ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ናተዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ለምታውዊያቸው ሼር አድርጊልኝ
@@natiapptube እብሽር ብሮ
👌በርተ
ካላወኩትሥ ኢሜሌ
YYyYyyYyyyYyyyyYyyyyi
ናቲ ሌላው አንተ ላይ ከሌሎቹ ለየት ያለ ነገር ያየሁት ለአሰያንዳንዱ ኮመንት እንደአስፈላጊነቱ ትመልሳለህ ይሄ የአንተን ቪዲዮ ለሚያዩልህ በሙሉ ክብር እንደምትሰጥ የሚያመላክት አድርጌ ነው የማየው በኔ እይታ ጥሩ ነው በርታ አስተማሪ ነገሮችን ብቻ ስራ
በጣም ጥሩ
ወንድሜ በእውነት የምትለቃቸው ሁሉ በጣም ይመቹኛል ብዙ ነገሮች ጀዋሌ ውስጥ አስተካክያለሁ በአንተ ቪድዯዎች እውነት እጅህ ይባረክ ልጂ ይውጣልህ💫✨😍😍አሁን ግን ፓተሩን ልቀይር ስገባ ከዛው ofየማይሆነውን አድርጌ ከዛ ጭራሽ ጀዋሌን አንተ እደምታደርገው አድርጌ ብዘጋው አይዘጋም እና እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ☦️🥰🥰🥰
Thank you brother እኔም ተቻግሬ ነበር አዲስ ስልኬ ተቆልፎብኝ አሁን ግን ተከፈተልኝ በጠም ጥሩ ትምህርት ነው
አመሰግናለው ይመችክ
ፎቶው አልተደመሰሰም ግን
እናመሰግናለን ናቲ ተባረክ ምርጥ ሰው
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን
እኔ አንተ ልጅ የምትሠራው ነገር ሁሉ ስሞክረው ሁሉም ሠርቶልኛል እናም ሁሌ ነው የማመሰግንክ ናቲዬ በርታ የስልኬ ማይክ ተበላሼ ማለቴ ስልክ ተደውሎልኝ ሳወራ የኔ ድምፅ በፍፁም አይሠማቸውም በመስመር በኢሞ በሁሉም ቦታ መላ ካለክ እስኪ ካየከው
ናቲ የአይፎን ፓተርኑ እርሰቸው አልከፍት አለኝ እዳየህ መልስልኝ
ብሮ አሪፍ እውቀት ነው ግን ኢሜሉ የመጀመርያውን ካላወቅነው እሳ
እናመሰግናለን እዉቀትክን እግዚአብሔር ይጨምርልክ።
ናቲ እንኳን በሰላም መጣክልን። አሁን ያሳየኸንን ፕሮሰስ በሙሉ ሄጄ ኢሜል ጠይቆኛል ቀፎው የተከፈተበትን ኢሜል አላውቀውም ሌላ ኢሜል መጠቀም እችላለሁ ወይ? በሌላ ኢሜይል አካውንት ማይሰብር ከሆነ ሌላ አማራጭ ዘዴ አለው ወይ?
ኢሜል ከጠየቀሽ የግድ ያን መጀመሪያ ያስገባሽውን ኢሜል ማድገባት አለብሽ ካለበለዚያ እሺ አይልሽም ሌላ ዘዴ ነው ኢሜል ጠይቋቸው ለጠፋባቸው ሂደቱ ኮምፒውተር ይጠይቃል ለማስተካከል
አመሰግናለሁ ናቲ
አረጋዴ አበራ በዛው ጠፉ ቻርጅም ባረግም ብከፉተው አይከፉትም
@@sisayfufa1517 ልክ እንደኔ
ይቅርታ ወንድ ጐገሌ ኢሜል እና ፓስወርድ ለመቀየር ስገባ በኮድ ዘግቼው ነበር የዘጋሁበት ኮዱን ረስቼዋለሁ አያስገባኝም 😢 አስረዳኝ ከቻልክ
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ግን ግልፅ ያልሆነልኝ ጥያቄ እንድትመልስልኝ እፈልጋለሁ እና እንደዚህ አድርገን ከፍተን ስናበቃ ከሞባይል ላይ የነበረው ፋይል በሙሉ እናገኝዋለን ወይስ ወጪ ለመቆጠብ ብቻ ነው የሚጠቅመን
ናቲ power off ስለው ፒን ኮድ አስገባ ይለኛል ??
Natiye silikachin wist yalu negerochi format sayhonu mekifet yeminchilibet amarachi yelem?
ምናልባት በሌላ መንገድ
ናቲ የትንሿ የኖኪዋ ን ንገረኝ ፖስዋርዷን እረሳኃት ሲም ስከት አትከፍትም
ለመሰበር of ስናርግ pattern ከጠየቀን ምን ናረገዋለን
arif nw bro gn samsung layem temesasay nw lalkew endyeselku yeleyayale yehulum 1 aydelem am mobile Technical letemhertu arif nw berta
ማሻአላህ በ3አመቱነው ቢዶወውን ያየሁት ፓስወርድ ተፍቶብኝ ሰርች አርጌ ግን በዚሁ አጋጣሚ ፓስወርድም ኢሜልም የረሳን ኢሜል ሲጠይቀን እዴት ማረግ እዳለብን ብታስረዳን አሪፍ ነበር😢
እሽ ለኔ ደግሞ ስልክ ቁጥሩ ካልታወቀ ስልክ ይጠለፍል ወይ??
Email pass word keresahu mn madreg echilalehu?for get alilim alegn
ሰላም ግን ሲውች ለማድረግ ፓተርን ሲጠይቀንስ
switch off ለማድረግም pattern ለሚጠይቁትስ ናቲ
Aw bensteh🙏
ኢሜል ጠየቀኝ ግን ኢሜሌንም ረስቼዋለሁ ምን ይሻላል መፍትሄ አለው?
ትችላለህ ናቲ በርታ
Thanks bro
power buttonu mayserewn endet enadrgew
በጣም ጡሩ እናመሠግናለን
ናቲ ተች ሞባይል ሳይሆን ያለኝ የድሮ ነው።ለሡስ???
Modelu ምንድነው
ይገርማል ከፈትኩት
በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤
Thank you
ናቲዬ ስወድክ መልስልኝ አይፐዴን ፓስዋርዱ እረሳሁት እንዴት ልክፈተው
በውስጥ አናግሪኝ
ወዲሜ በነትክ ይፎን ስልክ አሳዬኝ ኘሊስ እቢ አለኝ
እናመሰግናለን ግን እውስጥ ያለው መረጃና ፎቶ እንዳለ ይጠፋል
እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም ወንድም እኔ ሳምሰግ S20 ነው ሰልኬ እና ፓተር እረሰቸ ነበር እና እንደት ነው መስበር አልቻልኩም
በ 3አመቱ ነው ያየሁት የለቀከው ቪዲዮ ታዳ ፓተር ጠፍቶብን እናማ ስንሞክረው ስራ እናመሰግናለን ከፍተናል ❤🎉
Thank you ስለተጠቀምሽበት ደስ ብሎኛል
የኔ ትንሽየዋ ኖኪያ ነበረችኝ እና ቲንኮዱን እረሳሁት
Nati ibakihn ba app yetazagawn silki endet motivation yichalali
በቁጥር የሆነብንስ አንድ ነው እባክኽ ወንድሜ መልስልኝ
ተመሳሳይ ነው
@@natiapptube እሺ ግን የሆነ ምልክ አመጣብኝ ተባበረኝ
ናቲ እጅግ በጣም አመሰግናለው ክብር በልልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የሙባይል ኮድ ረስችዋለው አንተ እዳስረዳከን ብከፍተው ዩትዩቤን አያጠፋብኝም 4000 ሰብሰክራይብ አለው ሞኚ ሆኖ ነበር አሁን ፓተሩን ረሰቼዋለው አብዴት ሳደርገው ዩትዩቤ አይጠፈም ወይ በናት መልስልኝ ብዙ ለፍቼበታለው ምን ይሻለኛል ወንድሜ
ሰልክ ቁጥር ስጠኝ
imo ለይ የተደለተ masage lememles?
ማስታወቂያ አስቸገረኛ እባኪ ወንድሜ
አፖችን እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የ telegram ቻናሌን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 telegram.me/NatiApplink
አየ ናቲየ ጥሩ መላ
power off emilwen senkaw password mula yelale wendmye
email የኔን ነው ወይስ የስልክ ባለቤቱ ነው የምያስገባው?
ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ ናቲየ
Amen ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ
ለሁሉም ስልክ ነው እንዴ?
አይፎን ይከፍታን አይከፍትም?
እናመሰግናለን ውንማችን
እብከፉትም እምብአር አላኝ
ምን ላርግ
እውስጡ ያለው ፋይል ሳይጠረግ መክፈት አይቻልምዴ ብሮ
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሚ መረጃ ነው
batrry alaterakim sils min enadrgew ?
ስለ ስልክ ባትሪ የሰራዋቸው video አሉ እያቸው
ሺ አመት ኑርልኝ ወድሜ ከፈትኩት
ታድለህ ለኔ ግን እንብ አለኝ😢
ናትዬ mio ላይግሩብ ላይ ሙዚቃ ለመክፈት ንገረን
እንደዚህ ስናደርግ ስልካችን ወስጥ ያለው ዳታችን አይጠፋም???
ያጠፋል
ኸረ ናትዬ የላብቶፔን ፓስወርድ መክፈት አልቻልኩም A በተን አልሰራ ብላኝ በአንድ ስፔሊን ምንም መስራት አልቻልኩም
ጎግል አካወንቱ ከጠፍብንስ
ወድም፡፡፡አድስ፡ስልክ፡፡ ገዝቼ፡፡ነበር፡፡የይሞ፡ኮድ፡ጠየቀኝ፡ከየት፡አምተን፡ነው፡፡የምንሞላው፡እባክህመልስልኝ፡አድስ፡፡ስለሆንኩነው
የድሮ ኖክያ ነው ስልኬ ምን ማረግ አለብኝ???
What should we do if we lose our email or password ?
Yale format pattern mesberya menged...kale
Photo ayserzbnm?
በጣም እናመሰግናለን 😥🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም
ስልኬ ብር እያለው SMS አልልክልኝ አለ። ብዙ ቀኑ ነው። ልትረዳኝ ትችላለህ?
Boeim አወርጀ እኔ ስደዉል ይመልሳል ስደወልልኝ ሳነሳዉይመልሣል እዴትነዉ የማስተካካለዉ
ምን ላይ
ናቲ እባክህ ለ ሲልድ ስራልን
Switch lamadiragi pattern yitayikalaa
ኢሜል ከተረሳስ ምን ማድረግ ይቻላል
የታብሌት ፓተርን ነው የጠፋብኝ እባክህ አግዘኝ
የአይፎንስ እንዴት ነው ምን ከፍተው ናቲ
Iphone እንደዚህ አይከፈትም
@@natiapptube እንዴት መክፈት እችላለው ናቲ
ለማንኛውም ስልክ ይሰራል??
አዲሰ ባተር ለማድርግ እንዴት ነው ምንጠቀመው ?
የምትፈልጊውን ፓተርን ወይም ፒን ማስገባት
Wiyee anta lije mine larigike wanideme
Gmail ባላስታውሰው ስልኬ መክመፈት አልችልም ወይ ለዚህ መፍትሔ ካለህ እባክህ
ከጠየቀክ ማስገባት አላብክ ካላወከው ሞባይል ባለሙያ ጋር ውሰደው
Selam wendema endat neh ena semokeraw enbi alge samusenG A53 nw selkan sezeGaw patern yetekegal ebakeh neGerge😢😢 madam bat nge
Nati eni slki zegtol Google acunt yteykal axis Google sister aykebelm
በ tg አናግረኝ
ዋው እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለው
ይመችህ ናቲ
እኔ ደሞ ወድሜ ይህነገር ለኔ ምከረኝ እያዳዱአፕ ለመዝጋትነው እምፈልገዉ😥መዳሜ እጅግ በጣም እረብሻኛለይ ኢሞየን ዘጋሁ ባተው የኔጀግና አሁንየፎቶ እና የቪደዎ ንገረኝ ከቻልክ ወድሜዋ ያተነው የሚገባኝ ብዙሰው ለቋል በአፕም በቁጥርም 😥ወላሂ አልገባኝም ያተበቻነው የሚገባኝ በዚህ ዙሪያ
አመሠግናለሁ
ኢሜል ጠየቀኝ ግኘፐን ረስቸዋለሁ forgot ስለዉም እንቢ አለኝ ምለን ላርግ እባክህ
ሲገዛ ኤሜሊን እሞያስገበው ሌላ ሰው ነው አሁን አድስ ኢሜል እዴት ነው እማስገባው
የአይፖን ስልም እንደዝው ነው ምከፋተው
የአይፎን ይለያል ይሄ ለ android ስልኮች ነው
@@natiapptube iphone selik endetnaw kachalik likakilen
ለሁሉም ስልክ ይሰራል?
ሰላም ወንደሜ ፓተርኑን አቀዋለሁ ግን አልከፍት አለኝ በምን መልኩ ልክፈተው ሰከንድ እዬቆጠረ አስቸገረኝ???
ስልክክ ዘግተክ ክፈተው ወይም በውስጥ አናግረኝ
ኢሜሉን ከረሳሁትስ???
ሞባይል ባለሙያ ጋር አሳየው ይከፈትልካል
እንዴት ከገባንበት እንወጣለን አሁን ንገረኝ
Wedme ene ye wifi pasword alawkewm mn ladrg
Emelun irashut indet likfataw
ሞባይል ባለሙያ ጋር አሳየው
የኔ አልገፍልም አለ ይገፍልና መልሶ ኖርማን ይከፍታል እባክህ ንገረኝ
በውስጥ አናግረኝ
በርታ
አመሰግናለው ይመችህ ወድሜ
አወ እና እንዴት ነው የማደርገው?
እርወንድሚ የኔ ባሺራ ይከፍታል ግንፓሱርዱን እርስቸዋለሁ እንደት ነውየምከፍተው እባክ
ናት ወንድም ሰላም ብያለዉ በረታ Pattern imb alegn alkeft blognal model Samsung A13 new isk ande sralign ibak tebikalwu Arf timirt new yemti astemirewu berta
ሳምሰንግእደትእደሚሰበርንገረኚ
እሽ እውስጡስ ያሉትን ፎቶ ፋይሎች እዳሉ ለማግኘት እደት ነው ማስተካከል ያለብን
ስልኩ ላይ ያሉ ፋይሎች ይጠፋሉ
አንድ ሰው ሲያወራ ሌላ ሰው እንዲሰማ ለማድረግ ወይም ለመጥለፍ
Endet selkne mekolfe endemchel asyeye please answer ye selk ayent HTC New
አሁን video ላይ እንዳለው አይነት ሙሉ ስልካችን መቆለፍ ነው ወይስ አፖችን ነጥለን መቆለፍ
የጎግል አካውት እየጠየቀኝ እኔ አላቀውም አካውንቴን😢
ናተዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ለምታውዊያቸው ሼር አድርጊልኝ
@@natiapptube እብሽር ብሮ
👌በርተ
ካላወኩትሥ ኢሜሌ
YYyYyyYyyyYyyyyYyyyyi
ናቲ ሌላው አንተ ላይ ከሌሎቹ ለየት ያለ ነገር ያየሁት ለአሰያንዳንዱ ኮመንት እንደአስፈላጊነቱ ትመልሳለህ ይሄ የአንተን ቪዲዮ ለሚያዩልህ በሙሉ ክብር እንደምትሰጥ የሚያመላክት አድርጌ ነው የማየው በኔ እይታ ጥሩ ነው በርታ አስተማሪ ነገሮችን ብቻ ስራ
በጣም ጥሩ
ወንድሜ በእውነት የምትለቃቸው ሁሉ በጣም ይመቹኛል ብዙ ነገሮች ጀዋሌ ውስጥ አስተካክያለሁ በአንተ ቪድዯዎች እውነት እጅህ ይባረክ ልጂ ይውጣልህ💫✨😍😍አሁን ግን ፓተሩን ልቀይር ስገባ ከዛው ofየማይሆነውን አድርጌ ከዛ ጭራሽ ጀዋሌን አንተ እደምታደርገው አድርጌ ብዘጋው አይዘጋም እና እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ☦️🥰🥰🥰
Thank you brother እኔም ተቻግሬ ነበር አዲስ ስልኬ ተቆልፎብኝ አሁን ግን ተከፈተልኝ በጠም ጥሩ ትምህርት ነው
አመሰግናለው ይመችክ
ፎቶው አልተደመሰሰም ግን
እናመሰግናለን ናቲ ተባረክ ምርጥ ሰው
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን
እኔ አንተ ልጅ የምትሠራው ነገር ሁሉ ስሞክረው ሁሉም ሠርቶልኛል እናም ሁሌ ነው የማመሰግንክ ናቲዬ በርታ የስልኬ ማይክ ተበላሼ ማለቴ ስልክ ተደውሎልኝ ሳወራ የኔ ድምፅ በፍፁም አይሠማቸውም በመስመር በኢሞ በሁሉም ቦታ መላ ካለክ እስኪ ካየከው
ናቲ የአይፎን ፓተርኑ እርሰቸው አልከፍት አለኝ እዳየህ መልስልኝ
ብሮ አሪፍ እውቀት ነው ግን ኢሜሉ የመጀመርያውን ካላወቅነው እሳ
እናመሰግናለን እዉቀትክን እግዚአብሔር ይጨምርልክ።
ናቲ እንኳን በሰላም መጣክልን።
አሁን ያሳየኸንን ፕሮሰስ በሙሉ ሄጄ ኢሜል ጠይቆኛል ቀፎው የተከፈተበትን ኢሜል አላውቀውም ሌላ ኢሜል መጠቀም እችላለሁ ወይ? በሌላ ኢሜይል አካውንት ማይሰብር ከሆነ ሌላ አማራጭ ዘዴ አለው ወይ?
ኢሜል ከጠየቀሽ የግድ ያን መጀመሪያ ያስገባሽውን ኢሜል ማድገባት አለብሽ ካለበለዚያ እሺ አይልሽም ሌላ ዘዴ ነው ኢሜል ጠይቋቸው ለጠፋባቸው ሂደቱ ኮምፒውተር ይጠይቃል ለማስተካከል
አመሰግናለሁ ናቲ
አረጋዴ አበራ በዛው ጠፉ ቻርጅም ባረግም ብከፉተው አይከፉትም
@@sisayfufa1517 ልክ እንደኔ
ይቅርታ ወንድ ጐገሌ ኢሜል እና ፓስወርድ ለመቀየር ስገባ በኮድ ዘግቼው ነበር የዘጋሁበት ኮዱን ረስቼዋለሁ አያስገባኝም
😢 አስረዳኝ ከቻልክ
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ግን ግልፅ ያልሆነልኝ ጥያቄ እንድትመልስልኝ እፈልጋለሁ እና እንደዚህ አድርገን ከፍተን ስናበቃ ከሞባይል ላይ የነበረው ፋይል በሙሉ እናገኝዋለን ወይስ ወጪ ለመቆጠብ ብቻ ነው የሚጠቅመን
ናቲ power off ስለው ፒን ኮድ አስገባ ይለኛል ??
Natiye silikachin wist yalu negerochi format sayhonu mekifet yeminchilibet amarachi yelem?
ምናልባት በሌላ መንገድ
ናቲ የትንሿ የኖኪዋ ን ንገረኝ ፖስዋርዷን እረሳኃት ሲም ስከት አትከፍትም
ለመሰበር of ስናርግ pattern ከጠየቀን ምን ናረገዋለን
arif nw bro gn samsung layem temesasay nw lalkew endyeselku yeleyayale yehulum 1 aydelem am mobile Technical letemhertu arif nw berta
ማሻአላህ በ3አመቱነው ቢዶወውን ያየሁት ፓስወርድ ተፍቶብኝ ሰርች አርጌ ግን በዚሁ አጋጣሚ ፓስወርድም ኢሜልም የረሳን ኢሜል ሲጠይቀን እዴት ማረግ እዳለብን ብታስረዳን አሪፍ ነበር😢
እሽ ለኔ ደግሞ ስልክ ቁጥሩ ካልታወቀ ስልክ ይጠለፍል ወይ??
Email pass word keresahu mn madreg echilalehu?for get alilim alegn
ሰላም ግን ሲውች ለማድረግ ፓተርን ሲጠይቀንስ
switch off ለማድረግም pattern ለሚጠይቁትስ ናቲ
Aw bensteh🙏
ኢሜል ጠየቀኝ ግን ኢሜሌንም ረስቼዋለሁ ምን ይሻላል መፍትሄ አለው?
ትችላለህ ናቲ በርታ
Thanks bro
power buttonu mayserewn endet enadrgew
በጣም ጡሩ እናመሠግናለን
ናቲ ተች ሞባይል ሳይሆን ያለኝ የድሮ ነው።ለሡስ???
Modelu ምንድነው
ይገርማል ከፈትኩት
በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤
Thank you
ናቲዬ ስወድክ መልስልኝ አይፐዴን ፓስዋርዱ እረሳሁት እንዴት ልክፈተው
በውስጥ አናግሪኝ
ወዲሜ በነትክ ይፎን ስልክ አሳዬኝ ኘሊስ እቢ አለኝ
እናመሰግናለን ግን እውስጥ ያለው መረጃና ፎቶ እንዳለ ይጠፋል
እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም ወንድም እኔ ሳምሰግ S20 ነው ሰልኬ እና ፓተር እረሰቸ ነበር እና እንደት ነው መስበር አልቻልኩም
በ 3አመቱ ነው ያየሁት የለቀከው ቪዲዮ ታዳ ፓተር ጠፍቶብን እናማ ስንሞክረው ስራ እናመሰግናለን ከፍተናል ❤🎉
Thank you ስለተጠቀምሽበት ደስ ብሎኛል
የኔ ትንሽየዋ ኖኪያ ነበረችኝ እና ቲንኮዱን እረሳሁት
በውስጥ አናግሪኝ
Nati ibakihn ba app yetazagawn silki endet motivation yichalali
በቁጥር የሆነብንስ አንድ ነው እባክኽ ወንድሜ መልስልኝ
ተመሳሳይ ነው
@@natiapptube እሺ ግን የሆነ ምልክ አመጣብኝ ተባበረኝ
ናቲ እጅግ በጣም አመሰግናለው ክብር በልልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የሙባይል ኮድ ረስችዋለው አንተ እዳስረዳከን ብከፍተው ዩትዩቤን አያጠፋብኝም 4000 ሰብሰክራይብ አለው ሞኚ ሆኖ ነበር አሁን ፓተሩን ረሰቼዋለው አብዴት ሳደርገው ዩትዩቤ አይጠፈም ወይ በናት መልስልኝ ብዙ ለፍቼበታለው ምን ይሻለኛል ወንድሜ
በውስጥ አናግሪኝ
ሰልክ ቁጥር ስጠኝ
imo ለይ የተደለተ masage lememles?
ማስታወቂያ አስቸገረኛ እባኪ ወንድሜ
አፖችን እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የ telegram ቻናሌን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
telegram.me/NatiApplink
አየ ናቲየ ጥሩ መላ
power off emilwen senkaw password mula yelale wendmye
email የኔን ነው ወይስ የስልክ ባለቤቱ ነው የምያስገባው?
ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ ናቲየ
Amen ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ
ለሁሉም ስልክ ነው እንዴ?
አይፎን ይከፍታን አይከፍትም?
እናመሰግናለን ውንማችን
እብከፉትም እምብአር አላኝ
ምን ላርግ
እውስጡ ያለው ፋይል ሳይጠረግ መክፈት አይቻልምዴ ብሮ
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሚ መረጃ ነው
batrry alaterakim sils min enadrgew ?
ስለ ስልክ ባትሪ የሰራዋቸው video አሉ እያቸው
ሺ አመት ኑርልኝ ወድሜ ከፈትኩት
ታድለህ ለኔ ግን እንብ አለኝ😢
ናትዬ mio ላይግሩብ ላይ ሙዚቃ ለመክፈት ንገረን
እንደዚህ ስናደርግ ስልካችን ወስጥ ያለው ዳታችን አይጠፋም???
ያጠፋል
ኸረ ናትዬ የላብቶፔን ፓስወርድ መክፈት አልቻልኩም A በተን አልሰራ ብላኝ በአንድ ስፔሊን ምንም መስራት አልቻልኩም
በውስጥ አናግሪኝ
ጎግል አካወንቱ ከጠፍብንስ
ወድም፡፡፡አድስ፡ስልክ፡፡ ገዝቼ፡፡ነበር፡፡የይሞ፡ኮድ፡ጠየቀኝ፡ከየት፡አምተን፡ነው፡፡የምንሞላው፡እባክህመልስልኝ፡አድስ፡፡ስለሆንኩነው
የድሮ ኖክያ ነው ስልኬ ምን ማረግ አለብኝ???
What should we do if we lose our email or password ?
Yale format pattern mesberya menged...kale
Photo ayserzbnm?
በጣም እናመሰግናለን 😥🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም
ስልኬ ብር እያለው SMS አልልክልኝ አለ። ብዙ ቀኑ ነው። ልትረዳኝ ትችላለህ?
Boeim አወርጀ እኔ ስደዉል ይመልሳል ስደወልልኝ ሳነሳዉይመልሣል እዴትነዉ የማስተካካለዉ
ምን ላይ
ናቲ እባክህ ለ ሲልድ ስራልን
Switch lamadiragi pattern yitayikalaa
ኢሜል ከተረሳስ ምን ማድረግ ይቻላል
የታብሌት ፓተርን ነው የጠፋብኝ እባክህ አግዘኝ
የአይፎንስ እንዴት ነው ምን ከፍተው ናቲ
Iphone እንደዚህ አይከፈትም
@@natiapptube እንዴት መክፈት እችላለው ናቲ
ለማንኛውም ስልክ ይሰራል??
አዲሰ ባተር ለማድርግ እንዴት ነው ምንጠቀመው ?
የምትፈልጊውን ፓተርን ወይም ፒን ማስገባት
Wiyee anta lije mine larigike wanideme
Gmail ባላስታውሰው ስልኬ መክመፈት አልችልም ወይ ለዚህ መፍትሔ ካለህ እባክህ
ከጠየቀክ ማስገባት አላብክ ካላወከው ሞባይል ባለሙያ ጋር ውሰደው
Selam wendema endat neh ena semokeraw enbi alge samusenG A53 nw selkan sezeGaw patern yetekegal ebakeh neGerge😢😢 madam bat nge
Nati eni slki zegtol Google acunt yteykal axis Google sister aykebelm
በ tg አናግረኝ
ዋው እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለው
ይመችህ ናቲ
እኔ ደሞ ወድሜ ይህነገር ለኔ ምከረኝ እያዳዱአፕ ለመዝጋትነው እምፈልገዉ😥መዳሜ እጅግ በጣም እረብሻኛለይ ኢሞየን ዘጋሁ ባተው የኔጀግና አሁንየፎቶ እና የቪደዎ ንገረኝ ከቻልክ ወድሜዋ ያተነው የሚገባኝ ብዙሰው ለቋል በአፕም በቁጥርም 😥ወላሂ አልገባኝም ያተበቻነው የሚገባኝ በዚህ ዙሪያ
አመሠግናለሁ
ኢሜል ጠየቀኝ ግኘፐን ረስቸዋለሁ forgot ስለዉም እንቢ አለኝ ምለን ላርግ እባክህ
ሲገዛ ኤሜሊን እሞያስገበው ሌላ ሰው ነው አሁን አድስ ኢሜል እዴት ነው እማስገባው
የአይፖን ስልም እንደዝው ነው ምከፋተው
የአይፎን ይለያል ይሄ ለ android ስልኮች ነው
@@natiapptube iphone selik endetnaw kachalik likakilen
ለሁሉም ስልክ ይሰራል?
ሰላም ወንደሜ ፓተርኑን አቀዋለሁ ግን አልከፍት አለኝ በምን መልኩ ልክፈተው ሰከንድ እዬቆጠረ አስቸገረኝ???
ስልክክ ዘግተክ ክፈተው ወይም በውስጥ አናግረኝ
ኢሜሉን ከረሳሁትስ???
ሞባይል ባለሙያ ጋር አሳየው ይከፈትልካል
እንዴት ከገባንበት እንወጣለን አሁን ንገረኝ
Wedme ene ye wifi pasword alawkewm mn ladrg
Emelun irashut indet likfataw
ሞባይል ባለሙያ ጋር አሳየው
የኔ አልገፍልም አለ ይገፍልና መልሶ ኖርማን ይከፍታል እባክህ ንገረኝ
በውስጥ አናግረኝ
በርታ
አመሰግናለው ይመችህ ወድሜ
አወ እና እንዴት ነው የማደርገው?
እርወንድሚ የኔ ባሺራ ይከፍታል ግንፓሱርዱን እርስቸዋለሁ እንደት ነውየምከፍተው እባክ
በውስጥ አናግሪኝ
ናት ወንድም ሰላም ብያለዉ በረታ
Pattern imb alegn alkeft blognal model Samsung A13 new isk ande sralign ibak tebikalwu
Arf timirt new yemti astemirewu berta