128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ላይ የቀረበ ወታደራዊ ትርዒት Etv | Ethiopia | News
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ላይ የቀረበ ወታደራዊ ትርዒት #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
My Ethiopian warriors. Happy anniversary and I'm always be proud of you. God bless you and God bless Ethiopia 🇪🇹
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ አድዋ የጀግንነት ምስክር
ክብር ለኢትዮጵያ ጀግግኖች ሁሉ❤
ክብር ለምዬ ኢትዮጵያ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🇪🇹💪 ዘላለማዊ ክብር ለውድ የኢትዮጵያ ጀግኖች ሞት በጎጥ ተደራጅተው ኢትዮጵያን በየተራ ለሚወጉ ፅንፈኞች 🇪🇹💪
ሀገሬ♥️
እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን
Gegnoch! 💪Country first! Thank you Prime Minister Abiey for the Adawa monument and museum. Our history must be preserved. God bless and protect one united Ethiopia 🇪🇹 🙏
ክብር ለአድዋ ክብር ለመከላከያ💯🙏👍👌💪🇪🇹
X
ክብር ለኢትዮጲያ መከላከያ ፅፈኛ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹💪🏾💪🏾✈️✈️✈️
ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እናም አንድነት ,ፍቅር,ሰላም, መታሳሰብ በመልከም ,መታዛዘን ,መታቃቃፍ,መፈቃቃር ለመለው ለእትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ይስጥልን !!❤❤❤
አብቹ እድሜህን አላህ ያርዝምልን ለመጀመሪያ ግዜ እንዲህ በሚያምርና አደዋን በሚመጥን ሁኔታ ሲከበር ስላሳየኸን እናመሰግንሀለን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wonderful Ethiopian Army.
ሀይ ሰላም ጤና ይስጥሊን እንኳን አደረሰችሁ ለዝ ትውስታ እጅግ በጣም ደስ ይላል ሰላሙን የብዘለችው ሀገራችንንም ሙሉ በሙሉ ሰላም ያድሪግልን ፈጠሪ ❤❤❤ ሀገራችን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!
Happy 128th Adowa battle anniversary celebrations inside the capital city Addis Ababa Ethiopia. An African Union seats City. My grand father fought this war as Shewan horse men cavalry marine regiment this generations must honor the sacrifices made by bear foot's army travelling 1,000 km North fought hard on those hills rounded up and brought (POW) to capital city. I'm happy to see this there is more other things missing by the way the building ideas of Adowa museum written proposal was delivered to premier office by me from diaspora. Congratulations to all people's.😂😅 in Ethiopia again from diaspora peace and Love 💕❤to all.
Glory to Ethiopia !!!
እድሜ ለጀግናው መሪአችንና አገዞቹ ገና ተአምር እናያለን
ወዳችሁ ሳይሆን ተገዳችሁ አድዋን ታከብራላችሁ። ምክንያቱም አድዋ የሁሉም የኢትዮጵያ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጆች ለኛ ለልጆቻቸው ደምና አጥታቸውን ከስክሰዋልና ዘላለማዊ ታሪክ ነው ።የአሁን ገዢዎች በጎጥ ከፋፍለው ቢያጫርሱንም 💔
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ድሀ ብንሆንም መከተቻችን ነሽ የህዝብሽን የእርስበርስ ፍቅር አላህ ይመልስልሽ ምናለ ሰላምን ብናወርድ ሰላም በመላው ኢትዮጲያ
የኢትዮጵያ እና የንጉስ አብይ ጠላቶች ዛሬ በአደባባይ ተቃጠሉ አረሩ ፣ አትዮጵያ ወደ ከፍተዋ አየመጣች ነው ዛሬ ደስ አለኝ
አብቹኮ ክብር ይገባሀል የዘመናችን ምርጥ ንጉስ ታሪክ አዳሽ ታሪክ ሰሪ ምርጥ መሪ ❤❤❤❤
ክብር ለጀግናው መሪያችን ክብር ለጀግኖች መከላከያ ሠራዊታችን 💪💪💪🇪🇹 በወንድሞቻቸው እየተወጉ በጽናት የቆሙ በውሾች እየተነካሱ አልባጋር ለሀገሬ እሞታለሁ እያለ ጀግና ሠራዊት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ኩራታችን ናቸው💪🇪🇹
ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑሪ
❤❤❤❤❤❤ ጀግኖች
የኢትዮጵያ መከላኪያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ሕዝብ ኩራትና መከታ ፦ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ።
ጠላት እይ እንግዲህ በጥቂት
Telatochachin Sudan ena South Sudan neretachinin wesdew yebota sim keyrew eyenoru endale alsemachihum
TEKEBRESH YENORSHEW BABATOCHACHEN DEM ENAT ETHIOPIA YEDEFERESH YEWDEM 💚💛❤God Bless Ethiopia God Bless Our Beloved Leader Dr Abiye Ahimed 💗🌳🌳🌴🌾
16 ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም ኃያልም በኃይሉ ብዛት አያመልጥም።
17 ፈረስም ከንቱ ነው፥ አያድንም፤ በኃይሉም ብዛት አያመልጥም።
18 እነሆ፥ የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደሚፈሩት ናቸው፥ በምሕረቱም ወደሚታመኑ፥
19 ነፍሳቸውን ከሞት ያድን ዘንድ፥ በራብም ጊዜ ይመግባቸው ዘንድ።መዝሙረ ዳዊት 33:16-19
ጀግኖች
Agare selamesh yebeza 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
ጀግና መከላከሊያ በእራሳት እየተበላ የማይከስል የኢትዮጵያ መከላከሊያ ነው 😢 ሰላም ለሀገራችን
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💚💛❤
So neat and professional
I agree with you 💯 👍
❤❤❤❤
ክብሪ ፈጠር ይሁን
በራስህ ኩራት ይኑርህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jabadhu etopyia jira
ታዋቂ ሰው ሲሞት አስከሬን የሚያጂቡ ሰዎችን ነው መከላከያ ሰራዊት የምትሉትን 😢
አንተ ስትሞት ይሸኙሀል😊
እንደ አንተ አይነት ባንዳ እና የእራሱን አገር የሚወጋ ሲሞት አስከሬንህ የሚታጀበው በዲያብሎስ ብቻ ነው።
እርር በል አንተ ባንዳ ወሮበላ
Mr Shimels, your thoughts will not change anything other than it shows how backward you are..idk grow up maybe
God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 PM Abiy
ብርሀኑ ጀላ
እነ ቆመ ጥብቅኝ 😅😅😂
Astatke jula😂
makelakeya jegena ❤❤🎉🎉
I'm confused. is this military day or ADAWA Victory day???
🇪🇹🎉❤🎉❤💪💪🙏
በራስህ ኩራት ይኑርህ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮
Kebere le Emeye Menilek
❤❤❤🇪🇹🌹💚🌹🇪🇹💛💚❤️
Kibir leAdwa jegnoch❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢😅
ኢትዮጵያ
ENDF!!❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ethiopia is under colony by black Italians 🩸🩸🩸 shame pretending to celebrate Adwa while killing innocent Ethiopians and damaging the Ethiopian flags 😡🤣😡
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መካላከያችን እናከብራቸዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
A military who can’t defend Ethiopia’s sovereignty from Sudan and South Sudan can’t celebrate Adwa!
ይህ ሁሉ ነገ ለፍኖ ገቢ ይሆናል ፍኖፍኖ ፍኖ❤❤❤❤❤
fenaftam
አብይ አህመድ ጨፍጫፊ ከጣልያንም በላይ ባንዳ ከናዚም በላይ ጨፍጫፊ አረመኔ እውቀት የሌለው በምናብ እና በባእድ አምልኮ የሚያምን የስምንተኛው ሺ ክፉ መንፈስ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ያፈስስውን ደም አይቶ ከሀገራችን ብን አድርጎ ያጥፋልን እግዚአብሔር ይችላል አሜን።
Esu Gen nber yehene Hulu argoo?
It reminds me Meskerem 2 Yabiyot be'al, especially the 10th anniversary, it was the formation of ISEPA party. Abiy Ahmed loves the previous dictators. His dream is always to be previous dictator leaders of Ethiopia.
በራስህ ኩራት ይኑርህ
Kaa huluuu Hager ayedolem only 3 regions 😢
Where's president Sahlewerk?
ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ ዋነው የአደዋ በኣል በፊንፊኔ ከተከበረ በኋላ ።በዚሁ ቀን ከሰአት በኋላ የአደዋ ተራሮች ላይ ማክበር ይገባናል ።
ከንቱ ፉከራ 😂😂😂😂😂
ዛሬ፣በባህር፣ዳር፣የተሰዉት፣ወንድሞቻችን፣የዛሬዉ፣የዓድዋ፣ጀግኖች፣ናቸዉ፣ሞት፣ለጽንፈኛ፣ቡድኖች።
የንፁሃኑ ደም ይፍረዳልችዋል
ለተፈጥሮ መሰናክል ያልሽው መሬት ብትውጥሽ ምን ልትሆኚ ነው ለሰ አመጣሽ ችግር በይ😂🎉
ፈለክም አልፈለክም ጠላከውም ሰደብከውም ዘጠኙን የፈጠራ ጀነራል ብትጠራ ዛሬ ደርሰክ ቋንቋዬ ብሄሬ ብትል ዘመናዊ ወታደር ቢኖርክ ኢትዬጲያ ውስጥ ላለው ሁሉ ዘመናዊነት ዘመናዊ ውታደረ ትምህርት ብቻ ብዙ ነገሮች መጀመሪያ ዛሬ ምታከብረው የአድዋ የድል በአል ጨምሮ ምትፎክርባት ከተማ ብቻ ስንቱን ልንገርክ አያልቅ ተነግሮ ብቻ ሁሉም ያለ እምዬ ሚኒሊክ ያለ ጣይቱ ዛሬ ላይ አታስበውም ነበር ። እምዬ ሚኒሊክ ዛሬም 👑 ንጉሰ ነው። ያለ ንጉስ ወይም ያለ መሪ ጀነራል የለም "አድዋ አድዋ ሚኒሊክ "
ጀግኖቻችንእግዚሐብሔርይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
በራስህ ኩራት ይኑርህ
Yihe hula yetekefelw sew new comment yemiyaregew. Ye hager meri be haylesilassie gize new yakomew. After that yemimetut endale sewn yemibetnu enji yemisebesibu aydelum
ምን አሰፈለገ ይሄን ማሳየት ፈሪ የለም
Egzihabher yimesgen
አልቀረባችሁም የትኛው መከላከያ ነው የኦሮሙማው መከላከያ በአሀኑ የኢትዮጵያ መከላከያ የለም ስም ብቻ!
Somalia 🇸🇴 is facing very dangerous to army is going strong ?💀💀😮
በጣም አሳፋሪዎች። የሀገር ታሪክ እንኳን የማያውቁ። መቼ ነው ፋሽዝም ያቆጠቆጠው? በእውነት ያሳፍራል ። ምኒሊክ የተዋጉት ወራሪውን የኢታልያን ሰራዊት ነው እንጅ ፋሺዝምን አልነበረም
adwa can not change ethiopia to be come world poor countrey ,, today in ethiopia 200 people died from hunger povertey it was in world news ,,.
Keber lesemeatat ethiopia lezelalem nurilen .
😂😂😂😂ኣብይ ሰይጣን ኣበይ ሰይጣን😂😂
Bayaaanii kaaa Bangladesh 🇧🇩 yawoxa amelaki anteneee yawuxaaa😂😅😅
Bahri hayle 😂😂😂😂😂😂😂😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
ወይ መከላከያ ጋጋታ
Titles. your Judgment 2.i want us forever 3. forever me and her 4. how before death 5. to live life 6. different each day 7. again now😂each or many the behavior, etc=sem;etc professed and learned from the laws, to compose as melody and vocal words, sem=etc.😅😂
Parade and parks, parks and parades.
the true essence of ADWA was not there to be honest. ADWA is not all bout Helicopters and stuff
አድዋ በኢትዮጵያ ደረጃ በአድዋ ከተማ ማክበር አልነበረበትም ወይ ? ፕረዝደንትዋ የጋበዘን የትግራይ መንግስት እናመሰግናለን በማለት የአድዋን በዓል እያከበሩ ነው። ፕረዝደንትዋ ባለቤት መሆን ሲገባቸው ዳርዳር መሄዳቸው አሳዝኖኛል። እንደርእሰብሔር በደመቀ መልኩ እንደባለፋት የሰላም ዓመታት እንዲከበር መደረግ ነበረበት። በዚህ በዓል የትግራይ በዓል እንደሆነ እንጂ የኢትዮጵያ በዓል መሆኑ ጎልቶ እንደበፊቱ አልታየም ።
በደመቀ መልኩ የትግራይ መንግስት በዓል ዓድዋ እንዲከበር በማድረጉ ሊመሰገን ይገባል።
የብልፅግና ትሪት ሲሰለች አድዋ የነፃነት አርማ
አላቹ እንዴ ዛሬም ደምበጫዎች😅😅
በራስህ ኩራት ይኑርህ
@@FikreSelasiébezabih-oj9vc እኔን ነው
ETHIOPIA LEZELALEME TINURE
ፋሽዝም የሁለተኛው ዓለም ጦርነት መንስዔ ነው። ምኒሊክ ያኔ አልነበሩም
ሲታይ ብዙ ይመስላል አማራ ክልል ሲገባ ባዶ ገለባ ነው የሚሆነው
ያራጁ ወታደር ይህ ሁሉ ወን ይመስላል የያዙት መሳሪያ የንጽሀን መግደያ ወንድነት እማ የለም ኢትዬፒያ መከላከያ የለም ኦኔግ ነውያለው
በራስህ ኩራት ይኑርህ
@@FikreSelasiébezabih-oj9vctera hizb sigedil eyayen kurat😂
አይ ጋላዎች😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
በእድዋ በሀል ብርሀኑ ጅላን መጋበዝ ውጅቀትን ይሳያል ሙርከኛ ብርሀኑ ጁላ ምሳሌ
ሽንታም መከላከያ
aneten.yerfrfal.letam.
ቆሻሻ ሁላ
Aye abeye 666 yetareke atela yadewne kebere betehefafene adewa betiopa hezbe lebe wesete new
የኢትዮጵያ ሕዝብ ማነው
666 የአንተና የአባትህ ሴጣን ምልክት ነው እንጂ የጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት ምልክት አይደለም።
ቀይ ቦኔት ሸክላ ሰባሪዎች
ትላንት ባሕርዳረ ለይ ለጠለጡልሽ ይዝው ጀለሶችሽን😂