Ethiopia - ‹‹ገንፎ ያበሰሉህ ሊበሉህ ነው›› | የጠቅላዩ አነጋጋሪ ቪዲዮ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 168

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለታላቁ ለተጨቋኙአማራ ፋኖ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 8 หลายเดือนก่อน +15

    ስትመታ "ሠላማዊ" ስትገድል ጀግና!

  • @tedyengida2821
    @tedyengida2821 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከውጪ ጠላት ሀይል ይልቅ እንዳንተ አይነት የውስጥ የህዝብ ጠላት የለም

  • @chuchugadesachuchugadesa9607
    @chuchugadesachuchugadesa9607 8 หลายเดือนก่อน +6

    የውጪ ጠላት የሚባል የለሞ የራሳችን ችግር በውጪ ማሳብ አይገባም

  • @AbebeKebede-ik9gx
    @AbebeKebede-ik9gx 8 หลายเดือนก่อน +17

    አድ ቀን ትጠበሣለህ የግዜ ጉዳይ ነው ድል ለፋኖ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 8 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይጠብቀዋል

    • @mohammedibra9444
      @mohammedibra9444 8 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ አምላኪ

    • @NaziraAdiss-fz6gi
      @NaziraAdiss-fz6gi 8 หลายเดือนก่อน

      ዶሮ ብታልም ጥሬዋን እስቲ ከፍ በል ዘረኛ

    • @ethioFikir_GizeTube
      @ethioFikir_GizeTube 8 หลายเดือนก่อน

      ወሬ ቱሪናፋ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 8 หลายเดือนก่อน +22

    ትውልድ ሆይ እንደ ገንፎ እንዳትበላ አስተውል።

  • @DemereLambore
    @DemereLambore 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 8 หลายเดือนก่อน +7

    የዘር የቋንቋ ፖለቲካ መጨረሻ ማባላት ነው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamaddis4499
    @abrahamaddis4499 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሰይ እንኳን ኖረ!!
    ለአማራ ከዚህ ስርዓት የባሰ ኃይል የለም።

  • @najat7211
    @najat7211 8 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ እደዝህ አይነት መንግስት አይቸም ሰምቸም አላውቅ ገዳይ 😢😢😢😢

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❗️ Ethiopia doesn't have an external enemy❗️
    No more diverting people's attention💪🏼✌️FANOS 💪🏼✌️

  • @molamirade109
    @molamirade109 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጥላቶቻችን እኛን ለማጥፋት ከጎርቤት ሀገር ጋር ባንድነት ይሰራሉ የኛ መንግስት ነኝ ባይ ንፁሀንን በጅምላ ይጨፈጭፋል ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያውያን ሀገራችን እዳትፈርስ ከፈለጋችሁ ሁሉም ፋኖን ሊደግፍ ይገባል ድል ለፋኖ

  • @otuber_x
    @otuber_x 8 หลายเดือนก่อน

    Dr Abiy ❤ . 💪Oromoo

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 8 หลายเดือนก่อน +1

    Fanoooooo yehzebe leje new ❤️❤️❤️ Fanoooooo Freedom Etiopiyan 💚💛❤️ Fanoooooo Freedom Amahara Hezebe new ⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @eftemafework4907
    @eftemafework4907 8 หลายเดือนก่อน +3

    Washo!!

  • @TewodrosAlebachew-bd3ch
    @TewodrosAlebachew-bd3ch 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንድም የውጭ ጠላት የለም

  • @mimia7202
    @mimia7202 8 หลายเดือนก่อน +9

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ያበሰልንህ ልንበላህ ነው እያለ ነውበተለይ የአማራን ህዝብ

    • @NaziraAdiss-fz6gi
      @NaziraAdiss-fz6gi 8 หลายเดือนก่อน

      አላለም ወይ ከእውቀት ነፃ ነህ ወይ ጭር ሲል አትወድም

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 8 หลายเดือนก่อน +10

    ለአማራ ህዝብ ጦረነቱ ኖረም አለኖረም ሁሌም በችግርና መከራ የሚኖር ነው ሰለዚህ የአማራ ህዝብ ማንኛውንም መሰዋትነት በመክፈል ራሱ በክንድ ብቻ ያሰከበራል💪💪💪💪‼️‼️

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል!

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፋኖ ሊበሉህ ሲቀርብ አሁን መናዘዝ ጀመክ ገነ ምን አየህ።

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከኦነግ በላይ ሀገር ለማፍረስ የተማማለ አለእንዴ ? ድል ለፋኖ

  • @weld5200
    @weld5200 8 หลายเดือนก่อน +5

    Free amara

  • @سعادهمحمد-ث8س
    @سعادهمحمد-ث8س 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአገሪቱ ጠላት ወዳጄ አንተ ነህ ትክክል በስራ አትታማም ስራህ ደም ማፍሰስ ስለሆ ነ ኤሜሬት ሌላ የኖቤል ሽልማት ታዘጋጅልህ ይሆናል ሰውየውን ወንድሜ ትለው የለ?

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 8 หลายเดือนก่อน +3

    አብይ አህመድ ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያታለልባትን መንጋድ እየተጠቀመ ነዉ። ይህ ሁሉ በመድራክ ለይ የተደመ ህዝብ የሚያነሰዉ ሀሳብና የሚጠይቃዉ ጥያቄ ዋጋ ቢስ አድርጎ ይጥላል። በአብይ ዘንድ ህዝብ የሚየነሳቸዉ ጥያቄዎች ቦታ የለቸዉም።

  • @Kenuliya
    @Kenuliya 8 หลายเดือนก่อน

    ስትገሉ ጀግና ድሮን ስያራሩጣችሁ ተገደልን ሰላማዊ

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 8 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ የእኛ ጀግና መንግስት ሰፈር ለሰፈር እየሄዱ ወንድ ነን እሚሉትን ደህና አድርገህ ግረፍልን ከጎንህ ነን 💪💪💪🇪🇹🇪🇹

    • @AdenchAbeba
      @AdenchAbeba 8 หลายเดือนก่อน

      አይ ከብት እየተገረፈልህ ነው የአብይ ተላላኪ መከላከያ ይገርማል አማራ ክልል ማዳበሪያ ሆነ ቀርቶልሀል መከላከዪው ፋኖ እደው ማንም አያገኘውም አትልፉ እነከብቶች

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም ? ከመተላለቅ , በትግስት መነጋገሩ ትልቅ ትግስት ይጠይቃል?

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ ስለገፎ ያዋራል ገፎ ሞቶ ይበልጠዋል ቢያስ ብዙዎች ይመገቡታል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግብጽ እውነት ነው! ሌላውም ግን ብዙ ...? እንዳሉ ሆኖ!

  • @super-star3
    @super-star3 8 หลายเดือนก่อน +7

    When he plan to enter to Amhara region based disarming Fano, he was actually steering " Genfo"

  • @ethioFikir_GizeTube
    @ethioFikir_GizeTube 8 หลายเดือนก่อน

    True!

  • @UugGyuu-im1wm
    @UugGyuu-im1wm 8 หลายเดือนก่อน +3

    ያበሰልናቺሁ ልንበላቺቹ ነው በለን እንጅ😂 😢😮😮😮

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው! ከታች ያሉት የመጥፎ ሴራ ..? ቡድኖች እንዳሉ ብናውቅም ? ማቅቃላሉ እና,? በሌላ ሀገሩን, ወገኑኑን ባስቀደም መተካት መልካም ነው?

  • @dagimelke5999
    @dagimelke5999 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ አህመድ እና መሰሎቹ ብቻ ናቸው ለአሁኗ እትዮዽያ መመሰቃቀል ተጠያቂዎች አታስመስል ልጅ

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያን እማ ልታጠፋ የፈለከው አንተና ሺመልስ አብዲሳ አዳነቺ አበቤ ናቺሁ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 8 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ የጠቋይ ልጂ ተጫወተብነ 😢😢

  • @hukaebconstruction
    @hukaebconstruction 8 หลายเดือนก่อน +3

    Convinced and confused !

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሠውየው ምንድን ነው የሚያሳብበው ?
    ትግራይን በጦርነት አድቅቆ አማራ አልንበርከክ ሲለው የውጭ ኃይል የሚለው ምንሼ ነው

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 8 หลายเดือนก่อน

    የራሡ ስራነው አማራ ወለጋላይ ሲገደሉ መልስ ስጥ ሲባል ለሬሣው ጥላየሚሆን አታክልት ተክያለው ያለውን አይርሣ

  • @NaziraAdiss-fz6gi
    @NaziraAdiss-fz6gi 8 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ነው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ!

  • @tesfayeassefa5677
    @tesfayeassefa5677 8 หลายเดือนก่อน

    ህዝብ ሳይሆን ደካማ መንግስት ሁሌም የውጭ ሀይል ስራ አስፈፃሚ ነው። የUAE ጉዳይ አስፋፃሚ ማነው?????

  • @dimetros777-e7w
    @dimetros777-e7w 8 หลายเดือนก่อน

    የአገራችን የሠላም ችግር አብዛኛው ውጫዊ ሳይሆን ውስጣዊ ነው። መንግስት ቀላል የሆነውን የራሱን ሚና መወጣት እንኳን አለመቻሉ ያሳዝናል።

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 8 หลายเดือนก่อน +5

    ከአቢይ አኅመድ ይልቅ ፡ ፕረሲደንት ኢሰያስ የኢትዮጵያ አንድነትና ሠላም ይመኙ ነበር ። የኢትዮጵያ አንድነትና ሠላም ደግሞ ህወሀት እስካለ ድረስ አይረጋገጥም የሚል ጽኑ አቋምም አላቸው ። አቢይ አኅመድ ግን በገዛ ራሱ አቋም ግራ የተጋባ በመሆኑ ራሱም ቢሆን አቋሙን የሚያውቀው አይመስልም ። 😂😂😂😂😂😂😂

    • @yonas9945
      @yonas9945 8 หลายเดือนก่อน

      የበሰለ ሰው አባባል በጣም ትክክል ነህ !!!!!

  • @فاطمه-غ3ع8ث
    @فاطمه-غ3ع8ث 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @esubalewyigzaw218
    @esubalewyigzaw218 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ድንጋይ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማዳበሪያ የሚሠርቅ ባንዳ።

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ኮሬ ኬኛ እድሜ ለበሻሻው

  • @bee2beeTube
    @bee2beeTube 8 หลายเดือนก่อน

    Addis abeba😢

  • @akakimekanagechu1983
    @akakimekanagechu1983 8 หลายเดือนก่อน

    ገንፎ መሞቷን አላወቀች ትተነፍሳለች ድል ለመከላከያ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 8 หลายเดือนก่อน +1

    OK ህገ መንግሥቱ ቀደህ ጣለው በለው የጠላት ስራ ነው 1000%% ወሬ ተረት አታብዛ ጥያቄዎችንም መልሱንም ታውቀዋለህ ህግ የመቀየር አቅም ይኑርህ አዳምጥ አማካሪዎችን ቀያይር አዳዲስና ዘመናዊ ሀሳቦች አምጣ የመምራት ብቃትና ድፍረት ቀይር ህዝቡ አንድ እንዲሆን አሁን።።።።

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm 8 หลายเดือนก่อน +1

    እራስህ በተሳሳተ የጦር እስቤ ይዘህ በ 20 ቀን ጨርሳለው ብለህ ገብተ ገንፎ አጥሚት ትላለህ እዛ እራስህ ጋር 50 አመት ለሚገነፉት ንገራቸው

  • @yoseph3397
    @yoseph3397 8 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይይይይይ.....
    እዬን ያፈጀ የጃጀ የፖለቲካ ዲስኩር በፊት በህወሓት ግዜ ብዙ ብዙ ደንቁረናል ኢትዮጵያ የውጪ ጠላት አለባት በተለያዩ አከባቢ የሚደርሰው ችግር የውጪ ጠላት ነው ይሉን ነበር ....እዬ አውን የስልጣን የወንበር ማቆያ ታክቲክ ሊሆን አይችልም...
    5 አመታት እንዲሁ በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሲደረግ እዬን ክንዋኔ የሚፈፅመው የውጭ አየለ ነው___ አማራው ሲፈናቀል
    _____አማራው አብት ንብረቱ ሲወድም
    ______አማራ እንደ ከብት ሲታረድ እፃናት አዛውንት ወላድ በየቤቱ አማራው እንደ ችቦ ሲያነዱት እዬ ሁሉ የትኛው የውጭ አየለ ነው ጥቃቱን የሰነዘረው ....
    መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አውን አልቆለታል
    አምራው ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የእልውና ትግሉን ጀምሯል ማንም አያስቆመውም ድል ለአማራ ፋኖ

  • @KasahunMola
    @KasahunMola 8 หลายเดือนก่อน

    ቀላል ነው ውጣ ከክልላችን

  • @mekonnenredi3078
    @mekonnenredi3078 8 หลายเดือนก่อน

    ያ መርቃ ሲሀፉፉ ሲሊቂምሱ
    የሚለዉ
    ገንፎ ሆይ የሚያሰማምሩህ ሊጎርሱህ ነዉ
    የሚለዉ አባባል የቆየ የኦሮምኛ አባባል ሲሆን
    ከመፅሀፍቅዱስና ከሂትለር አባባል ጭምር የሚያጣቅሰዉ ጠቅላዩ ለራሱ የሚመቸዉን ሁሉ ይጠቅሳል

  • @ZeynebBur
    @ZeynebBur 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂ገፎ ያበሰሉልህ ሊበሉህነው ተመቸኝ😂

  • @kessuma76
    @kessuma76 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ "ጠቅላይ ሚኒስትር" ተብዬ ኮልኮሌው!
    አሁን ክ/ር ጠ/ሚ አክሊሉ ኃብተወልድ እና ይህ ትንሽ ወጠጤ እንዴት አንድ ወንበር ላይ ይቀመጣሉ?

  • @solomonyilma4759
    @solomonyilma4759 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ጠላት ቢኖር ከቤት እያወጣ ሚረሽን የውጭ ጠላት የለም። መንግስት ነው የኢትዮጵያ ጠላት

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቢይ ውስጡን እያነኮሩና እያመሡ ወደ ውጪ ማላከክ ትልቅ ውሸታምነታቸውን ያጋለጠ ነው።የሰው ልጅ እንዲህ አይነት ጭካኔና ክፋት ያለው መሆኑን በእሳቸው አየሁ።የቀር ጊዜያችንም የነፍሳችን ጉዳይ ዋስት የሌላትና የለለን መሆኑን ተገንዝበናል ማምለጫ መፈለግ የግድ ሆኗል።ኢትዮጵያዊ ውም ከፍታቸውም የምስጋና ናዳ እያወረደ ከጀርባ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 6 หลายเดือนก่อน

    የወወርከው ጦር ካረፈበት መንቀል ሲያቅት ከስር ጠላት ይዞት ነው እንደማለት ይመስላል

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተረት ተረት
    የሚቀጥለው የመፅሃፍ ርዕስ:

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule 8 หลายเดือนก่อน

    አንደኛው p.m አጥፍ ናቸው ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 8 หลายเดือนก่อน

    ዋናው ? በሀገራችን ላይ ስላም, አንድነት , የህዝብን በሳም ወቶ መግባት የሚያስከብር እውነተኛ ለሀገሩና , ለወገኑ የሚቆም ስራዊት እስካለን ? ሌላው ታሪክ ሆኖ ይቀራል?

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባባ ተስፉዬ በቴሌቭዥን የልጆች ተረት ነበር የሚነግሩን !
    ዶር ዓቢይ ደግሞ ለትላልቅ ሰዎችበቴሌቪዥን ተረት ይነግረናል!
    ምንም ወደሌላ ክፍል ጣት መቀሰር አያስፈልግም ተጠያቂው የብልፅግናና የኦሮሚያ ጠባብ አመራር አመለካከት ነው።

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 8 หลายเดือนก่อน

    ሲመቱ ቅዱስ ትንሽ ሀይል ሲያገኙ አመፅ ያወራሉ

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 8 หลายเดือนก่อน

    Eyekefelik atikefaflu
    , There are three to four Ethiopia after a few years.

  • @super-star3
    @super-star3 8 หลายเดือนก่อน +2

    He went to Amhara region based on disarming Amhara Fano who were armed for more than 100 years, his whole thing to confuse and convince doest work in Amharic region.

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ነው መፍትሂው ለዚህ ሰውዬ ገፎ ላይ ደርሰ😂

  • @hellogod801
    @hellogod801 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያን ሊያጠፋ ቆርጦ የተነሳበት ቢኖር በዓለም ላይ በአንደኛ ደረጃ አብይ አህመድ አንተ እና አንተ ብቻ ነህ አጥፊ ክፉ አረም እግዚአብሔር ያጥፋህ !!!

  • @esubalewyigzaw218
    @esubalewyigzaw218 8 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ጠላት የኢትዮጲያ ህገ መንግስትነ እነ የኢትዮጲያ መንግስት ነው እስኪ እውነቱን ከሆነ ህገመንግስቱን ይቀይርው ሲያስመስል ነው

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን የዚህ የፓስተር ነገር ሊገባኝ አልቻለም ።እራስህ የፈጠርከውን ችግር እራስህ ከመፍታት ይልቅ ወደ ሌላ ሀገር ማላከከም ምን ይሉታል???

  • @mohammedibra9444
    @mohammedibra9444 8 หลายเดือนก่อน

    ፈታዎች ትገርማላቾሁ እንደሰፈር ባልቴት ህልም መፋታት ጀመራችሁ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ገንፎ ኢትዮጵያን አገነፋሀት ያለአቅምህ ትልቅ ሀገር ተረክበህ

  • @user-mexx
    @user-mexx 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ እድ_ሜህ ይጠር! ሞት ይናፍቅህ። ኢትዮጵያ እንደ ኦሮሚያው አብይ ዘመን መሳቂያ እና የደም መሬት ሆና አታውቅም።

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 8 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት እራሱ ህዝብን እያሰገደሉ፣የመንግስት ሀይል አዲስ አበባ ዙሪያ 8ሚሎን ህዝብ ቤት በማፈራስ የራሱ ዜጋ ሰደትኛ ስያደረግ፣ማፈናቀል መገደል፣ መንግስት ሰራተኛ በኑሮ ውድነት እየቀጡ ፣ህዝብን በኑሮ ውድነት እየቀጡ ይገኛል፣በተላይ ብልፅግና ባለስልጣን ለሰው ባትፈሩ ለእግ/ር ፍሩ።

  • @Zewge
    @Zewge 8 หลายเดือนก่อน +2

    MR ABYE DO YOU REALY BELIEVE IN GOD?

  • @gideontadelemekuria904
    @gideontadelemekuria904 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ለማፍረስ የምትሰሩት ግለሰብም ሆነ ግሩፕ ዋናው አብይ የሚደግፈው ኦነግ ሸኔ እራሱ ነው

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 8 หลายเดือนก่อน

    Abiye Ahmed Sew Bela... Amahara Hezebe Eymotte Etiopiyan Yemetemera Yemeselhal ❓❓❓❓ 😡💔😡😭👈

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 8 หลายเดือนก่อน +1

    የነግርማ ሺጥላ ደም በጀዊሣው እጅ ላይ ነው።

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኪኪኪኪ ግርማ የሺጥላ ባንዳው ብሻሻው በልቶታል ደግ አደረገ

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 8 หลายเดือนก่อน +1

    OM Abiy ahunis asazengn.hizbu aligeba alew,yehe dingay hizb.meche new gin yemiseletinew?

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 8 หลายเดือนก่อน

      ተዋቸው መቼ እንደሚገባው እንጃ

  • @techawatch
    @techawatch 8 หลายเดือนก่อน

    አስቡት ይሄንን ሁሉ ህዝብ ጨፍጭፎ ብዙወችን አስሮ ከዚህ በላይ ብናስር ብሎ ይናገራል።አብይ አህመድ የተባለ አረም ካልተነቀለ ገና ኢትዮጵያ አትተርፍም።

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 8 หลายเดือนก่อน

    ሰው እነደዚህ የሚያቅለሸልሽይሆናል

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 8 หลายเดือนก่อน +3

    ህፃን የሆነ ሰውዬ

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 8 หลายเดือนก่อน

      Teleek denkoro 😅😅😅enante😅😅😅

  • @YamryamZena
    @YamryamZena 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ይህን ሰውዬ የማናይበት የት እንሄድ😅

  • @esubalewyigzaw218
    @esubalewyigzaw218 8 หลายเดือนก่อน

    ይህን ትቢተኛ አስተንፈስውታል

  • @beidemariamworkneh
    @beidemariamworkneh 8 หลายเดือนก่อน

    When it comes to the Amharas, there is no foreign hand. It's the oromoma politics. Amharas are struggling for survival. Abiy, please don't blame any foreign countries except you and your party.

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 8 หลายเดือนก่อน

    እሄ ተረተረት ሰለቸን የደሀ ቤት እያፈረስክ አገር መምራት አይከብድም ግን

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 8 หลายเดือนก่อน +1

    ገንፎአፍ ይገናፋህ ጦጣ ዝንጀሮ ውሻ ደሞ በገንፎ መጣህ በስመአም ምኑን ሰጠን ምን አጥፍተን ተረገምን ነው ይሄን ሰውዬ ሰጠን አምላኬ አረ ገላግለን

  • @sysnsua.2919
    @sysnsua.2919 8 หลายเดือนก่อน

    Who are Human rights watch and US government?..…..... They wish our peace ?

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 8 หลายเดือนก่อน

    ገንፎ ታዲያ ምን አለ ? ካካካካካ😂

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 8 หลายเดือนก่อน +3

    ETV number two yemtakerbew Atahe? Kentu

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 8 หลายเดือนก่อน

    Amahara Hezebe Eymotte 👈 Etiopiyan Yemetemera 👈 Yemeselhal Abiye Ahmed ❓❓❓💔💔😡😡👈

  • @National_Mentor
    @National_Mentor 8 หลายเดือนก่อน

    ጠቋይ ልጂ

  • @MelikaMmelikam-f2y
    @MelikaMmelikam-f2y 8 หลายเดือนก่อน

    አንጀትህ ይግፋ መቸም አማራ የኢትዮጵያ ጠላት እይሆንም አንተ መከራ ነህ ካንሰር

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 8 หลายเดือนก่อน

    X Weshatam Agerachen YEMeyafersat GALA Ena Teneb GALA NEW ABey Mweged ALebet

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 8 หลายเดือนก่อน +1

    Rip 🙏 abye

  • @kichuu129
    @kichuu129 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kafafayu man new ??

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 8 หลายเดือนก่อน +1

    ካንተ በላይ በሀገሩ ላይ የሚያሴር የለም ከሱ በላይ ኮንዶም አለ እንዴ የገዛ ህዝቡን በድሮን እሚፈጅ ለዛውም ንጹሀኖችን ካንተ በላይ የለም በልልኝማ

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 8 หลายเดือนก่อน

    ገንፏም😂