላችሁ

  • @AfiA-q1s
    @AfiA-q1s 2 วันที่ผ่านมา

    የኔውድእህት🎉🎉🎉መልካምምገድ ❤❤❤❤እግዚያብሄር በሄድብሽደግይግጠምሽ❤❤❤❤

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube วันที่ผ่านมา

    አይዞቺሁ ❤❤

  • @ላምሮት
    @ላምሮት 2 วันที่ผ่านมา

    ❤አይዞሽ ለሚየ በርግጥ ተላምዶም መለየቱ ከባድ ነው😢ለሷም መልካሙን ይግጠማት

  • @AsSa-oo3ip
    @AsSa-oo3ip วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ እየተዋደዳችሁ ባትለያዩ ጥሩ ነበር አረብ ሀገር ልትሄድ መስሎኝ ነበር

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 2 วันที่ผ่านมา +1

    መልካምነት ለራስ ነው ልብሽ ፈጣሪ አይቀይርብሽ በርቱ የምር ሳዳምጣችሁ እባየን አመጣችሁት🎉🎉

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 2 วันที่ผ่านมา

    የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታዉቃል ነዉ የእናንተ መልካም እነት የእናንተ የዋህነት
    መልካም እና የዋህ እህት ሰጣችሁ አሁንም
    ይሄንን ማንነታችሁን አይቀይርባች ለእርሷም
    መልካሙን ነገር ይግጠማት ለእናንተም መልካም ሰው ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞን ሰብሊ ቅመም አላህ እርዚቃችሁን ያብዛላችሁ❤

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለሚየ የኔ መልካም ሰብሊ ሰታመሰግንሺ እንደት ደሰ እንዳለኝ አብሺሪ ትመለሳለች ደግሞ ትልቅ ደረጃ ደርሳ እንደሰት

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp วันที่ผ่านมา +1

    ምረጥ ሰወች ናችሁ እሷም መልካም ይገጠማት ብር ጨምራችሁ አብራችሁ ኖሩ ሰራተኛ ቤት የሚቀየረው ደመወዝ መጨመር ላይ ነው

    • @Liyufam
      @Liyufam  วันที่ผ่านมา

      @@NaeemaImam-tp9fp አመሰግናለሁ የኔ እህት እኛ ቤት ከገባች አንስቶ 5 ወር አረገች ምንም ሳትናገር ሁለቴ ጨመርናት ግን እሷ ግልፅ ናት እንደ ቤተሰብ ነን ጥሩ ይግጠማት ለኛም እንደሷ ጥሩውን🙏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ባልደች የእኔ ቆንጆ ተዋሕዶ መለያየት ይከብዳል ❤❤❤❤❤❤ ኧረ ተመለሽ ሰብልየ ❤❤❤❤

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 2 วันที่ผ่านมา

    እኳን በሰላም መጣችሁ
    መላመድ በጣም ጥሩ ነበር ግን መለያየት ከባድነው😢💔

  • @Zdbitebaba
    @Zdbitebaba 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ትላላቹሁ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ያረብና
    @ያረብና 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምር እንደሰማችሁ ፍድሻ ነችሁ መልክምነት ለፈጣርነዉ በርቱ

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 2 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የኔ ፋንድሻወች ❤❤❤❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp วันที่ผ่านมา +1

    ለኔም ሰራተኛ ታማኝ ፈልጉልኝ 😢ልጆች እፈራለሁ

  • @EudygyuYjdjj
    @EudygyuYjdjj 2 วันที่ผ่านมา

    ደስስትሉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Umuyusraኡሙዩስራyusra
    @Umuyusraኡሙዩስራyusra 2 วันที่ผ่านมา

    የትንሽ ትልቅ ናችሁ መሽአላህ እይ ወንድም ሀሪፍ ድዛይነርታቃለህእንደ???ከዚህፒክቸሩን ልኬ ቤት ላስጀምር ፈልጌነው

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 2 วันที่ผ่านมา

    የኔውድተላምዶመለየትሲያስጣላኮ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HanaMesele-x3w
    @HanaMesele-x3w 2 วันที่ผ่านมา

    አይለያቺሁ

  • @Hussien-s1f
    @Hussien-s1f 2 วันที่ผ่านมา

    በጣምነውያዘንኩት❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 วันที่ผ่านมา

    ሰብሌ መልካምሁሉ ይግጠምሽ አይዞሽ

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 2 วันที่ผ่านมา

    አረ ዬኔ ውዴች ❤አትመለስም 😢😢😢

  • @samrawitYayniwaga
    @samrawitYayniwaga 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enem hulet samnt new yalekesku,,,,,

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ መልካሞች ❤❤❤

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 2 วันที่ผ่านมา

    👌👌👌👌👌

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ በጣም አከበርኳቺሁ ድሮም አከብራቺሁ ነበር

  • @JameelaMuhammad-p6c
    @JameelaMuhammad-p6c 2 วันที่ผ่านมา

    አብሺሪ ውዴ እንዲሁም ሰብሊየ የኔ ውዶች

  • @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف
    @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف 2 วันที่ผ่านมา

    ደስስትሉ

  • @ሜዲያ
    @ሜዲያ 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 2 วันที่ผ่านมา

    ውይ ሰብለየ❤❤❤

  • @AddisHilm12
    @AddisHilm12 2 วันที่ผ่านมา +1

    Wyy😢😢

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 วันที่ผ่านมา

    አህለን የኔ ፈድሻወች እንደት ነችሁ እሰኪ ልሰማችሁ ተነፍቃችሁል አትጥፉ

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰብ ❤

  • @طيبه-ك8د
    @طيبه-ك8د 2 วันที่ผ่านมา

    ሹርባዉአምሮብሻን

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 2 วันที่ผ่านมา

    የና ውዶዎች ሰብልዬ😢

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንደት ናችሁልኝ ውዶችየ ❤❤❤❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn3878 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖😢😢

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 วันที่ผ่านมา

    እኔን እራሡ አስለቀሳችሁኚ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰😢😢😢

  • @تركيالعنزي-ف3ص8ج
    @تركيالعنزي-ف3ص8ج 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @GhFd-v7w
    @GhFd-v7w 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ ሰብልየ😢

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም አደት ናችሁ ፈድሻዎች እኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉

  • @SifanTafsay
    @SifanTafsay 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn3878 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Moh09-tu8vo
    @Moh09-tu8vo 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azemerashambel
    @azemerashambel 2 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን አስለቀሰችኝ😢😢

  • @ahmedksa-ez6vn
    @ahmedksa-ez6vn 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Sara-dj2dv
    @Sara-dj2dv 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754
    @orthodoxlazalalmitinuri8754 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @FjvBg-w5r
    @FjvBg-w5r 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤