Great job sir. Thanks for giving us these brilliant and immortal songs. I feel sad to know that Ethiopia will never have people like you in a millions years. Never will there be a time in the future that we will have this golden time come back again.
ዝማሜ ምርጥ ዘፈን
ፀጋዬ ደቦጭ አቤት ሥራዎችህ ወደር የላቸውም ጤና ይስጥልኝ
በስመ አብ አለማወቄ ! አሻም ከሗላ የተሸሸጉትን እያወጣችሁ በአይን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ። ፅጋዬ ደቦጭ እናመሰግናለን ወደድክም ጠላህም በውስጣችን ስንኞችህ ተቀምጠዋል። በአካል ነው እንጂ የማለኣውቅህ የተነፈስካቸው ግጥሞች በውስጤ አሉ! እድሜና ጤና ይስጥህ!
ፀግዬ በጣም ትችላለክ
🙏
Great job sir. Thanks for giving us these brilliant and immortal songs. I feel sad to know that Ethiopia will never have people like you in a millions years. Never will there be a time in the future that we will have this golden time come back again.
U said it!
ፀጋዮ ደቦጭ ጀግና የዘፈን ግጥም ደራሲ
Tsegaya merte seraweche setawesue ynoralue
እጅግ እናመሰግናችኋለን ከተቀበሩበት መውጣታቸው ከኋላ ያሉ ባለሙያዮች አይነገረልቸውም
ፀጋዬ ደቦጭ ዝነኛው ገጣሚ
የእንሰሳት አገልግሎት"
የተባለውን የግጥም መጽሐፍ የጻፉት
ያሬድ ገብረ ሚካኤል ( ቀኛዝማች ) ናቸው::
ለትውስታ ያህል::
😮
የጸጋዬ ደቦጭ ክፍል ሁለትን አስተላልፍ
አበበ ብርሃኔ ይቅረብልንንን
ክፍል ሁለት?
ሌላት ኒስ 1 ፍልንልን ጋቴ Ashaha ፀን
Correction : የመስፍን አበበ "ቶሎ ነይ" በ1984 ዓ.ም. ፋሲካ በዓል አካባቢ ነው የወጣው :: @21:50
ብዙ ገጣሚያ እንዲሁም ዘፋኞች መነሻቸውን ለምን እንደሚዋሹ ግርም ይለኛል ......በአንድ ወቅት ፍቅረአዲስ ነጋጥበብ ስለ መጀመሪያዋ ጎደኛ አንድ የሬድዮ ምልልሶ ላይ ሽምጥጥ አርጋ ያልኖረበትን ኑሮ አስኖረችው ....ልጁ በወእቅቱ ጣልያን ሰፈር ቪዲዮ ቤት ከፍቶ ይሰራ የነበረ ነው እሶ ግን ይህ ማለትን እንደ ነውር ቆጥራ ነጋዴ ነው ብላ አረፈችው ( ልጁ በህይወት የለም ነፍሱን ይማረው ).....አሁን ደሞ መሸ ደህና እደሩ ጎጃም ተወለደ ይላል ፀጋዬ ....ለምን ይዋሻል ...?...ትዝታ ሻይ ቤት .....ኮስሜዳ ...አይደል እንዴ ....!
መች ዋሸ እሱ ጎጃም ተወለደ ያለው ያገሬ ልጅናት ደማይ የሚለውን ዜማ ነው ያለው መሸ ደናደሩ አዲስአበባ ነው የተፈጠረው ዜማው እንዳይጠፋበት ዜድ ሙዚቃ ቤት ነው ሳንፕሉን የቀረጹለት
@@yoseftessema4720 :- ፀጋዬ ዋሽቶል እውነቱ ግን መሸ ደህና እደሩ ...ብዙ ወጣቶች ጫት የሚቅሙበት ሻይ ቤት ነበር እና እዛ ቤት ሁለት እህታማሞች ቆንጆዎች ነበሩ በአብዛኛው ተፋጠጥ ነው ....እዛ ከሚቅሙት ውስጥ ፀጋዬ አንዱ ነበር የሚወዳትም አንደኛዋን ነበር ሁሉም ፍቅራቸውን ውስጣቸው በመያዝ ሲመሽ በሉ....መሸ ደህና እደሩ በማለት ይለያያሉ ሲነጋም አረፋፍደው እዛው ቤት መሰባሰብ የተለመደ ነው ሲመሽም በሉ መሸ ደህና እደሩ የተለመደ ነው ....ፀጋዬ የመጀመሪያው ግጥሙ ይህው መሸ ደህና እደሩ ለ ኤፍርኤም የሰጠው ነው ...በዛን ግዜ ፀጋዬ እንኮን ጎጃም ለመሄድ ከሻይ ቤቱ እርቆም አያቅም ይሄን በግሌ አውቃለው ....የታሪኩም አካል ባልሆንም ግን ለታሪኩ ባዳ አልነበርኩም
መሸደናደሩ ግጥሙ የይልማ ገብረአብ ነው እንዳልከው ፀጋዬ ዜማውን ነው የደረሰው አዲስ አበባ ካስ ሜዳ የፀጋዬ የመጀመሪያ ስራ ለኤፍሬም ታምሩ ያገሬ ልጅናት ወይም ዝማሜ የሚለው ዜማነው ግጥሙን ይልማ ነው የጻፈው ፀጋዪ መሸደናደሩ ጎጃም ተደረሰ አላለም ደግመ ስማው
@@yoseftessema4720 :- እንግዲህ ለማሳመን ይከብዳል ልንገርህ የመጀመሪያው ሰራ ነው እስቲ ጠይቅ እኔ ስለማውቀው ነው ገንዘብ አላገኘበትም ፖስተሩ ላይ ስሙን ከማስተዋወቅ በቀር ከይልማ ጋር ፍፁም አይተዋወቅም እውቂያው ከዚህ ዘፈን በሆላነው
@@ኪዳኔ እኔ ከፍተኛ ሰባት ነው የተማርኩት የጸጋዬ ደቦጭን ከ20በላይ ቃለምልልስ የጋዜጣ ኢንተርቪው ስለሰማው አንድም ቀን እንደዚህ ብሎ አያውቅም
ከልጅነት እስከ እድገታችን ለነበረን ህይወት ሳውንድ ትራክ ጀርባ ያለውን ሰው ስለጋብዛችሁን እናመሰግናለን፡፡
ከ100 ድምፆች ድምፅ አልባ ዝግጅት ምነው? ፡) 43፡49 _ 46፡48