ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤልሳዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ በጣም ጥሩ መላ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ የሁላችንም አይናችን ስር ጥሩና እብጠት አለዉ ለሱም መፍትሄዉን በግልፅ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን ሁሌም የምሰርያቸዉ ዉህዶች ለዉበታችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ ከጤና ጀምሮ በርቺልኝ እናመሰግናለን 👌👍😍
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ አንቺም በጣም ባለሞያ ነሽ የዳቦሽ ነገር ልዩ ነው ወድጄዋለሁ
Betame ena neftwke berche ❤❤
ኤልሱ ከቤተሰቤ የተቸገሩበት ስለነበረ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ኑሪልን መልካም ሰው።
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
እማዬ እኔም መልኬን አበላሽቶብኝ ነበር እግዚአብሔር እውቀት ፀጋ ያልብስሽ ከጠፍ ምን ብየ እደማመሰግንሽ አላቅም❤❤❤❤
አሜን ደስ አለኝ እሰይ ተመስገን
ውይ ኤልሲዬ በጣም ስፈልገው የነበረው ን ነው ዛሬ ያሳየሽን ተባረኪ የኔ እህት
የኔ ቆንጆ ተጠቀሚው ቀላል ነው አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt in
ሠላም ኤልስዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋውው በጣም የሚያሥፈልገን ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በተለይ በእንቅልፍ ማጣት ያብጣል ይጠቁራል እናመሠግናለን ሸርርርርርርር
የኔ ደግ አልረሳውም በጣም አመሰግናለሁ
TEKEKELE NEWE YETENAGEROOTE MERYOI EHETACHENE TEBAREKELENE....
ሰላም ኤልሲዬ በጣም ጥሩ ነው ስለጊዜሽ ከልብ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ አንቺም ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔ ስገባ የምቀባችሁ እንድትተዋወቁ ነው እሺ
@@elsabeautynt እሽ ኤሊሲዬ ትንሽ ስላመመኝ ላይቨ ላይ አልነበርኩም
ኤልሲዬ በጣም ጠቀሚ ነገር ነዉ ምክንያቱም ይህ የብዙ ሰዉ ችግር ነዉና፤ በዛ ላይ ተፈጥሮአዊ ነገር እና በቀላሉ በሚገኝ መሆኑ ደግሞ ተመራጭ ነዉ፡፡ በዣ ላይ መልእክቱን የምታስተላልፊበት መንገድ ማራኪ ነዉ፡ አመሰግናለሁ ተባረኪ
ማእድዬ የምወድሽ ደህና ነሽ በጣም አመሰግናለሁ ያንቺ ቻናል በጣም አስተማሪ ነው
ኤልሲ ቆንጆ ሁሉ ግዜ የምታመጪው ነገር ልዩ እና የሚወደድ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
Rishuዬ ተባረኪ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እህቴ
እኔም አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲ አንደሁሌውም ምርጥ ነው እናመሰግናለን በርቺልን
የኔ ቆንጆ የምወድሽ አመሰግናለሁ
ከአይን ሰር ሸፍ የሚልሰ እህት ተባረኪ
በጣም ያሰቸገረኝ ነገር ነው ኤልሰዮ እናመሰግናለን ሰለሰጠሸ ገለፃና ትሪትመንት
እኔንም ጨምሮ አዚዬ
አሪፍ ጠቃሚ ነገረ ነው የአሳየሽን እናመሰግናለን የኔ የፈቴ ቆዳ ስስ ነው ጥቁረ ነጠብጣብ አለበት እስክኔ የሚባል ክሬም ተጠቅሚ ነበረ ፈቴን አሳሳው እንጂ ጥቁረን ነጠብጣብ ሊስለቅቅልኘ አልቻለም
እስቲ በሙዝ የሰራሁትን ተጠቀሚ ሙዝ ማር ወተት እሺ አመሰግናለሁ
❤
በጣም ደግ ሰው ትህትናሽ ያወቅሽውን እማትሰስች እግዚአብሔር ያክብርሽ
መስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣እውቀቱን፣ይጨምርልሽ፣ማሬ
Coconat oil እንቺ ነግረሽኝ ማታ ማታ እየተቀባው በጣም ተመችቶኛል thank you again ❤️
እኔም በጣም ወደዋለሁ ይገርምሸል ቆዳ እንዳይሸበሸብ ራሱ ያግዛል በውድ ክሬም እየተገዛ ላይሰራ አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ጎረቤቴ በሆንሽ ብዬ ተመኘሁ የኔ መልካም ❤❤❤
በእውነት አዎ ሰው ማሳመር ስወድ
እዉነት ነዉ እኔ እንቅልፌ ከተዛባ ነዉ በትንሹም ቢሆን የሚመጣብኝ።👍👍👍
ትክክል አመሰግናለሁ
Thank you Sis❤
You are so welcome dear
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ኤልሳዬ ቤተስብች አሪፍ ቆይታ ነበር አመስግናለን ውድ❤በርችልኝ
ሰላምሽን ይብዛ ኤልሳየ ❤
ተባረኪልኝ
አሜን
Yene kelaye new mabetewu mamaye leteqemewu???
የእይን ስር እብጠት የእኔ ትልቅ ችግር ነው: የጠቀሽው ምክንያቶችም ሁሉም ለእኔ ትክክለኛ ምክንያት ሆኖ ነው ያገኘሁት እናም ከዚህ በሃላ ከትራሱ ጀምሬ ሁሉንም አደርግና ለውጡን እልክልሻለሁ: በጣም አመስግኜሻለሁ: 🙏🏾👍🏽
አሜን እሺ መልሱን በቅርቡ ታያለሽ እሺ አመሰግናለሁ
አይኔን ያመኝ ነበር እና አሁን በጣም ነዉ የጠቆረብኝ አይኔ ስር እንባየ ይፈስ ነበር እባክሽ እህቴ መላ በይኝ ❤በየት ላግኝሽ በጣም ነዉ የስቸገረኝ
አይዞሽ ቀስ እያለ ከለርሽ ይመለሳል የድንቹን ትሪትመንት ተጠቀሚ
@@elsabeautynt የት ነዉ የማገኘው
አመሰግናለው ውጤቱን አሳውቅሻለው ክብረት ይስጥልኝ
አሜን የኔ ደግ
በጣም እናመሰግናለን አይኔ ሰር እየጠቆረ ተቸግሪያለሁ እሞክረዋለሁ
ሞክሪው እሺ ውጤቱን ንገሪኝ አመሰግናለሁ
ኤሊሲየ በጣም የተችገርኩበትን ነገር ስርተሽ ስላቀርብሽልን ድስ ብሎናል በጣም እናመስግናለን ስለ ካስተር ኦይልም ጥቅም ስሪልን እንጠብቃለን 🥰
betiዬ እሰራለሁ በተለይ ለሴቶች ብነግርሽ ትገረሚያለሽ
ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበል
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ሠላም እህታችን እርጋታሽ ሁሉ ትምርህትሽ ድንቅ ነው ግን ላይክ አድርጎት በርች
የኔ ደግ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
Elsiye yene emebet ejige betam amesegnalew sele fetan melsesh tetekemew lewten enegreeshalew
ameseginalehu tebareki
ሰላም ኤልሳ የምታሳይን የወይራ ዘይቱ ለምግብ መስሪያ የምንጠቀመው ነዉ እንዴ?
አዎ Extra virgin oilve oil
የኔ መልካም አመሠግናለሁ።
የኔ ውድ በጣም ጥሩ መፍቴ ነው ኤልሲ በርቺ❤️❤️❤️🙏🙏
የኔዋ ሔሉዬ የምወድሽ አመሰግናለሁ
Buna be mar besu bentikmwse vismdo yesrashiw yelgnim oilu
Elsiye yenem betam yabtal ina mokire wutetun inegirishalew betam iwodihalew ihite igzihabiher idime ketena gar yistyish gizeshin mesuwat argesh lemitisechin mikir kelib ameseginalew.
Tirasishin zik arigesh tegni eshi
ሰላም ሰላም ኤልስዬ የኔ የዉበት ሳሎን ዉበቴ እየወጣነዉ ኑሪልን ❤❤
ጎበዝ በርቺ እሺ
ካስተር ዉይል እማናገኝስ ?
ካስተር አስፈላጊ ነው ለዚህኛው ግን ከሌለ በኦሊቭ ሞክሪው አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትት ይበል ውድ እህታችን አዎ 100% እውነትሽ ነው የእንቅልፉን ነገር ይመችሽ ስወድሽ😘 ብቻልማ ፊቴ ብልክሽና አስተካክለሽ ትልክልኝ ነበር ክክክ 😀 የራሴ ፅሑፍ ለራሴ አሳቀኝ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ላኪው አሳምረው ኪኪኪ የፊት ነገር ስወድ አመሰግናለሁ
😍😃😘
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው ሥፈልገው የነበረ ነው ከቻልሽ ለፊት መንተብተብ መፍትሄ ካለሽ ደሥ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሠግናል ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልን
እሺ አመሰግናለሁ
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልስዬ ይህን ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር የፊት ኮኮዝ አለ እንዴ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
የፊት ለብቻ የለውም ኮኮስ አንድ ነው
Thanks elsy ❤ it
You're welcome 😊 dear
Wow how a wonderful young lady ...
Thank you dear
የኔመልከ መልካም እህት ኤልሳ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ተባረኪልኝ 🙏🥰❤️👌👍
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
Elsi I'm going to try this week. ❤
Hope you like it!
ስላምኤሌሲእኔከአይኔበላይየተንጠለጠለትርፍቆዳ(የተሸበሸበቆዳ)መፍተሔወንአሳይንአመሰግናለሁውዶእህቴ
ኤልሲዬ የፀጉር ቻሌንጅ አስጀምሪን የኔ ቆንጆ በየሁለት ሳምንት አመሰግናለው
እሺ ታዛዥ ነኝ የኔ ቆንጆ
እሺ ኤልሲ በቅርቡ እንጠብቃለን አሳቤ ጥሩ ይመስለኛል ለሁሉም ንገሪና እነሱም ይወዱታል
ኤልሳዬን ያላችሁ እሰኪ እንያችሁሁ ገባ ገባ በሉላ ላይክ ሸር አትርሱ እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ለምታሳዬን ነገር😘😘😘
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ለመላው ቤተሰብሽ ዪሁን እባክሽን አንድ ጥያቄ አለኝ ካስተር ኦይል አለኝ ከዱባይ ነው ያመጣሁት የጠርሙሱ ነው እናም ኤክስፓየርድ አድርጓል በርግጥ እሱን አልተጠቀምኩትም ውዴ ግን ኮኮስ ቅባቱም አለኝ ከሁለት አመት በፊት ዱባይ ስመላለስ አምጥቼው ረሳውትና አሁን መሄድ ስላቆምኩ ያው ስለተወደደም ግድ መጠቀም ነበረብኝ እናም እየተጠቀምኩት ነው እና ሌሎች ሰዎች ለኛ ሀገር ኤክስፓየርድ አይሰራም ተጠቀሚው ይሉኛል እና እውነት ችግር የለውም ልጠቀመው ለኛ አገር አይሰራም ዴቱ እባክሽ
ኤልስየ ሰላም ነሽ ላይክለማረግ ገብቼ ስፖርትለማድረግ ነው የናቴ ልጅ💕🙏🏽🙏🏾🌷🌷
እሺ እሞክራለሁ ኤልስዬ አመሰግናለሁቸ
Caster oil kalgegned
ሰላም ነው
የኔ ውድ እህት በጣም ነው የማመሰግንሽ እግዚአብሔር በብዙ ጤና ይባርክሽ ከመላ ቤተሰብ ጋር 🌹🙏ለቦርጭ የሰራሽውን ቪዲዮ አይቸ ተጠቅመው በጣም ለውጥ አይቻለሁ በሳምት አመሰግንሃለሁ🌹እንደሁም እርጥብ እርድ ስላላገኘው በደረቅ እርድ ነው የሞከርኩት❤🙏
ጎበዝ እርጥቡ አዲስ አበባ መርካቶ ዶሮ ተራ ቅመም የሚሸጡት ጋ አለ በትልቁ ለውጥ ታይበታለሽ እሺ
@@elsabeautynt እሺ እህቴ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ግን መውጣት ስለማልችል ነው ሀገሬ እማ ቤተሰቦቼ ለገቢያ ነው የምያቀርቡት አመሰግንሃለሁ🌹🙏
@@የድንግልማርያምልጅይክበር የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያልፋል
WENETESHENEWE ALESI ENA EQELEFE KALETENHU FITA YETEREBESHE KETEMANEWE MIMESELEWE EQELEFE BEDEBE KETENAHU GENE FITA WAWNEWE ENA ALESI YEMETEYEWE HULO EWENETENEWE ACHIKO MEREXENESHE❤❤❤
BETAM AMESEGINALEHU YENE DEG
ተባርኪ፡ሰላምሽ፡ዪብዛ
Betam meret nereg new yasayeshen 👍
betam ameseginalehu yene konjio
ኤልሰዬ ደስ ይላል ምን ማድረግ እነዳለብኝ አውቄየለው ትልቅ ለውጥ ነው ያኘሁበት አመሰግናለው
ተባረኪ የኔ ገንዬ
እናመሰግናለን ኤልስዬ
ኑኑዬ የኔዋ መጣሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ
Thank you
You're welcome dear thank you
እንዴት ነሽ እህት የነ አይን የሚሸበሸበው ከላይ ነው የሰራሹ ቢድዮ ለላየኛው ይሆናል ወይ ውዴ ምን ትያለሽ
ኤልስዬ. እውቀቱን. ያብዛልሽ
አሜን እህቴ ተባረኪ
እስኪ የውፍረት ስሪልን ኤልሳየ
የኔ ቆንጆ ሰርቻለሁ እይው እሺ አመሰግናለሁ
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow yezare damo yetleyha new teru kamekire garha teru konjo wudi new hospital karha zamdoche kasru bakha elseye thanks for the sharing good gob sister 👌👍
betam ameseginalehu konjio
ጤና ይሥጥልኝ ኤልሣየ
ሰላም እማማ አመሰግናለሁ
ሠላም ሠላም ኤልሲዬ እንደት ነሽ ሁሌም የሚትመሰግኚ ውድ ኢትዮጵያዊት እህታችን ሠላም ብዝት ይበልልሽ በርች አይዞሽ
Natiዬ የምወድህ ወንድሜ ደህና ነህ ሰሞኑን ደሬ ጋ ሳጣህ ማንን ልጠይቅ ምንሆነ ብዬ ነበር እሰይ አየሁህ አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt ውዴ አመሰግናለሁ አዎን ይቅርታ ደሬ ጋር ቤታችን ነው እንገናኛለን እህቴ አስተዋሼ ክብርልኝ።
እሽ የኔውድ ሁሌም ምክርሽን እከታተላለሁ
ebakishe ehtachen ena dagmo kibdet makanas sasib eyekebedegh tachagerku ya migib filagote eyechemere min ladirg . tebarakilin
yesrahut video ale tetekemew kibdet mekenesha please kalagegnehew @Elsasey telegram lay hi belegn linkun likilihalehu thank you
ብትክክል ይህ አውነት ነው ❤
እህቴ የኔ ደግ ተባረኪ አመሰግናለሁ
elsi olive le derq fit ayhonim bileshal iko
የኔ አይኔ ውጥ በጣም ይጣቁርብኛል ይጣቃመል ወይ
God bless you❤
enamsegenalen ehetachen bezew ketye ..... ፈቴ በጣም ይደርቃል እና ካካዋ በተር ቀን ቀን መቀባት ጀመርኩኝ ያለሁበተ ቦታ ደሞ በጣም ሞቃታማ ነው እና ፊቴ ላይ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን
ሙቀታማ ፀሀያማ ከሆንሽ sunscreen መጠቀም አለብሽ ሌላ የድንች ትሪትመንት ተጠቀሚ ካካዋ ከተስማማሽ ይሁን ግን ካልተስማማሽ ቶሎ ተይው እሺ
eshi ehite amsgenalew
ሙሉ ፊታችን ብንቀባ ችግር ይኖረዋል ?
የለውም
በርቺ የኔ ውድ እህት ጠጄ እንዴት ሆተች ከድሬ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
thank you it is my problem too
please use it, thank you
Selam elisye tiru yehon mikir new yenegerishin enam ye enkilif mezabat alebing 😊👏
yene konjio asitekakiyew eshi betam ameseginalehu
God bless you SiS ❤
AMEN, You too dear
እ/ግ ይሰጥልን ተባረኪ
አሜን አብሮ ይስጠን አመሰግናለሁ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተበራከችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያብዛልን ሀሪፍ ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ የኔ ፈገግታ አመሰግናለሁ
የፀጉርሽን ዊግ ከየት ገዛሽው??
beauty supply አለ በየከለሩ እሺ አመሰግናለሁ
Yemtitekemiwun sun screen btasayn?beterefe adnakish negn berch
yeneb konjio ye vitamin picture yalebet lay sunscreen asayichalehu ahunim keteyekish endegena asayalehu eshi ameseginalehu
ሰላም እህቴ እኔ አዲስ እንግዳ ነኝ ለቤትሽ ኢትዮ ኢንፎ ላይ አይቼሽ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል እና አይኔ ዙሪያውን ይጠቁራል ልክ መነፅር እንደሚያደርግ ሰው እና አንዳዴ በጣም ይጠቁራል አንዳንዴ ደህና ይሆናል በምን ትሪት ላድርገው? አመሰግናለሁ መልስሽን እጠብቃለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ አመሰግናለሁ ይሔ ያየሽው ቪዲዮ ራሱ ቆንጆ ነው ሌሎችም አሉ ተጠቀሚበት ይስተካከላል አመሰግናለሁ
ለአይን ስራ ጥቁር ነገር መጥፎ ስራ ልን
ይሔ ራሱ ቆንጆ ነው ሌላም ሰራልሻለሁ
Elsi, humble, bless
Thank you so much dear
Kehulum belay tehtenash. Ena. Ergettttteeee yalesh set nesh waww
betam ameseginalehu
Elesa yghunech mawfreya atawekeme
yegunch min ? yaw mebilat newa gin lemin? tey esu aygegnim eko. ameseginalehu
ጤና ይስጥልኝ ስለሁሉም ምታካፍይን አመሰግናለው እህት
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
ይህስልክእያለአልተኛም እይይ መጥቆረጀመረ
ሰላም ኤልሲ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ እውነት
አሜን አመሰግናለሁ
ሰላም የኦሊቬራ ዘይት ማታ ማታ ፊቴን ተጥቤ እቀባለሁ ጥሩ ነው ወይስ ? እባክሽ ኤልስዬ መልስ ሰጥቻለሁ።
የፊትሽ ቆዳ ደረቅ ካልሆነ ቆንጆ ነው ተጠቀሚው ግን ደረቅ ከሆነ አልመንድ ኦይል እሺ
አመሰግናለሁ ደረቅ አደለም ግን 2ትወር ሆነኝ ከጀመርኩት ምንም አይነት ለውጥ የለውም።ቡናና ማር ብቻ ይሆናል እርጓ ሳናሰገባ ከሆነስ ከሥራ ሰንመጣ ፊታችንን ሳንታጠብ ነው የምኖቀባው ?ለሳምንት ሰርቶስ ፍሪጅ ማሰቀመጥ ይቻላል/ካሰትሮል ኦይል ከምን ጋር ለፊት የጠቅማል ?sory for late to sending i hope i am not bothering you.👍
ሠላም ጤና ዮሥጥልኝ በጣም ቆጅ ነው።
በጣም አመሰግናለሁ
Elsyi betam new mamesgnish tebarekilgn
ene negn mamesigen talebign tebareki
ሰላም ኤልሲ ጃማይካን ካስተርለፊት ይሀናል ወይ??
እሱን ለፀጉርሽ ይሻላል እሺ በጣም አመሰግናለሁ
እ ለካ እኔ ተዘቅዝቄ ስለምተኛ ነው ይሄ ነገር የለለብኝ አልወድም ትራስ አገቴን ያሳሜመኛል
ትክክል ጥሩ ልምድ ነው አንዳንድ ሰው ቁጭ ብሎ ይተኛል ከትራሱ ከፍ ማለት የተነሳ ኪኪኪኪኪኪኪኪ አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt ትራስ ከፍ ሲል ኩርፊያንም ይፈጥራል ሰውን ይረብሻሉ ጭምር እውነት ነው ከወገባቸው ከፍ ብለው የሚተኙ አሉ እኔም አመሠግናለሁ ኤልየ💚💛❤️
@@destakeremela3591 ነው ይገርማል
Tebarek
AMEN anchim tebareki
ቱባረኪ የውነት መልካም ነሽ
Bless you!!!
AMEN bless you too dear
ተልባና የቁልሉ ውሃ ቢያድርችግር ይህውም?
አልገባኝም ግን ይሔንን ተቀብተሽ አታድሪም እንደገና ፃፊልኝ እስቲ
ኤልሳዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ በጣም ጥሩ መላ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ የሁላችንም አይናችን ስር ጥሩና እብጠት አለዉ ለሱም መፍትሄዉን በግልፅ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን ሁሌም የምሰርያቸዉ ዉህዶች ለዉበታችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ ከጤና ጀምሮ በርቺልኝ እናመሰግናለን 👌👍😍
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ አንቺም በጣም ባለሞያ ነሽ የዳቦሽ ነገር ልዩ ነው ወድጄዋለሁ
Betame ena neftwke berche ❤❤
ኤልሱ ከቤተሰቤ የተቸገሩበት ስለነበረ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ኑሪልን መልካም ሰው።
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
እማዬ እኔም መልኬን አበላሽቶብኝ ነበር እግዚአብሔር እውቀት ፀጋ ያልብስሽ ከጠፍ ምን ብየ እደማመሰግንሽ አላቅም❤❤❤❤
አሜን ደስ አለኝ እሰይ ተመስገን
ውይ ኤልሲዬ በጣም ስፈልገው የነበረው ን ነው ዛሬ ያሳየሽን ተባረኪ የኔ እህት
የኔ ቆንጆ ተጠቀሚው ቀላል ነው አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt in
ሠላም ኤልስዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋውው በጣም የሚያሥፈልገን ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በተለይ በእንቅልፍ ማጣት ያብጣል ይጠቁራል እናመሠግናለን ሸርርርርርርር
የኔ ደግ አልረሳውም በጣም አመሰግናለሁ
TEKEKELE NEWE YETENAGEROOTE MERYOI EHETACHENE TEBAREKELENE....
ሰላም ኤልሲዬ በጣም ጥሩ ነው ስለጊዜሽ ከልብ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ አንቺም ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔ ስገባ የምቀባችሁ እንድትተዋወቁ ነው እሺ
@@elsabeautynt እሽ ኤሊሲዬ ትንሽ ስላመመኝ ላይቨ ላይ አልነበርኩም
ኤልሲዬ በጣም ጠቀሚ ነገር ነዉ ምክንያቱም ይህ የብዙ ሰዉ ችግር ነዉና፤ በዛ ላይ ተፈጥሮአዊ ነገር እና በቀላሉ በሚገኝ መሆኑ ደግሞ ተመራጭ ነዉ፡፡ በዣ ላይ መልእክቱን የምታስተላልፊበት መንገድ ማራኪ ነዉ፡ አመሰግናለሁ ተባረኪ
ማእድዬ የምወድሽ ደህና ነሽ በጣም አመሰግናለሁ ያንቺ ቻናል በጣም አስተማሪ ነው
ኤልሲ ቆንጆ ሁሉ ግዜ የምታመጪው ነገር ልዩ እና የሚወደድ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
Rishuዬ ተባረኪ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እህቴ
እኔም አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲ አንደሁሌውም ምርጥ ነው እናመሰግናለን በርቺልን
የኔ ቆንጆ የምወድሽ አመሰግናለሁ
ከአይን ሰር ሸፍ የሚልሰ እህት ተባረኪ
በጣም ያሰቸገረኝ ነገር ነው ኤልሰዮ እናመሰግናለን ሰለሰጠሸ ገለፃና ትሪትመንት
እኔንም ጨምሮ አዚዬ
አሪፍ ጠቃሚ ነገረ ነው የአሳየሽን እናመሰግናለን የኔ የፈቴ ቆዳ ስስ ነው ጥቁረ ነጠብጣብ አለበት እስክኔ የሚባል ክሬም ተጠቅሚ ነበረ ፈቴን አሳሳው እንጂ ጥቁረን ነጠብጣብ ሊስለቅቅልኘ አልቻለም
እስቲ በሙዝ የሰራሁትን ተጠቀሚ ሙዝ ማር ወተት እሺ አመሰግናለሁ
❤
በጣም ደግ ሰው ትህትናሽ ያወቅሽውን እማትሰስች እግዚአብሔር ያክብርሽ
መስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣እውቀቱን፣ይጨምርልሽ፣ማሬ
Coconat oil እንቺ ነግረሽኝ ማታ ማታ እየተቀባው በጣም ተመችቶኛል thank you again ❤️
እኔም በጣም ወደዋለሁ ይገርምሸል ቆዳ እንዳይሸበሸብ ራሱ ያግዛል በውድ ክሬም እየተገዛ ላይሰራ አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ጎረቤቴ በሆንሽ ብዬ ተመኘሁ የኔ መልካም ❤❤❤
በእውነት አዎ ሰው ማሳመር ስወድ
እዉነት ነዉ እኔ እንቅልፌ ከተዛባ ነዉ በትንሹም ቢሆን የሚመጣብኝ።👍👍👍
ትክክል አመሰግናለሁ
Thank you Sis❤
You are so welcome dear
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ኤልሳዬ ቤተስብች አሪፍ ቆይታ ነበር አመስግናለን ውድ❤በርችልኝ
ሰላምሽን ይብዛ ኤልሳየ ❤
ተባረኪልኝ
አሜን
Yene kelaye new mabetewu mamaye leteqemewu???
የእይን ስር እብጠት የእኔ ትልቅ ችግር ነው: የጠቀሽው ምክንያቶችም ሁሉም ለእኔ ትክክለኛ ምክንያት ሆኖ ነው ያገኘሁት እናም ከዚህ በሃላ ከትራሱ ጀምሬ ሁሉንም አደርግና ለውጡን እልክልሻለሁ: በጣም አመስግኜሻለሁ: 🙏🏾👍🏽
አሜን እሺ መልሱን በቅርቡ ታያለሽ እሺ አመሰግናለሁ
አይኔን ያመኝ ነበር እና አሁን በጣም ነዉ የጠቆረብኝ አይኔ ስር እንባየ ይፈስ ነበር እባክሽ እህቴ መላ በይኝ ❤በየት ላግኝሽ በጣም ነዉ የስቸገረኝ
አይዞሽ ቀስ እያለ ከለርሽ ይመለሳል የድንቹን ትሪትመንት ተጠቀሚ
@@elsabeautynt የት ነዉ የማገኘው
አመሰግናለው ውጤቱን አሳውቅሻለው ክብረት ይስጥልኝ
አሜን የኔ ደግ
በጣም እናመሰግናለን አይኔ ሰር እየጠቆረ ተቸግሪያለሁ እሞክረዋለሁ
ሞክሪው እሺ ውጤቱን ንገሪኝ አመሰግናለሁ
ኤሊሲየ በጣም የተችገርኩበትን ነገር ስርተሽ ስላቀርብሽልን ድስ ብሎናል
በጣም እናመስግናለን ስለ ካስተር ኦይልም ጥቅም ስሪልን እንጠብቃለን 🥰
betiዬ እሰራለሁ በተለይ ለሴቶች ብነግርሽ ትገረሚያለሽ
ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበል
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ሠላም እህታችን እርጋታሽ ሁሉ ትምርህትሽ ድንቅ ነው ግን ላይክ አድርጎት በርች
የኔ ደግ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
Elsiye yene emebet ejige betam amesegnalew sele fetan melsesh tetekemew lewten enegreeshalew
ameseginalehu tebareki
ሰላም ኤልሳ የምታሳይን የወይራ ዘይቱ ለምግብ መስሪያ የምንጠቀመው ነዉ እንዴ?
አዎ Extra virgin oilve oil
የኔ መልካም አመሠግናለሁ።
የኔ ውድ በጣም ጥሩ መፍቴ ነው ኤልሲ በርቺ❤️❤️❤️🙏🙏
የኔዋ ሔሉዬ የምወድሽ አመሰግናለሁ
Buna be mar besu bentikmwse vismdo yesrashiw yelgnim oilu
Elsiye yenem betam yabtal ina mokire wutetun inegirishalew betam iwodihalew ihite igzihabiher idime ketena gar yistyish gizeshin mesuwat argesh lemitisechin mikir kelib ameseginalew.
Tirasishin zik arigesh tegni eshi
ሰላም ሰላም ኤልስዬ የኔ የዉበት ሳሎን ዉበቴ እየወጣነዉ ኑሪልን ❤❤
ጎበዝ በርቺ እሺ
ካስተር ዉይል እማናገኝስ ?
ካስተር አስፈላጊ ነው ለዚህኛው ግን ከሌለ በኦሊቭ ሞክሪው አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትት ይበል ውድ እህታችን አዎ 100% እውነትሽ ነው የእንቅልፉን ነገር ይመችሽ ስወድሽ😘
ብቻልማ ፊቴ ብልክሽና አስተካክለሽ ትልክልኝ ነበር ክክክ 😀 የራሴ ፅሑፍ ለራሴ አሳቀኝ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ላኪው አሳምረው ኪኪኪ የፊት ነገር ስወድ አመሰግናለሁ
😍😃😘
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው ሥፈልገው የነበረ ነው ከቻልሽ ለፊት መንተብተብ መፍትሄ ካለሽ ደሥ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሠግናል ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልን
እሺ አመሰግናለሁ
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልስዬ ይህን ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር የፊት ኮኮዝ አለ እንዴ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
የፊት ለብቻ የለውም ኮኮስ አንድ ነው
Thanks elsy ❤ it
You're welcome 😊 dear
Wow how a wonderful young lady ...
Thank you dear
የኔመልከ መልካም እህት ኤልሳ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ተባረኪልኝ 🙏🥰❤️👌👍
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
Elsi I'm going to try this week. ❤
Hope you like it!
ስላምኤሌሲእኔከአይኔበላይየተንጠለጠለትርፍቆዳ(የተሸበሸበቆዳ)መፍተሔወንአሳይንአመሰግናለሁውዶእህቴ
ኤልሲዬ የፀጉር ቻሌንጅ አስጀምሪን የኔ ቆንጆ በየሁለት ሳምንት አመሰግናለው
እሺ ታዛዥ ነኝ የኔ ቆንጆ
እሺ ኤልሲ በቅርቡ እንጠብቃለን አሳቤ ጥሩ ይመስለኛል ለሁሉም ንገሪና እነሱም ይወዱታል
ኤልሳዬን ያላችሁ እሰኪ እንያችሁሁ ገባ ገባ በሉላ ላይክ ሸር አትርሱ እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ለምታሳዬን ነገር😘😘😘
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ለመላው ቤተሰብሽ ዪሁን እባክሽን አንድ ጥያቄ አለኝ ካስተር ኦይል አለኝ ከዱባይ ነው ያመጣሁት የጠርሙሱ ነው እናም ኤክስፓየርድ አድርጓል በርግጥ እሱን አልተጠቀምኩትም ውዴ ግን ኮኮስ ቅባቱም አለኝ ከሁለት አመት በፊት ዱባይ ስመላለስ አምጥቼው ረሳውትና አሁን መሄድ ስላቆምኩ ያው ስለተወደደም ግድ መጠቀም ነበረብኝ እናም እየተጠቀምኩት ነው እና ሌሎች ሰዎች ለኛ ሀገር ኤክስፓየርድ አይሰራም ተጠቀሚው ይሉኛል እና እውነት ችግር የለውም ልጠቀመው ለኛ አገር አይሰራም ዴቱ እባክሽ
ኤልስየ ሰላም ነሽ ላይክለማረግ ገብቼ ስፖርት
ለማድረግ ነው የናቴ ልጅ💕🙏🏽🙏🏾🌷🌷