ወላጆቼን ዳእዋ ሳላረግላቸው ሞቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 6 วันที่ผ่านมา +10

    አላህዋ ከልዳማ ጠብቀኝ እኔራሱ ገና ገብቸ ዳእዋ ላረግላቸዉነዉ😢

  • @اللهاكبر-ح9س6و
    @اللهاكبر-ح9س6و 6 วันที่ผ่านมา +7

    ሱብሀናላህ አላህ ቀጥኛውን ምንገድ ይምራን ቤተሰቦቻችን አላህ ከሽርክ ያውጣልነሰ ያርብ

  • @SeadaYoutub
    @SeadaYoutub 6 วันที่ผ่านมา +2

    ታሪኩ አልተሰማኝም መጅልሱ ሰያ በጣም ያምራል ደግሜ እሰማለሁ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሱብሀን አሏህ. እኛን ቤተሰቦቻችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ በገጠር አካባቢ አብዛሀኛው ሽርክ ውስጥ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ 😢

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሱባህንአላህ

  • @اولسعيد-ل5ظ
    @اولسعيد-ل5ظ 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰያኮ ምክርህ መሸአላህ ነህ ያሀቢቢ

  • @قوقل-ه7ب
    @قوقل-ه7ب 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሱብሀን አላህ አላህ ወደ ቀጥተናው መገድ ይምራን

  • @MkMh-ks4bb
    @MkMh-ks4bb 5 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ መጭረሻችንን ያሳምርልን ፡

  • @yuosefetheth6516
    @yuosefetheth6516 6 วันที่ผ่านมา +2

    ያረብ። የኔም። እዴዚሁ ናቼዉ። ሆኖሞ። ግን። ወድሜ። ሀገር። ገብቶ። ዳእዋ። አረገላቼዉ። እናቴ። ተመለስይ። ሦላት ም። ትሰግድ። አለይ። አባቴግን። ባሰብት። እናቴነም። እፍታሻለሁ። ወድሜነም። ለመግዴልነው። እሚያሰብዉ። ብጣም። የቆጣን። ትላት። ወለጄህ እኔን። ለመክር። ነው። ነው። እሚለዉ። ወድሜም። ተነስቶ። ወዴሳኡዴ። መጣ። እናቴ። አሁን። አባቴጋ። እዴት። እዴሆነይ። ብቻ አሏህ። ቅጥተኛዉን። ምገድ። የምራቼዉ 😢😢

  • @Ayman-ev2yf
    @Ayman-ev2yf 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሱብሀንአለህየኔምቤተሠቦች;ያውእንደዚህበይጠናባቸውበሸረክየተጨማለቁናቸወ'ሁለትወንዲሞችአሉኝአነሡምኡስታዝናቸው;ግንምንይደረጋልእናትናአባቴ;ቢነገራቸውምአይሰሙሞ:እኔምአላሀምዱሊላአረብአገረነኝ;ከቁረአንምአልፎኪታብእየቀራሁነው;ግንምንይደረጋልቤተሠቦቸ;አይሰግዲም;በሸረክምየተጨማለቁናቸው;ተነግሯቸውምአይሰሙምይንቁናልአገሩም;በጣምምምምበሸረክየተጨማለቀ'ተውሂዲእማይታወቅበትአገረነው;አሰኪላላህብላችሁዱአ;አረጉልኝ;እናትናአባቴወደ;ተውሂዲእንደመለሱልኝ

  • @KunFayakun-v8k
    @KunFayakun-v8k 2 วันที่ผ่านมา +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته امين امين اللهم امين

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 6 วันที่ผ่านมา +4

    ታሪኩ የሁላችንምነዉ አላህ ያዉጣልን ቤተሰቦቻችንን😢

  • @ዜድነኝየፈይሰልእህት
    @ዜድነኝየፈይሰልእህት 5 วันที่ผ่านมา +1

    ያሰላም መጂሊሱ እንደትያምራል

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 5 วันที่ผ่านมา

    የሁላችንም ታሪክ ነው ያረብ ቤተሰቦቻችን ከሽርክ አፅዳልን

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 5 วันที่ผ่านมา

    ያረቢ ለናቴም ይዣለሁ ዳእዋ እድሜውን አርዝምልኝ ያረብ በተውሂድ የጠራች አርግልኝ እድሜዋንም አርዝምልኝ ያረብ የሞቱትንም አላህ ይዘንላቼው ያሉትንም እድሜያቼውን ያርዝምልን ያረብ

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሱባሀን አሏህ አላህ ከመጥፎ ነገረ የጠብቀን

  • @ዙዙ-ፈ8ዐ
    @ዙዙ-ፈ8ዐ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአላህ ከሽርክ ይጠብቀን እኛንም ቤተሰቦቻችን አላህ ከሽርክ ያውጣልን ሁሉም ተጠምዶ ነው ያለው

  • @ዜድነኝየፈይሰልእህት
    @ዜድነኝየፈይሰልእህት 5 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 วันที่ผ่านมา

    በገጠር መወከል እየተባለ የተለያዩ ዶሯወች ዪታረዳሉ አላህ ዪጠብቀን

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 3 วันที่ผ่านมา

    አህለን ኡስታዝ ማሿ አሏህ አሏህ ይጠብቃህ❤❤❤❤❤

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ መጂልሱ ሥያምር

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui 6 วันที่ผ่านมา +1

    ስታየወ እስኪ መልስለኝ በአላህ መወሰን አቃተኝ እደዝሀውም እናቴን ሳላያት እዳትሞትብኝ ብየ ይጨቀኝል

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 5 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ አላህይጠብቀን ቤተሶቦቻችንንም አላህ ይምራቸው

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui 6 วันที่ผ่านมา +13

    ሰያው እስኪ ለእኔም ምክር ለገሰኝ ከሀገረ ከወጣው 12 አመት ሆነኝ እኔም አረብ ሀገር ከመጣው ነበረ እስልምና የተቀበልኩት አሁን ላይ ሁለት ሀሳብ ላይ ሁኝለው እናቴ የአይምሮ ተማሚ ሆናለች ታዳ በዚህ ውስጥ ሁና ነይ ልይሽ ትለኝለች በዚህወም የእዱኒያ ጣጣም አለቀኝ አለ አሁን ላይ ታዳ ሀገር ገብቸ ሁሉንም ልየው እላለው ጎድኞቸ ደግመው በጦርነቱ ምክንያት ስራሽ ስሪ ይሉኝል ምን ትመክረኝለህ ከአላህ በታች በወላጂ ሀቅ ላይ አጥብቆ አዞናል ሙስሊም ባይሆኑም ጭምር

    • @الحمدالله-ج3خ5ب
      @الحمدالله-ج3خ5ب 5 วันที่ผ่านมา +2

      አይዘሺ የኔ ውድ አብሺሪ ያሠብሺበት ያድረሥሺ

    • @حليمهحليمه-ف6ل
      @حليمهحليمه-ف6ل 5 วันที่ผ่านมา +1

      አብሽሪ 🎉🎉🎉🎉

    • @Rahamaghamdui
      @Rahamaghamdui 5 วันที่ผ่านมา +1

      @@حليمهحليمه-ف6ل አላህ ይበሽርሽ

    • @HawultAli
      @HawultAli วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ አብሽሪ እህት

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብሽሪ አላህ አፍያ ያድርጋት እናትሽ

  • @KunFayakun-v8k
    @KunFayakun-v8k 2 วันที่ผ่านมา +1

    سبحان الله

  • @HayatSeid-kf1mv
    @HayatSeid-kf1mv 5 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀንአላህ

  • @RahanaRahana-l7u
    @RahanaRahana-l7u 6 วันที่ผ่านมา

    ሱበናአለ አለይጠብቀን አለሀ ይማራቸው ፈጠር አዘኝናውና ❤❤❤❤

  • @hadiyaseid2163
    @hadiyaseid2163 4 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ አላህ ቀጥተኛውን ምገድምራኝ

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 5 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته. 🎉🎉 جزاك الله خير اخي

  • @yuosefetheth6516
    @yuosefetheth6516 6 วันที่ผ่านมา +5

    ላይክ አረጉኝ 😂 ብር። ያስገኛል። ብለዋል። የቢጣቃ መግዣ እዴሆነኝ

    • @HawultAli
      @HawultAli วันที่ผ่านมา

      ምን ያረግልሻል ቢጣቃ

  • @Khadeja-g3w
    @Khadeja-g3w 2 วันที่ผ่านมา

    አላህመጨረሻችንያሳምርልያረብ

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 4 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁአለይሂወሰም ጀዛክአላህኸይር

  • @أبوصالحزينو
    @أبوصالحزينو 5 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلين يا أخي شكرا جزاك الله خيرا الله مصلي وصلم 💚💚💚🌹🌹🌹

  • @Khadeja-g3w
    @Khadeja-g3w 2 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለኩምወድም
    እኔምግራተጋብቻለሁአብራልኝ
    ስመጣለመልድ
    ተነዝሬነበርአሁንስሰማ
    መዉልድቢደአነውአሉ
    ነዝሬንእደትላድርግአብራራልኝ
    በጣምግራተጋብቸአለሁ

  • @HAYAT-g4u
    @HAYAT-g4u 5 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀነላህ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሠለሏሁአለይሂወሰለም

  • @MubaarakNeny
    @MubaarakNeny 6 วันที่ผ่านมา +1

    Subhaanallaah

  • @youtub3454
    @youtub3454 5 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አለህ አለህ ቤታሳቦቼን ክሽርክ አንታ አርቅልኝ ያራብ በጣም የሠዝነል

  • @Fdff-z5s
    @Fdff-z5s 5 วันที่ผ่านมา

    እሲ ለኔም ለናቴ ድአ አርጉልኝ ሙስሊምናት ግን አሰግድም ወደሶላቷ እድዞር 😢❤❤❤❤ያቅሜን እየመከርኩነው ግን ልሰማኝ አልቻለችም ያአላህ ልባችንን መልስልን ያረብ ቤተሰቦቻችነን ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው ❤

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 6 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀናአላህ💔

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ላሀውለወላቅወተ ኢላቢላህ

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 5 วันที่ผ่านมา

    አወን ብዙ አሉ በየገጠሩ

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 6 วันที่ผ่านมา +1

    صدقت صحيح😢

  • @MunaBadru-q4h
    @MunaBadru-q4h 6 วันที่ผ่านมา +2

    subahan ala alahì yatabakan

  • @nafesasharef9640
    @nafesasharef9640 4 วันที่ผ่านมา

    እዳዉብርተክፍሎቸዉጥሩሰወችዳኣዋየማረጉለቤተሰቦቼ እህቶችወድሞችለኔምለናቴምላባቴምለቤተሰቦቼምትክክለኛምገድእዲይዙዱኣኣርጉልንእንማስረዳትኣልችልምዉሃብያኣዲስየመጣይላሉእባካቹህጨቆኛል

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 5 วันที่ผ่านมา

    አልሐምዱሊላህ
    የቴፒ ልጅ በመሆኔ
    ቴፒያዊነት ይለምልም

  • @Khadeja-g3w
    @Khadeja-g3w 2 วันที่ผ่านมา

    መዉልድቢደአነውእደትላርግነዝሬን
    ለምስኪንብሰትእደትይታኛል

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 6 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍❤❤❤❤❤

  • @fafi8402
    @fafi8402 5 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ የህ ወደማችን ወዳሚዳያ እደውጣ አረግ እነጂ በይሁሉም ቤት ሸርክ የስራል በትልይ እኔ ያደኪብት ሀግር ሁሉም በሚባል ደረጃ በሽርክ የተዝፍቁ ናችው እኔ እንካን አነዳድይ ልቤትሰብ ሰልክ ሰደውል ዱሮ የሚሰሩትን የሽርክ ምክኒት ሰልማቃ አታሻረኩ በአላህ ላይ አላህን በቻ ተግዙ ወልይ እያላችሁ ጥነቆይ ቤትም አትሂዱ በዬ ዳዋ ሳረገላችው ምነው ልጅ እረትይ ዋሀብያ ሆሺ እነዲ የሉኛል በቻ አላህ የምልሳችው ወላሂ ምረጥ ምረጥ ወሰታዞች አሉ ነግር ገን ወደ ከፍል ሀግር ሂደው ዳዋ እያረጉ አይደልም የክፍል ሀግር ሰው በጣም የዋህ ነው ቀስ በልው ቢሰትምሮችው የምልሳሉ ነግር ገን እኔ እሰክማቅው ደርስ ማነም ኡሰታዝ ሁዶ ደዋ ሲርግ አላይሁም በቻ አላህ የድርሰላችው እኛም አላህ በሳዉቅን ያክል እነሱን ለመምልስ ጥርት እናረጋልን አላህ የድን ወቆት የሰጥን ያረብ

  • @BdDj-hd1kb
    @BdDj-hd1kb 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @نوسهالهلال
    @نوسهالهلال 6 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @Samsung5463-q8w
    @Samsung5463-q8w 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢yallha

  • @indianahungariangirl3840
    @indianahungariangirl3840 5 วันที่ผ่านมา

    يارب😢😢😢😢

  • @GdDd-yh5yf
    @GdDd-yh5yf 5 วันที่ผ่านมา

    سبحين الله

  • @foziya-seid
    @foziya-seid 6 วันที่ผ่านมา

    ነስአሉላህ አልአፊያ ያረብ

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @Rehimaawol-h1n
    @Rehimaawol-h1n 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Afiram
    @Afiram วันที่ผ่านมา

    ﷴﷺﷺﷲ
    🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

  • @nasriajamal4714
    @nasriajamal4714 3 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hhhvghvhhhhg9971
    @hhhvghvhhhhg9971 6 วันที่ผ่านมา

    😥😥😥😥😥☝☝☝☝☝☝🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌💔💔

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሠያመሸአላይጨምራልህ❤❤❤❤❤❤

    • @Amina-rj1xq
      @Amina-rj1xq 6 วันที่ผ่านมา

      መሸአላትምአራትህአህባቢ❤❤❤❤

  • @GgNn-g6o
    @GgNn-g6o 6 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 วันที่ผ่านมา +4

      ሱበሀን አላህ. ያረብ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሣምረልን

    • @حليمهحليمه-ف6ل
      @حليمهحليمه-ف6ل 5 วันที่ผ่านมา +1

      መሳቁ ምን የሚሉት ነው