አምልኮ በአማኑኤል እና እያሱ Ethiopian Evangelical Church Ottawa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • ኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
    Ethiopian Evangelical Church In Ottawa
    Live streaming Service
    225 McClellan Road, Ottawa, ON K2H 8N5 Canada
    Tel. & Fax:- 613-725-9777

ความคิดเห็น • 527

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ይባርካችህ። እንወዳችሀለን። እናከብራችሀለን። እናንተ ለበረከት ናችህ።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +83

    እናንተ የተባረካችሁ ልጆች ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ

  • @abelmelese9833
    @abelmelese9833 2 ปีที่แล้ว +14

    በዚህ ህይወት እንዲኑሩ ዋጋ ለከፈላችሁ ቤተሰብ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ ማለት እወዳለሁ

  • @kefiyalewaxinafu
    @kefiyalewaxinafu 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው! ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳቸዋለሁ❤100..x

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +5

    የምታሳርፉ ልጆች ጌታ በደሙ ሸፍኖ ከዚህ አለም ጠብቆ መንግስቱን ወራሽና ትውልዳችሁን የምታወርሱ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን ።
    አቤት የወላጆቻችሁ መታደል፣ እነርሱን የምታሳዱበት ፀጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ ስለነእርሱ የሚያስፈልጋችሁ ሁሉ በረከት ጥበብ ይሙላባችሁ።

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 2 ปีที่แล้ว +35

    ኢየሱስ ጌታ ነው! ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳቸዋለሁ❤️

  • @retasa7652
    @retasa7652 2 ปีที่แล้ว +30

    አቤቱ በዘመን ሁሉ ጌታ ሠው አለህ ለቢሊየኖች በረከት ናችሁ ተባረኩ

  • @kalkidankabe3022
    @kalkidankabe3022 2 ปีที่แล้ว +79

    ዋው ቃላት የለኝም አሁንም በብዙ ሞገስና በረከት ተባረኩ የሁለቱ ወንዶች ወላጆች የሆናቹ ተባርካችዋል አሁንም ፀጋው ይብዚላቹ ተከናወኑ ከዚህ በላይ ምን መባረክ አለ እልልልልልልልልል....ል !

    • @Eferam-y4d
      @Eferam-y4d 9 หลายเดือนก่อน

      Geta yasadigachu❤❤❤

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ እድሜያችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @gracem3690
    @gracem3690 2 ปีที่แล้ว +44

    የዘለዓለም አምላክ ጌታ እየሱስ ከዚህ ክፋ ትውልድ ይጠብቃችሁ ❤️❤️🙏

  • @merongetachew7061
    @merongetachew7061 2 หลายเดือนก่อน

    Can’t stop crying watching you❤❤❤❤❤ God is so awesome!!! ዘመናቹ አንድም ሳይቀር በቤቱ በፊቱ ይለቅ!! You are blessed!!!

  • @AbenezerGirma-eq3zz
    @AbenezerGirma-eq3zz 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤tenareku

  • @daniyaregal7093
    @daniyaregal7093 2 ปีที่แล้ว +77

    መጨረሻቸውም ያማረ ስለሆነ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን በዚህ መልኩ ያሳደጓቸው ቤተሰቦቻቸው ፈጽመው ይባረኩ ይህ የቤተሰብና የቤተክርስቲያን ፍሬ ነው ክብሩ ለጌታ ይሁን

  • @mesrachkandido7610
    @mesrachkandido7610 2 ปีที่แล้ว +3

    እነኝን ልጆች እንዴት እንዴምውደቸው ልነግሪ አልችልም እግ/ር በክብሩ ያሰድጋቸው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 ปีที่แล้ว +16

    ተባረኩ የጌታ ጀግኖች ዘመናችሁ የአገልግሎት ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @voiceofhabesha8799
    @voiceofhabesha8799 2 ปีที่แล้ว +10

    የእናንተ አምላክ ይማረኝ ይፈውሰኝ ይባርከኝ። እኔ ሀጢያተኛ ደካማ እና ብቸኛ ነኝና ያስበኝ እግዚያብሄር።

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እነሷን የሰጠ እግዚአብሔር ሰሙ ይባረክ ይለምልሙ ይብዙ ይፍሮ ይገለጡ

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 2 ปีที่แล้ว +11

    እንደሙሴ በፈርኦን አስጨናቂ ዘመን እንደጌታችን ኢየሱስ በሄሮድስና ጲላጦስ አስጨናቂ ዘመን አሁን ደሞ ሁሉ የሃጢያት ባተንዲራን በየደጁ በሰቀለበት አውሬው አጋንንት ምድርን ለመቆጣጠር በወጣበት ጊዜ የተወለዳችሁ ስጦታዎቻችን ናችሁ ተባረኩ ቃል ያጥራል ለመግለፅ ❤️

  • @fb4651
    @fb4651 2 ปีที่แล้ว +11

    ተባረኩ! እነዚህን ያሣደጉ፣የኮተኮቱ እጆች ሁሉ ይባረኩ! ጌታ ይክበር!

  • @efremtilahun2323
    @efremtilahun2323 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው የክርስቶስ በጎ ወታደሮች ናቸዉ እግዚአብሔር አብ ልዪ በሆነው በክርስቶስ ክብርና በመንፈሱ ሀይል እለት እለት እየሞላቸው ምድሪቱን ያስወርሳቸው ዘመን ተሻጋሪ በሆነው ቃሉ ውስጣዊ ማንነታቸው ይሞላ እንደእየሱስ በጥበብ በሞገስ በቁመት ለጌታና ለጌታ ብቻ ይደጉ ከዘመኑ ክፋትና አመጽ ይሸሽጋቸው ቤተሰቦቻቸው የተባረኩ ናቸው ጆሲዬ ጌታ እየሱስ አንተን የላከህ እዛ ምድር ለትውልዱ ምሳሌ አርጎህ እንድታሳድግለት ስለሆነ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ተባረክ

  • @mentutube6971
    @mentutube6971 2 ปีที่แล้ว +6

    አባ በደምህ የተሸፈኑ ይዉኑ እኔ ነብስም አልቀረልኝም ገና ለማንም ያልሰገድ ላንተ የተለዩ ብዙ ትዉልድ አሉክ የኔ ጌታ ስምክ ይባረክ

  • @zenatasfsye1099
    @zenatasfsye1099 2 ปีที่แล้ว +4

    የእነዝህን ሕፀናት ፖሮግረም ስከተተል እምበ ነዉ የምተነነቃኝ ጌታ እድሜቸዉን ይበርክ😭💜💜💜

  • @betinajoy7599
    @betinajoy7599 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡኡኡኡኡኡፎፎፎፎፎ🙏.... ልቤ በደስታ ሲዘል እናም እልልልልልልልልል ሲል ነው የተሰማኝ.... ጌታ እየሱስ ለቤተክርስቲያን የሰጠን የዘመኑ ቅሬታዎች ናችሁ🙏🙏🙏.....እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!እግዚአብሔር ይባርካችሁ!❤️❤️❤️

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom

  • @tsegabelete7120
    @tsegabelete7120 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድጋችሁ !!!
    ብሩካን ናችሁ
    ብርቅዬ የጐልጐታው ፍሬዎች ። ምድራችን ከእናንተ የተነሳ ተሳክቶላታል በእናንተም እምነት ብዙ ትውልድ ይታደሳል ከድቅድቅ ጨለማ ወደምደነቅ ብርሃን ይመጣል !!! ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ የምትገርሙ ትውልድ

  • @onlytruth5126
    @onlytruth5126 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ
    ወላጆችም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @gelilakahsai1730
    @gelilakahsai1730 2 ปีที่แล้ว +3

    ለዘላለም ይባረኩ!!!!! ዘመናቸው ይባረክ!!!

  • @mustawtasepa8390
    @mustawtasepa8390 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረካችሁ ፀጋዉ ይጨመር ላችሁ እልፍ በሉ በእየሱስም

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +7

    ቅሬታ ይስቀረህ እራስህን ይል ምስክር የማትተው ጌታ ተባረክ
    ልጅችህን በእውቀትና በፅጋ አሳድጋቸው
    ጌታ ይባርካችሁ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስተማሪ, አስደሳች,ማራኪ,የሚባርክ,ታላቅ ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ።

  • @shemeliskebede5239
    @shemeliskebede5239 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ አደጉ አየሱስን ስበኩ

  • @ZahraaNasserdine-bt4vn
    @ZahraaNasserdine-bt4vn 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏😭🙇‍♀️🙇‍♀️💒💜💜

  • @mihiretuendrias6558
    @mihiretuendrias6558 2 ปีที่แล้ว +15

    ሀሌሉያ!! በክርስቶስ አምኖ የዳነ የእግዝአብሔር ቤተ-መቅደስ ነው!!
    “...........፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፤ ያም ቤተ መቅደስ እናንተ ናችሁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥17 (አዲሱ መ.ት)
    ተባረኩልኝ ውድድድ ነው ማደርጋችሁ!!
    ወላጆቻቸውን ጌታ ይባርክ!!

    • @mathewoskoyrra9637
      @mathewoskoyrra9637 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ነው የሚወዳችሁ:: የበተሰቦቻችሁን ልመናና ልፋት እውነተኛ ፊሬ ናችሁ:: በተሰቦቻችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው::

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 2 ปีที่แล้ว

    Wowo ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ተባረኩ አሜን 💯💯🙏🙏
    📖📖⛪⛪💘💘💖💖💔💔👈

  • @bayushtafa4898
    @bayushtafa4898 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen God bless you both 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ ተባረኩ።🙏❤❤❤❤❤🙏

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 2 ปีที่แล้ว +19

    እነዚ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጨምርላቸው እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሀም ግን የድሮዎቹን ጨዋዎቹን ፕሮቴስታንቶች አስታወሱኝ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 2 ปีที่แล้ว +4

    አስደናቂ የተባረካችሁ ልጆች ዘመናቹ ይባርክ፤

  • @RaslAhmed-y3q
    @RaslAhmed-y3q 4 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፈ .አሜን. አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @fikeralemaschalew3884
    @fikeralemaschalew3884 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩልኝ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳችኋለው

  • @aidb1275
    @aidb1275 2 ปีที่แล้ว +12

    I was crying when I watched this video because I was so touched, may God bless you both

  • @marizatekeste5595
    @marizatekeste5595 2 ปีที่แล้ว +6

    Shalom shalom bless you brother

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 ปีที่แล้ว

    Kibir Legeta yhun ኢልልልልልልልልልልልልል ሃሹሹሽሹ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ኤራ ዘመናቹ ይለምለም ጌታ ኢግዝ/ር በድሙ ይሽፍናቹ

  • @LidiyaTigistu
    @LidiyaTigistu 5 หลายเดือนก่อน

    Eyechemerachu hidu geta beneger hulu yibarkachu families tebareku zemenachu begeta bet bemoges bemetsinat yilek ❤❤❤

  • @emeba951
    @emeba951 2 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ የምወዳችሁ ልጆች በብዙ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ !! ወላጆቻችሁንም አደንቃለሁ፡፡

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu 5 หลายเดือนก่อน +3

    የምወዳችሁ ውድና ድንቅ የኢየሱስ ልጆች ዘመናችሁየተባረከ ይሁን ,በላያችሁ ያለው ይሄ ታላቅ ቅባት አሀን ይጨምር,ይጨምርርርርር ተባረኩ

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776
    @mygodisgreatfullemengodisg4776 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው።

  • @beriqeayinama4781
    @beriqeayinama4781 2 ปีที่แล้ว

    ዋው 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ተባረኩ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 ปีที่แล้ว +1

    Omg Geta yebarkachu edeg belulen

  • @fhfdudf8907
    @fhfdudf8907 2 ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ ይባረክ ❤♥️💞🙏ስወዳችሁ

  • @petroskarbale6579
    @petroskarbale6579 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘመናችሁ ይባረክ ተባርካችሁ ቅሩ !!!!!

  • @asegedech186
    @asegedech186 5 หลายเดือนก่อน

    ሃሌ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏👏❤❤❤❤

  • @jesusislord702
    @jesusislord702 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeeeeennnnnnn beyesus sim zemenachuuu yebark kifu ankachu yen wodochi 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏

  • @mygodisgreatfullemengodisg4776
    @mygodisgreatfullemengodisg4776 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አሜንንንንንን

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሰድጋችሁ❤❤

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ያሳድጋችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ::

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 หลายเดือนก่อน

    Blessings for their parents to raise them in his word and worship. God Bless you and give you the wisdom and his love throughout your life. Love your song and I am blessed

  • @BikkiMana
    @BikkiMana 5 หลายเดือนก่อน

    ኤግዚያብሔር ይብርክችህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgetahun1863
    @selamgetahun1863 2 ปีที่แล้ว +5

    ብሩካን ናችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah Glory Be To God Amen 🙏 🙌 Geta Zemenachehun Yebarekew Amen Amen 🙏

  • @ZahraaNasserdine-bt4vn
    @ZahraaNasserdine-bt4vn 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen🙏🙏📖🍇💖💖🇪🇹👑

  • @yobi9322
    @yobi9322 10 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምወዳችሁ ! እግዚያብሄር ሁል ጊዜም የእርሱን ስራ የሚሰሩለት ልጆች አሉት በብዙ ክብር በብዙ ሞገስ ያስነሳችሁን ጌታን አመሰግነዋለሁ የትውልዱ ተስፋ ናችሁ እንዲሁ በሞገስ በቤቱ እደጉ እስከ ፍጻሜያችሁም ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ!!

  • @amanuel512
    @amanuel512 ปีที่แล้ว

    Egziabher Amilak abizito zemenachiwun yibark ewodachuwalehu!

  • @fasikahailu
    @fasikahailu 5 หลายเดือนก่อน +2

    የተባረኩ ልጆች ናቸው ጌታ ባርኮ ለቤተሰባቸው የሰጣቸው ልጆች መሆናቸውን ከፍሬያቸው ያስታውቃል ልጆቹ ሲታዩ የቤተሰቦቻቸው እግዚሃብሔርን መፍራታቸው መውደዳቸው በልጆቻቸው እንዲገለጡ አድርጓቸዋል ልጅ ማሳደግ እንደነሱ ነው የጌታ ክብር የሞላባቸው በፍርሃትና በስርዓት ያደጉ ጌታ የሚያይበት ህይወት እንዳላቸው ልጆቻቸው መስታወት ናቸው ዘመናቸው ህይወታቸው ጤናቸው አገልግሎታቸው በምድር ቆይታቸው ሁሉ የተባረከ ቤተሰብ ይሁን ጌታ ከነሱ ጋር ይሁን ለዘላለም ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች ተባረኩልኝ ክፉአያግኛችሁ❤❤❤❤

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አባት ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሰላሙን ይብዛላችሁ

  • @AlmazBader
    @AlmazBader 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን tebarak♥️♥️♥️

  • @fikirabicho8065
    @fikirabicho8065 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብሩን ጌታ ይዉሰደዉ

  • @yoditaga8381
    @yoditaga8381 2 ปีที่แล้ว +5

    Eseyyyyyy eleeeeeeeerrr
    Amennnnn
    Tebareku

  • @zena3973
    @zena3973 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዝአብሔር ያሰድጉአችሁ እደጉ ታበራኩኩኩኩ

  • @AzeneAmbelo
    @AzeneAmbelo 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @homehome7366
    @homehome7366 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭📖📖📖💪💪💪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚ይባርካችሁ ታባርኩ 🛐🛐🛐🛐🛐📖📖📖🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🍇🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🍇🍇

  • @martayohannes4696
    @martayohannes4696 2 ปีที่แล้ว

    Be bizu tebarekulign .💖💓💖🙏🙏🙏🙏🌟✨🌟✨🔥🌟✨🌟🔥💖💓💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Marta-v7j
    @Marta-v7j 5 หลายเดือนก่อน

    Amen tebareki amen amen amen 🙏❤️🥰🥰🥰

  • @sebleabraham9029
    @sebleabraham9029 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah God bless you more and more

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 10 หลายเดือนก่อน

    yetewededu lijoch, blessing❤❤😇😇

  • @Maluyacob
    @Maluyacob 5 หลายเดือนก่อน

    uuuuffff yen qimamoch zamanachu yibarki geta lkibru yasdigachuu ameeeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩልኝ

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ከዚህ የበለጠ ፀጋ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይብዛላችሁ ተባረኩ።

  • @TayeTariku-p5c
    @TayeTariku-p5c 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareku bezih zemen edih Yale wotat edet

  • @ባማቲዩብ
    @ባማቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ሞገስ ይጨመርላቹ በብዙ

  • @msrtgirma
    @msrtgirma ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️💓💓👏👏👏👏💔💔💯👏💯♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜንንን

  • @dinkuyeethiopia1503
    @dinkuyeethiopia1503 2 ปีที่แล้ว

    WOW tabaraku zamanachu yibarak yilamalim babizu tsaga geta yibarik amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mtssitayomucaakakuumobile9289
    @mtssitayomucaakakuumobile9289 2 ปีที่แล้ว

    Woowwo Ameen Ameen Ameen Ameen Tabaraku idagu bageeta sim Uuuuffey Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ✝️💕💕💕💕📖🎤👏👏🙏🙏🙏

  • @RahelTesema-g9m
    @RahelTesema-g9m 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመነችሁ ይለምልም ❤

  • @dibotube2675
    @dibotube2675 2 ปีที่แล้ว +3

    Wowowo Geta yesus yebarkachuu tebarekuuuuuu zemanechu yebareki beyesusim ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @yeshiharegtsige1572
    @yeshiharegtsige1572 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ በቤቱ ተክሎ በዘመናችሁሉ በጽድቅ አገልግላችሁ ማለፍ ይሁንላችሁ !!ትውልድ በእናንተ ይዳን እንዲህ አይነት አምልኮ በታላላቆች በእኛ መካከል እግዚአብሔር አጥቶ ነበር እኛን ሊያሳፍር ህጻናቶችን አስነሳ
    "ከሚጠቡና ከሕጻናት አፍ ምስጋናን ለረስህ ከዘጋጀህ "
    እናንተን የወለደች ያሳደገች ቤ/ክ እንዴት የታደለች ነች እንዲሁም ወላጆጃችሁ እንዴት ይደሰቱ ምን እላለሁ "እጸልይላችኋለሁ " ተባረኩ!!!

  • @missestomases7729
    @missestomases7729 2 ปีที่แล้ว +5

    Wawww I love them

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ተወዳጆች !!!

  • @angeliqueveronique1036
    @angeliqueveronique1036 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen j'ésus is the
    Alpha and oméga
    God bless this boy

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 2 ปีที่แล้ว +1

    የተባረካችሁ ናችሁ
    ሁለታችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ስታካፍሉ የምትገልጡበት መንገድ ይገርመኛል
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @salemtadesse398
    @salemtadesse398 2 ปีที่แล้ว

    Zemenechu yibareki tsegawu yibezalechu selamechu yibeza bakirstosi

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርካችሁ እደጉ

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልል ታባርኪ

  • @a.gebreyohannes8155
    @a.gebreyohannes8155 2 ปีที่แล้ว

    Ellllllleeeeeeeellllllll❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️fkurat des kibluka 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @takoushcell4235
    @takoushcell4235 2 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ጌታ ነው ለዛላላም ሃሌሉያ ዋውው ዛማናችሁ ይባርካችሁ ፀጋ ይጫማርላችሁ ዉድ የጌታ ልጆች ❤🍒🍇🍇

  • @SebleWubshet-p6y
    @SebleWubshet-p6y 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ለዘለአለም ይመስገን ሁሌም አዳዲስ ነገር ለሚፈጥረው ልጆቼ በእግዚአብሔር ቤት ዘመናችሁ ይመርበት ተባረኩ

  • @johnsamuel3886
    @johnsamuel3886 2 ปีที่แล้ว

    bezi edmiachew endih yetelekosu tnish kef silu mihonut layi guaguahu ejig tebareku yichemerbachu.

  • @konjitgichamo9727
    @konjitgichamo9727 2 ปีที่แล้ว

    Geta yimasgeni Amen Geta iyesusi yixabkachuuuu tabrkuuuuuuu