MK TV || ሐዲስ ኪዳን || የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ - ፬ ፣ ፭ እና ፮

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤን ይጠብቅልን

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባላቤት #ልዑል #ቅዱስ #እግዚአብሔር #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ይክበር ይመስገን በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህራችን!

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 11 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጡ የኔታ አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የኔታ✝️🌹🌹

  • @yeshiabera6303
    @yeshiabera6303 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር በጥብ የምታሥተሞሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከታቸሁ ይደረብን❤❤❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 8 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Abatachen

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን