አዲስ ለገሰ || አትከብደኝም (ሙሉቀን መለሰ) Addis Legesse || Atikebidegnem (A tribute to Muluken Melese)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • Henock's Practice Room
    Please consider Subscribing if you like the video
    www.youtube.co...
    Updates are available through the following Facebook page
    / ​
    Produced by Nubia Media & Communications
    www.nubiamedia...​​
    www.youtube.co...
    / nubia_media​​
    / ​​
    / ​​
    / nubi​. .

ความคิดเห็น • 55

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 วันที่ผ่านมา

    ኤልሻዳይ እያለን ትዝ አለኝ ድራም የምትመታው ነገር 👌

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 วันที่ผ่านมา +7

    ሁላችሁም ትችላላችሁ ስለሙዚቃ ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝም ሙልት ያለ ነገር ነው የሚታይ የሚሰማኝ

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው የሙዝቃ መሳሪያውንም ይጫወታል ለካ 🕺🕺🕺🕺🕺🕺😍😍😍😍

  • @mesfinw9078
    @mesfinw9078 4 วันที่ผ่านมา +4

    I also give credit to our senior musicians Working hard to close the generation gap. Great work!! Keep it up!

  • @eyobkagnew8863
    @eyobkagnew8863 2 วันที่ผ่านมา +1

    አትከብደኝም ድራም !! አትከብደኝም ሙዚቃ እያልሽን ነው አዲሴ

  • @abiyabebe3134
    @abiyabebe3134 4 วันที่ผ่านมา +3

    እፎይይይይይይይይይይይይ ሙዚቃ ሰማን

  • @meftuget2937
    @meftuget2937 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielAyalew-b1z
    @DanielAyalew-b1z 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣም ታምራላችሁ ፤ ግሩም ነው በእውነት 💙🙏

  • @user-tm8cw6zm1v
    @user-tm8cw6zm1v 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነው ❤❤

  • @mesfinw9078
    @mesfinw9078 4 วันที่ผ่านมา +1

    Addis keep it up! You will become one of our greatest singers of our time.

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 วันที่ผ่านมา +1

    👋👋👋👋👋👋👋👋👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @etyohannes
    @etyohannes 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሙዚቃ እንደ ጠጅ ገድቡን አልፎ አናትህ ላይ ሲወጣ እንድዚህ ትራቅቅበታለህ። beautifully composed! Thank you!

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @kertinaproduction5486
    @kertinaproduction5486 4 วันที่ผ่านมา +2

    Belew glad to be the first commentator 😊. Good job Addis and Henock crew.

  • @araray2033
    @araray2033 4 วันที่ผ่านมา +6

    ዐዲስ ለገሰ እና የሄኖክ ፕራክቲስ ዝንጋታ ያደበዘዛቸውን ልሂቅ የሙዚቃ ሥራዎች እንደገና በጥሞና እንድናደምጥ፣ እንደገና በልዩ የጥበብ ስቢ (sense, feeling) ቅንባሬዎቻቸውን እንድናኵት (to appreciate) ፣ ዜማዊ ቀለሞቻቸውን እንድንመንብ (to imagine) እያደረጉን አይመስላችኹም?
    ሙሉቀን ምላሽ ያጣ ፍቅርን (ፈረንጆች unrequited love የሚሉትን) እንዲህ ይገልጸዋል
    እስቲ እናንተ ተዉአት እኔው ልሸከማት
    ይህ እንደውለታ ቢታያት ቢሰማት።
    ------
    አትከብደኝም፣ አትከብደኝም ብዬ
    አዝያት ባንጀቴ፣ አዝያት ባንጀቴ
    ወጥታ ትታያለች፣ በልጣ ከቁመቴ።
    ------
    ባይችል፣ ባይችል አትፍረዱ
    ልቤን ብከተለው፣ ልቤን ብከተለው
    አይሸነፍም ወይ!? ሰው አይደለም ወይ ሰው!?
    -------
    እኔን፣ እኔን መች ከበደኝ
    ልቻላት ልቸገር፤ ልቻላት ልችገር
    የማታ የማታ ካልጠላዃት በቀር።

  • @getugyesus
    @getugyesus 4 วันที่ผ่านมา

    No one can perform like you ade every thing you touch amazing.

  • @zeko-power
    @zeko-power 3 วันที่ผ่านมา

    big shout to aDDIS and heni's band

  • @sabamegerssa4919
    @sabamegerssa4919 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድራሚስት እና ድምፅ አንድ ላይ አይቼም አላውቅ ይመችህ

  • @mulukengirma6386
    @mulukengirma6386 4 วันที่ผ่านมา

    Addis your performance is scaling up keep it up🎉

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 4 วันที่ผ่านมา

    Ufffff 🥺😩sheeerr chills… biggest rendition 🎤

  • @anninigatu8498
    @anninigatu8498 3 วันที่ผ่านมา

    It's one of my favorite music 🎶❤❤❤

  • @MikiLala-y2j
    @MikiLala-y2j 3 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @akbijad7838
    @akbijad7838 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagemBiruk
    @DagemBiruk 3 วันที่ผ่านมา

    Excellent ❤

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 4 วันที่ผ่านมา

    Remarkable talent. Thanks!

  • @robelshewalem2511
    @robelshewalem2511 4 วันที่ผ่านมา

    Do more covers with him heni. Selected jazzy songs

  • @Coffee1enthusiast
    @Coffee1enthusiast 4 วันที่ผ่านมา

    Nice work 👍👍👍

  • @digafieshiferaw
    @digafieshiferaw 3 วันที่ผ่านมา

    🎉❤ perfect wow

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 4 วันที่ผ่านมา

    አትከብደኝም!

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 4 วันที่ผ่านมา +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 4 วันที่ผ่านมา

    Abo tichlalek❤

  • @memikeabera
    @memikeabera 4 วันที่ผ่านมา

    👏 👏 👏 👏 👏

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉❤

  • @BinBin-s8j
    @BinBin-s8j 3 วันที่ผ่านมา

    😢muzikawun lemin tastegnawaleh

  • @igo1071
    @igo1071 3 วันที่ผ่านมา

    ምናለ ባታበላሹ የስው ዘፈን ያሳዝናል ህግ የለም እንዴ በህግ አምላክ

    • @Li-tj2hd
      @Li-tj2hd 3 วันที่ผ่านมา

      Did you hear it before commenting?
      What did they do wrong?
      What is missing ?

    • @solomonbekele1148
      @solomonbekele1148 2 วันที่ผ่านมา

      ዝምአትለውም​@@Li-tj2hd

  • @habeshawinet7350
    @habeshawinet7350 4 วันที่ผ่านมา

    👍🏿🙏🏾👍🏿🙏🏾

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eshetutessema963
    @eshetutessema963 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙሉቀን እንጀራው፣ በብርሀን ጠርዝ ላይ። የግጥም ለዛ፣ ሙዚቃ ቅንብር፣ ድምፅ አሰዳደር፣ የቅለጼ ጅረት፤ ብቻ ዘመን ተሻጋሪ ብርሀን!
    ሸጋ አበጅታችሁታል፣ እንደገና።

  • @kirubelassaminew2661
    @kirubelassaminew2661 3 วันที่ผ่านมา +3

    What a stunning tribute to one of the greatest singers! Thank you, Henock, for showcasing artists who pay such respectful homage to the legends! 🔥

  • @menatesfa-xl3th
    @menatesfa-xl3th 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @suraphel_L
    @suraphel_L 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JohnMark-it4uy
    @JohnMark-it4uy วันที่ผ่านมา

    አማሪኛ ን በእንግሊዘኛ መፃፍ ምን ማለት ነው? ለማን ነው የተፃፈው? ወይም እቻ የእንግሊዘኛውን ትርጉም ፃፋት!!

  • @SinteYebatura
    @SinteYebatura วันที่ผ่านมา

    በቡዜ ሰምቸ ወድጀው ባንተ አስጠላኝ ይሉቁንስ ካንተ ጋር ምሄደዉን ፈልግ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 วันที่ผ่านมา

    Omg አዲካ 💝ሁሌም አዲስ ነህ 💝ለኔ የኤልሻዳይ እንቁ 💝

  • @Tobiseyoum
    @Tobiseyoum 2 วันที่ผ่านมา +1

    Beautiful

  • @asratsintayehu8954
    @asratsintayehu8954 วันที่ผ่านมา

    First time. Vocal+Drum

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 4 วันที่ผ่านมา

    What a talented and gifted young man! Beautiful arrangement too! Thanks Henock for grooming young talents!

  • @girumbezarealestateconsult2923
    @girumbezarealestateconsult2923 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 4 วันที่ผ่านมา

    Perfect