ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የሚደንቅ ውይይት ነው ሜሎስ ተባረክ በጣም ስነ -ስረሀትህ እራሱ በጣም የሚገርም ነው ።
ምን ዋጋ አለው ከሃዲ ነው 😂
አኬ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ለጠፉት ማስተዋልን ይሰጣቸው ዘንድ እንፀልያለን🙏
👏❤👏
ፀጋ በ ኢየሱስ ብቻ ነው ሚገኘው እንጂ በ ስላሴ አይገኝም በመንፈስ ቁድስ ወይም በ እ/ር አብ አይዳንም በ ኢየሱስ አምነህ ስላሴ ልጅ ትሆናለህ።
አኬ አሳዘንከኝ ተይዘህ ስትወራጭ አየው
አከ ቶሎ ብታምን ይሻላል የቀሶች ስህተት እስከመች ትሸፍናለህ አምልጥ ተዋቸው
ሜሎስ ጌታ ይባርክህ! ማዕከሉን ክርስቶስን በሚገባ አሳይተሃል
እውነት ለመናገር አክሊል መጀመሪያ ላይ የተናገረው ብቻ በጣም በቂ ነው።
“ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤” - ኤፌሶን 2፥8
ፀጋው የተባሉት ምንድናቸው?
“አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።” - ሐዋርያት 22፥16
“ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።” - ገላትያ 3፥27
“ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥” - ኤፌሶን 2፥5
እውነት ወንጌልን የተናገረው ማነው ።ፍርዱን ለወንጌሉ ባለቤት ለኢየሱስ።
Ere Melos Amazing bro .God Bless you❤
እንደ አክሊል 100% perfect የሆነ ሠው አጋጥሞኝ አያቅም የእውነት ጀግና ነህ❤❤❤
He is not perfect. But i like him so much
የመናፍቅን ሴራ ድል የምታደርግ ወንድማችን አኬ😍😍😍
ኣኪየ ጅግና ነክ ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ❤
ወንድማችን አኬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ
አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
“ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።” - ዮሐንስ 3፥5
Wuha yilal enji sile ximqet alaweram eyesus wuha malet sile mesqelu qal new miyaweraw eske mecheresha sitaneb gilts new john 3;16
አኬ የማያውቁ እንዲለዩ ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነገር ግን እንደ ሕፃናት ባትሆኑ እና ብትደማመጡ መልካም ነው
ሜሎስ ተባረክበጣም የሚገርም አቀራረብ
አኬ ውይ ፊቱን ፉህም አስመሰልከው እኮሰው እውነቱን ላለመቀበል ይህን ያህል ስቃይ 😅 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን 🥰🥰🥰
ጌታ ይባርካችሁ መዳን በማንም የለም ማለት መዳን በአንድ በኩል ብቻ መሆኑ ግልጽ ነው ። እግዚያብሔር አለማመናችንን ይርዳው።
አክሊል ክላሲክ የሆነ አቀራረብ ❤❤❤ respect!
አክሊል እግዚያብሔር ይርዳህ ።ላንተ ክብር እንጂ ለእግዚያብሔር ክብር ቁም።
ሁለታችሁም ለእግዚያብሔር ያላችሁ ቅናት ደስ ይላል ግን ለመሸናነፍ ሳይሆን እግዚያብሔር ይክበር እግዚያብሔር ያሸንፍ። ግን ለመዳን መንገዱ ይታወቃል ማስተዋል ይስጠን።
Ake kale hiwetn yassemalen we learn a lot from you bro keep it up tebaek!!!
Aka tebarek yeha den Koro new mechem. Ayegebawim
Aka tebarek
በጌታ ስም በደንብ ነው የሰማሁት የእውነት ሜሎስ እውነት ያውቃል ግን ለገንዘብ ነው የካደው ይገርማል የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም አኬ በርታ
God bless you Melos
አኬ በርታ በቤቱ ያፅናህ
Amen Amen Amen slam lante yihun
Aysemam
“ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?” - ሮሜ 6፥3
አኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
You are always with your full confidence Ake❤
Aka egezabher yebarkeh lezeh belay bezerrera ashenfahale egezabher yebarkeh
ደስ የሚለው ነገር Paulos Fekadu ደና ኣርጎ ኣስተምሮታል... ኣንገቱን እየነቀነቀ ነው ኣው ብሎ የተማረው
Melos betam tigistegna nehe ,,,induhim Genius
Baptism in water is symbolic.
አኬ የምር ትለያለህ፡፡ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
አኬ ፀጋውን ያብዛልህ
ክርስቶስ ዮርዳኖስ ወንዝ ገብቶ የተጠመቀ ለኛ አርአያነቱና ጠቀሜታው ምንድነው?ክርስቶስ ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል አብ በድምፅ የተገኙበት ምንድነው?
ሜላ ተባርክ ወሬው ሁሉ ስለ ኢየሱስ እንዲሆን ስላረክ።
Hahahah Paulos Fekadu ጥምቀት ድህነትን ያገኛል ሲል ኣንገቱን እየነቀነቀ ኣው ሲል ኣላየህውም?...ሂድ I suggest you see the full video …ሜሎስ ካሜራውን ራሱ ኣጠፋ at one point …ሼም ነው እውነት ...
አኬምርጥሰው እግዚኘብሔር ፀጋውንያብዛልሕ❤❤
Akie betami eko new yemtasdestenegn yer Egziabher amlak stgawun yabzaleh
አንድምታ ሲነበብ አንድም እየተባለ ይፈታል መረዳት ያቃተው እንደ ተሸበበ ፈረስ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አይፈታም አንድምታ ከሀዲው እሽ አኬ ግን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር....❤❤❤
አክሊል የህግ ጠበቃ ብትሆን ይሻላል በመፅሐፍ ቅዱስ 10 ለ 0 ተሸንፈሀል
መናፍቅ በትክክል ማገናዘብ እንደማይችል እያሳያችሁን ስለሆነ Thanks. ትክክለኛ አእምሮ ቢኖራችሁ ለመመለስ ይህ video ራሱ በቂ ነዉ
አኬ ጀግናዬዬዬዬዬ ይህንን ተራ ተአድሶ ገደል ከተትከው ደግናዬዬዬዬ አኬ....❤
ክርስቲያኖች በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያምናሉ
በአብናበመንፈስ ቅዱስስ
ሜላ❤❤❤❤❤
Melos God bless you
እነዚህ ልጆች ሁሌም ሲገናኙ መጨቃጨቅ፡አይሰለቻቸውም በፈጣሪ ስም።
ሜሎስ መጽሐፉን በትክክል በማስተዋል አንብብ በውኃማን እንደሚያጠምቅ አስተውል በመንፈስ ቅዱስ ማን ማጥመቅ እንዳለበት አሰተውል ለመዳን ሁለቱም አስፈላጊዎች ናቸው
ake mariam tetebkh ❤❤❤❤ enewedhalen egna yetewahdo lijoch
Melos❤
❤️✝️
አኬ ጀግና የመናፍቅ መዳኒት ❤
አኬ ዋናቸው ሜሎስኮ ጴንጤነትን ታሪክን መፅሐፍ ቅዱስን ሁሉንም እኮ ነው የካደው1ጥምቀት የክርስቶስ ሳይሆን የሀዋርያት ነው2አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስህተት ነው3ሉተር ስህተት ነው4ሙሉ ህይወት የመፅሐፍ ቅዱዶስ እትም5 ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌን ,ፋሲልን 6,ጥንታውያን አባቶችን
❤❤❤
እናንት የኦርቶዶክስ እንቁዎች በርቱልን እንደአክሊሉ
Ake wendeme kale hiweten yasemalen we are learn a lot from you bro keep it up tebbark!!!
እኔ ግን ፕሮቴስታንት ገና የብዙ ክህደት ዲኖሚኒሽን መፈጠሪያ ይሆናል ምክኒያቱም በየግለሰቡ ሃሳብ እና ፍላጎት እንዲሁም አተረጓጐም ላይ የተወሰነ ስለሆነ አሁን ይህን ውይይት የፕሮቲስታንቱ ልጁ የእምነት ጓደኞች ቢወያዩ በርግጠኝነት ከርሱ የተለየ እይታ ያቀርቡ ነበር።እምነትን ያህል ነገር እንዲ የተንኮለኞች መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል!!
እናመሰግናን አኬ
ጥያቄ ሲጠየቅ ሜሎስ አውቆ networkun እያጠፋ ነው እሚያበራው እውነት😂😂😂😂😂😂😂
በእምነት የምታምነው አሠራሩን ነው የዮሐ3:5 ነው እንጂ ምንድነው
የእግዚያብሔር ቃል ግን እንደዚህ ነው ወይ መልስ መልስ እየተባለ ነው ሠው የሚማረው የእግዚያብሔር ቃል እደዚህ ማስተዋል ማስተዋል ይስጠን።
Miely kezkaza wuha slemtfera new tmket milewun kal mansat ykebedeh 😢😢😢😢😢
Ake fetari tsegawn yabzalh
5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ዮሐንስ 3፥5
Akie!!
Ake ❤
ውይ ስፈልገው ነበር❤
ሜሮን የሚቀቡት ከጥምቀት በሁኣዋላ ነው ሳይጠመቁ ሜሮን አይቀቡም ከጥምቀት በሁዋላ ይቀባሉ መንፈስ ቅዱስ ይወርድባቸዋል ልጅንትም ያገኛሉ ዝም ብለህ አትከራከር መናፍቅ ይብቃህ
የናረቱ የዛር መንፈስ ነው መናፍቅ ያደረገው ዛሩ ነው እንደዚ የተረበሸው ማውራት አላቆም አለ በስላሴ ስም ታሰር በለው ለዚ መናፍቅ
ግልፅ ነው ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል
አክሊል ከእንደነዚህ እምነትም ዕውቀትም ዕውነትም ከሌላቸው አጨቤዎች ጋር አትከራከር። ምክንያቱም ክርክሩ አያንፅም አያስተምርምና ነው።
ውይይታቸው ይረብሻል እየተደማመጣቹ እንጂ ።ወንድማችን ደግሞ ባታፌዝ ባትስቅ ንቀት ብታርቅ መልካም ነው። የፕሮቲስታንቱ ሃሳብ ባልቀበልም እርጋታው ስነ ስርዓቱ ደስ ይላል።
አኬ ❤❤❤
እየሱስ የጥምቀት ባእል አያውቅም ያልታዙትን ለምን ይሰራሉ- 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥13“ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረምና።”- 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥9
ድህነት የሚለው ድኅነት በሚለው ይስተካከል 🙏🙏
እረ ያ ማነው ሀንኤል ተብየው ደህንነት/ደኅንነት ነው የሚለው
እኔ ምለው የ ፕሮቴስታንቱ መምህር ማንበብ ምንችል አይመስለውም? በግልጽ ተጽፎ እንደዛ ለማለት አይደለም ሲለን በጣም ነው የገረመኝ።
አይይ መሎስ ለ እግዚአብሔር ቃል ክብር ይኑርህ ይሄ fighting አይደለም ወይ ፖሎቲካ አይደለም 😂
Akelelu setawera sereat yenurehe ende lej sayehon besetekekek betemeles tru new
ሜሎስ ሜሎስ። የእግዚአብሔርን አሳብ ወደራስ አሳብ ማምጣት ተገቢ አይደለም። እምነትና ጥምቀት እንደ ነፍስ እና ስጋ ናቸው። ያመነ ይጠመቃል። ያመነ አለመጠመቅ አይችልም። ጌታ ያዘዘውን እንዳለ መጠበቅ ተገቢ ነው። ገና ለገና የ1500 doctrine ስለያዝክ እርሱን ላለማጣት መፍጨርጨር ተገቢ አይደለም። አይነ ልቡናህን ያብራልህ
ስለ ግለሰቦች ሊጠይቅ ነው እንዴ የገባው ኣክሊለ
አክሊል ትንሽ የምተችብህ ነገር ኦርቶዶክሳዊ ትህትናና ሰው ማክበር ከሁሉ በፊት ቅድሚያ ስለሚሰጠው ሰው ሲናገር ወደ ጎን ዞሮ ማውራት መሳቅ የዘመን አመጣሽ ብሮ ጋይስ አንቺ ምናምን መልካም ስላሎነ ብታርመውና ያባቶች ትህትና ቢኖርህ ምክንያቱም አንተ ሚጠበቅብህ ሐሳብ ማቅረብ እንጅ ማሳመን አደለም እሱ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ስለሆነ
አረ በስማአም ማጠቃለያው ላይ ወንጌል ስለ ጥምቀት አያስተምርም ሲል ሰማሁ ልበል ጀለሴ የሚያነበው መፅሀፍ የቱን ነው ቁርአንን ነው መሰለኝ 😅😅😅😅😅ከዚህስ ልጅ በላይ ኢስላም ስለ እየሱስና ወንጌል የተሻለ ይረዳሉ
በነገራችን ላይ ከውሃና ከመንፈስ መጠመቅ እግዚአብሄርን ልጅነት ያሳያል ኝ መናፍቃን ቃል መሰንጠቅ ነው የሚያውቁት በውሃ ሲጠመቁ መንፈስ አብሮ አለ ስለዚህ ደረቅ ክርክር አትከራከሩ በድንጋይ ላይ ውሃ ቢፈስ ወደ ውስጥ ስለማይግባ መናፍቃን እንደዚያ ናቸው እውነቱን እያወቁ ነው የሚጭቃጨቁት ተዋቸው
50:35
በጣም የሚያስቀው ነገር ሜሎስ በ 1ኛ ዮሐንስ 2፥19 " ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላቹዋል "" የሚለውን እንግሊዝኛውን እንግሊዝኛውን አንብብ አለ king Jems version እንዲ ይላል """the #unction from the holy one """ unction ፦ the action of unointing someone with oil . ሰውን በዘይት መቀባት ማለት ነው አክሊል ልክ ነው ።አይ ሜሎስ ማጭበርበር አይሰለቸውም ።
ተደማመጡ ጭቅጭቅ ነው ውይይት ???😮😮😮
አይ ሜሎስ አወቆ የተኛ 🙆♂️🙆♂️😜ዓኬ ተለያለክ 🙏🙏🙏🙏🙏
እዚጋ የምታቀርቧቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና መምህራን ስለአንድምታው በደንብ የሚያውቁ ሥነ ስርዓት ያሏቸው ቢሆኑ መልካም ነው። አንድምታው ሲጀመር ትክክልና ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የማይቃረን ነው።
Destroyed 😂 Akiyachen❤❤
አክሊል በስነ ስርዓት ተቀምጠ ለማዳመጥ ሞከር ያለበለዛ አትወያይ ከወንድሞች ጋራ በጣም ነው እንቅስቃሴ የምታበዛው እንዴ ያስጠላል ወይም ደግሞ በቪዲዮ አትውጣ
አኬ የተውጣጠሩትን ጴጤውች አስተነፈስካቸው እደሙዳቸው መተህ ።ያዛነውን ውይይት አይተናል ተውጣጥሮ የነበርው አማን ፀባይ እዲገዛ አድርገህ መልስህዋል አኬ ተባርክ
Mielos wendmachin yegietan kal kdeh nebshn atatfa gietam lemaggnet keakie temer kerashnm terel nege befitu endatafr mknyatum dagme ymetse besbhat ykonn hyawane wemutane lemengstu ftsamie yelewum
ማንበብማ ያነበአል ግን የሚፈልገዉን እየቦጨቀ ነዉ የሚያወጣዉ እናም
ጥምቀት አያስፈልግም ማን አለ ውሀ ሲያይ ተጠመቀ ያለው ተምሮ አይደል ራስህ እያልክ እና የ40 ቀን ይጠመቅ ይላል ምን እያልክ ነው
የፕሮቴስታንቱ ምን እንደሚየወ ረሱ አያውቅም እኮ።ያለእውቀት መተባተብ ያስጠላል ዝም በል።
እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለ ትቀበላለህ ? ብሎ መጠየቅ ምን ይሉታል?
Yekrstos slam yibzalh
በጣም የሚደንቅ ውይይት ነው ሜሎስ ተባረክ በጣም ስነ -ስረሀትህ እራሱ በጣም የሚገርም ነው ።
ምን ዋጋ አለው ከሃዲ ነው 😂
አኬ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ለጠፉት ማስተዋልን ይሰጣቸው ዘንድ እንፀልያለን🙏
👏❤👏
ፀጋ በ ኢየሱስ ብቻ ነው ሚገኘው እንጂ በ ስላሴ አይገኝም በመንፈስ ቁድስ ወይም በ እ/ር አብ አይዳንም በ ኢየሱስ አምነህ ስላሴ ልጅ ትሆናለህ።
አኬ አሳዘንከኝ ተይዘህ ስትወራጭ አየው
አከ ቶሎ ብታምን ይሻላል የቀሶች ስህተት እስከመች ትሸፍናለህ አምልጥ ተዋቸው
ሜሎስ ጌታ ይባርክህ! ማዕከሉን ክርስቶስን በሚገባ አሳይተሃል
እውነት ለመናገር አክሊል መጀመሪያ ላይ የተናገረው ብቻ በጣም በቂ ነው።
“ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤”
- ኤፌሶን 2፥8
ፀጋው የተባሉት ምንድናቸው?
“አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።”
- ሐዋርያት 22፥16
“ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።”
- ገላትያ 3፥27
“ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”
- ኤፌሶን 2፥5
እውነት ወንጌልን የተናገረው ማነው ።ፍርዱን ለወንጌሉ ባለቤት ለኢየሱስ።
Ere Melos Amazing bro .God Bless you❤
እንደ አክሊል 100% perfect የሆነ ሠው አጋጥሞኝ አያቅም የእውነት ጀግና ነህ❤❤❤
He is not perfect. But i like him so much
የመናፍቅን ሴራ ድል የምታደርግ ወንድማችን አኬ😍😍😍
ኣኪየ ጅግና ነክ ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ❤
ወንድማችን አኬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ
አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
“ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።”
- ዮሐንስ 3፥5
Wuha yilal enji sile ximqet alaweram eyesus wuha malet sile mesqelu qal new miyaweraw eske mecheresha sitaneb gilts new john 3;16
አኬ የማያውቁ እንዲለዩ ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነገር ግን እንደ ሕፃናት ባትሆኑ እና ብትደማመጡ መልካም ነው
ሜሎስ ተባረክበጣም የሚገርም አቀራረብ
አኬ ውይ ፊቱን ፉህም አስመሰልከው እኮ
ሰው እውነቱን ላለመቀበል ይህን ያህል ስቃይ
😅 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን 🥰🥰🥰
ጌታ ይባርካችሁ መዳን በማንም የለም ማለት መዳን በአንድ በኩል ብቻ መሆኑ ግልጽ ነው ። እግዚያብሔር አለማመናችንን ይርዳው።
አክሊል ክላሲክ የሆነ አቀራረብ ❤❤❤ respect!
አክሊል እግዚያብሔር ይርዳህ ።ላንተ ክብር እንጂ ለእግዚያብሔር ክብር ቁም።
ሁለታችሁም ለእግዚያብሔር ያላችሁ ቅናት ደስ ይላል ግን ለመሸናነፍ ሳይሆን እግዚያብሔር ይክበር እግዚያብሔር ያሸንፍ። ግን ለመዳን መንገዱ ይታወቃል ማስተዋል ይስጠን።
Ake kale hiwetn yassemalen we learn a lot from you bro keep it up tebaek!!!
Aka tebarek yeha den Koro new mechem. Ayegebawim
Aka tebarek
በጌታ ስም በደንብ ነው የሰማሁት የእውነት ሜሎስ እውነት ያውቃል ግን ለገንዘብ ነው የካደው ይገርማል የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም አኬ በርታ
God bless you Melos
አኬ በርታ በቤቱ ያፅናህ
Amen Amen Amen slam lante yihun
Aysemam
“ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?”
- ሮሜ 6፥3
አኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
You are always with your full confidence Ake❤
Aka egezabher yebarkeh lezeh belay bezerrera ashenfahale egezabher yebarkeh
ደስ የሚለው ነገር Paulos Fekadu ደና ኣርጎ ኣስተምሮታል... ኣንገቱን እየነቀነቀ ነው ኣው ብሎ የተማረው
Melos betam tigistegna nehe ,,,induhim Genius
Baptism in water is symbolic.
አኬ የምር ትለያለህ፡፡ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
አኬ ፀጋውን ያብዛልህ
ክርስቶስ ዮርዳኖስ ወንዝ ገብቶ የተጠመቀ ለኛ አርአያነቱና ጠቀሜታው ምንድነው?
ክርስቶስ ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል አብ በድምፅ የተገኙበት ምንድነው?
ሜላ ተባርክ ወሬው ሁሉ ስለ ኢየሱስ እንዲሆን ስላረክ።
Hahahah Paulos Fekadu ጥምቀት ድህነትን ያገኛል ሲል ኣንገቱን እየነቀነቀ ኣው ሲል ኣላየህውም?...ሂድ I suggest you see the full video …ሜሎስ ካሜራውን ራሱ ኣጠፋ at one point …ሼም ነው እውነት ...
አኬምርጥሰው እግዚኘብሔር ፀጋውንያብዛልሕ❤❤
Akie betami eko new yemtasdestenegn yer Egziabher amlak stgawun yabzaleh
አንድምታ ሲነበብ አንድም እየተባለ ይፈታል መረዳት ያቃተው እንደ ተሸበበ ፈረስ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አይፈታም አንድምታ ከሀዲው እሽ አኬ ግን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር....❤❤❤
አክሊል የህግ ጠበቃ ብትሆን ይሻላል በመፅሐፍ ቅዱስ 10 ለ 0 ተሸንፈሀል
መናፍቅ በትክክል ማገናዘብ እንደማይችል እያሳያችሁን ስለሆነ Thanks. ትክክለኛ አእምሮ ቢኖራችሁ ለመመለስ ይህ video ራሱ በቂ ነዉ
አኬ ጀግናዬዬዬዬዬ ይህንን ተራ ተአድሶ ገደል ከተትከው ደግናዬዬዬዬ አኬ....❤
ክርስቲያኖች በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያምናሉ
በአብናበመንፈስ ቅዱስስ
ሜላ❤❤❤❤❤
Melos God bless you
እነዚህ ልጆች ሁሌም ሲገናኙ መጨቃጨቅ፡አይሰለቻቸውም በፈጣሪ ስም።
ሜሎስ መጽሐፉን በትክክል በማስተዋል አንብብ በውኃማን እንደሚያጠምቅ አስተውል በመንፈስ ቅዱስ ማን ማጥመቅ እንዳለበት አሰተውል ለመዳን ሁለቱም አስፈላጊዎች ናቸው
ake mariam tetebkh ❤❤❤❤ enewedhalen egna yetewahdo lijoch
Melos❤
❤️✝️
አኬ ጀግና የመናፍቅ መዳኒት ❤
አኬ ዋናቸው ሜሎስኮ ጴንጤነትን ታሪክን መፅሐፍ ቅዱስን ሁሉንም እኮ ነው የካደው
1ጥምቀት የክርስቶስ ሳይሆን የሀዋርያት ነው
2አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስህተት ነው
3ሉተር ስህተት ነው
4ሙሉ ህይወት የመፅሐፍ ቅዱዶስ እትም
5 ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌን ,ፋሲልን
6,ጥንታውያን አባቶችን
❤❤❤
እናንት የኦርቶዶክስ እንቁዎች በርቱልን እንደአክሊሉ
Ake wendeme kale hiweten yasemalen we are learn a lot from you bro keep it up tebbark!!!
እኔ ግን ፕሮቴስታንት ገና የብዙ ክህደት ዲኖሚኒሽን መፈጠሪያ ይሆናል ምክኒያቱም በየግለሰቡ ሃሳብ እና ፍላጎት እንዲሁም አተረጓጐም ላይ የተወሰነ ስለሆነ አሁን ይህን ውይይት የፕሮቲስታንቱ ልጁ የእምነት ጓደኞች ቢወያዩ በርግጠኝነት ከርሱ የተለየ እይታ ያቀርቡ ነበር።እምነትን ያህል ነገር እንዲ የተንኮለኞች መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል!!
እናመሰግናን አኬ
ጥያቄ ሲጠየቅ ሜሎስ አውቆ networkun እያጠፋ ነው እሚያበራው እውነት😂😂😂😂😂😂😂
በእምነት የምታምነው አሠራሩን ነው የዮሐ3:5 ነው እንጂ ምንድነው
የእግዚያብሔር ቃል ግን እንደዚህ ነው ወይ መልስ መልስ እየተባለ ነው ሠው የሚማረው የእግዚያብሔር ቃል እደዚህ ማስተዋል ማስተዋል ይስጠን።
Miely kezkaza wuha slemtfera new tmket milewun kal mansat ykebedeh 😢😢😢😢😢
Ake fetari tsegawn yabzalh
5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ዮሐንስ 3፥5
Akie!!
Ake ❤
ውይ ስፈልገው ነበር❤
ሜሮን የሚቀቡት ከጥምቀት በሁኣዋላ ነው ሳይጠመቁ ሜሮን አይቀቡም ከጥምቀት በሁዋላ ይቀባሉ መንፈስ ቅዱስ ይወርድባቸዋል ልጅንትም ያገኛሉ ዝም ብለህ አትከራከር መናፍቅ ይብቃህ
የናረቱ የዛር መንፈስ ነው መናፍቅ ያደረገው ዛሩ ነው እንደዚ የተረበሸው ማውራት አላቆም አለ በስላሴ ስም ታሰር በለው ለዚ መናፍቅ
ግልፅ ነው ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል
አክሊል ከእንደነዚህ እምነትም ዕውቀትም ዕውነትም ከሌላቸው አጨቤዎች ጋር አትከራከር። ምክንያቱም ክርክሩ አያንፅም አያስተምርምና ነው።
ውይይታቸው ይረብሻል እየተደማመጣቹ እንጂ ።
ወንድማችን ደግሞ ባታፌዝ ባትስቅ ንቀት ብታርቅ መልካም ነው። የፕሮቲስታንቱ ሃሳብ ባልቀበልም እርጋታው ስነ ስርዓቱ ደስ ይላል።
አኬ ❤❤❤
እየሱስ የጥምቀት ባእል አያውቅም ያልታዙትን ለምን ይሰራሉ- 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥13
“ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረምና።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥9
ድህነት የሚለው ድኅነት በሚለው ይስተካከል 🙏🙏
እረ ያ ማነው ሀንኤል ተብየው ደህንነት/ደኅንነት ነው የሚለው
እኔ ምለው የ ፕሮቴስታንቱ መምህር ማንበብ ምንችል አይመስለውም? በግልጽ ተጽፎ እንደዛ ለማለት አይደለም ሲለን በጣም ነው የገረመኝ።
አይይ መሎስ ለ እግዚአብሔር ቃል ክብር ይኑርህ ይሄ fighting አይደለም ወይ ፖሎቲካ አይደለም 😂
Akelelu setawera sereat yenurehe ende lej sayehon besetekekek betemeles tru new
ሜሎስ ሜሎስ። የእግዚአብሔርን አሳብ ወደራስ አሳብ ማምጣት ተገቢ አይደለም። እምነትና ጥምቀት እንደ ነፍስ እና ስጋ ናቸው። ያመነ ይጠመቃል። ያመነ አለመጠመቅ አይችልም። ጌታ ያዘዘውን እንዳለ መጠበቅ ተገቢ ነው። ገና ለገና የ1500 doctrine ስለያዝክ እርሱን ላለማጣት መፍጨርጨር ተገቢ አይደለም። አይነ ልቡናህን ያብራልህ
ስለ ግለሰቦች ሊጠይቅ ነው እንዴ የገባው ኣክሊለ
አክሊል ትንሽ የምተችብህ ነገር ኦርቶዶክሳዊ ትህትናና ሰው ማክበር ከሁሉ በፊት ቅድሚያ ስለሚሰጠው ሰው ሲናገር ወደ ጎን ዞሮ ማውራት መሳቅ የዘመን አመጣሽ ብሮ ጋይስ አንቺ ምናምን መልካም ስላሎነ ብታርመውና ያባቶች ትህትና ቢኖርህ ምክንያቱም አንተ ሚጠበቅብህ ሐሳብ ማቅረብ እንጅ ማሳመን አደለም እሱ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ስለሆነ
አረ በስማአም ማጠቃለያው ላይ ወንጌል ስለ ጥምቀት አያስተምርም ሲል ሰማሁ ልበል ጀለሴ የሚያነበው መፅሀፍ የቱን ነው ቁርአንን ነው መሰለኝ 😅😅😅😅😅ከዚህስ ልጅ በላይ ኢስላም ስለ እየሱስና ወንጌል የተሻለ ይረዳሉ
በነገራችን ላይ ከውሃና ከመንፈስ መጠመቅ እግዚአብሄርን ልጅነት ያሳያል ኝ መናፍቃን ቃል መሰንጠቅ ነው የሚያውቁት በውሃ ሲጠመቁ መንፈስ አብሮ አለ ስለዚህ ደረቅ ክርክር አትከራከሩ በድንጋይ ላይ ውሃ ቢፈስ ወደ ውስጥ ስለማይግባ መናፍቃን እንደዚያ ናቸው እውነቱን እያወቁ ነው የሚጭቃጨቁት ተዋቸው
50:35
በጣም የሚያስቀው ነገር ሜሎስ በ 1ኛ ዮሐንስ 2፥19 " ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላቹዋል "" የሚለውን እንግሊዝኛውን እንግሊዝኛውን አንብብ አለ king Jems version እንዲ ይላል """the #unction from the holy one """ unction ፦ the action of unointing someone with oil . ሰውን በዘይት መቀባት ማለት ነው አክሊል ልክ ነው ።አይ ሜሎስ ማጭበርበር አይሰለቸውም ።
ተደማመጡ ጭቅጭቅ ነው ውይይት ???😮😮😮
አይ ሜሎስ አወቆ የተኛ 🙆♂️🙆♂️😜
ዓኬ ተለያለክ 🙏🙏🙏🙏🙏