ቤት በ 2 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ | 100% ያለቀ እየኖሩበት የሚከፈል| Apartment price in Addis Ababa|Home| Tirita Review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 2 หลายเดือนก่อน +12

    የመጀመሪያው ቤት ጨርሶ አስረክቦ የሚሸጥ ሪል እስቴት ይመቻችሁ። ይሄ ነው ትክክለኛ ንግድ ገዢም አምኖበት የሚገዛው በርቱ እንላለን ።ዋጋችሁ ውድ ነው በመጠኑ አስተካክሉ እየሸጣችሁ ያላችሁት ከ5ተኛ ፎቅ ጀምሮ እኮ ነው። Please apply accounting principle . 5ተኛ 6ተኛ 7ተኛ ወዘተ እያለ ሲሄድ ዋጋ እየቀነሰ መሄድ አለበት። ታንኪው። ዋናው ደስ ያለኝ ቤቱን ጨርሳችሁ መሸጣችሁ። ነው።

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ... 🙏

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእያንዳንዱ አፓርትመንት ቤቱ ያረፈበት ስፋት (Net Area) እና ጠቅላላ ስፋት (Gross Area) ምን ያህል ነው...?
    ለምሳሌ ባለ 1 መኝታ፦ 97 ካሬ
    Net Area...?
    Gross Area...?
    የቤቱ Gross Area ምን ምንን ያጠቃልላል...?
    እንዴትስ ነው ለሁሉም አፓርትመንቶች የተከፋፈለው...?
    Thank You.

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      ይደውሉልን...

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ወሳኝ ጥያቄ ግን ጥያቄውን ለሁላችንም መልስ እንዲሆን ደውል ከማለት እዚሁ ቢመልሱልህ ለሁላችንም መልስ ይሆን ነበረ ።

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለምንድነው ቆራጣ ማስታወቂያ የምትለቁት?ጠቅላላ ዋጋውን ብትጨምሩት ምን ጉዳት አለው?

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      24:12 ደቂቃ ጀምሮ ሙሉ የዋጋ ዝርዝር ተቀምጧል...

  • @dandi704
    @dandi704 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🎉

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ሙሉ ክፋያው መስሉነኝ 2ሚሊም ሀብታሞች የት ናችሁ

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለ ሶስት መኝታ ክፍል ስንት ነው ጠቅላላ ዋጋ

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      Ke 20,000,000 birr jemiro

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      ይደውሉልን ...👍

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 2 หลายเดือนก่อน

      @@realestatetube1የእኔ ጥያቄ እዚህ ላይ ነው 20 ሚልዮን በአንድ ዓመት ውስጥ ከፍላችሁ ጨርሱ ማለት ክባድ ይመስለኛል በምኖርበት ሃገር በእናንተ ሞያ ነው እምሰራው 30 እና 15 ዓመት ነው ብድሩ(Mortgage) እሚከፈለው ይሄ ትንሽ weird ነው ለእኔ::

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      @@Dan-USA169 አዎ ልክ ነህ እኛ ሀገር ላይ ያሉት የፋይናንስ ተቋማት የአቅም ውስንነት አለባቸው ... የብድር አማራጭ በበቂ ሁኔታ ማቅረብ አይችሉም ... ለዛ ነው

  • @seidendris1690
    @seidendris1690 หลายเดือนก่อน

    GREAT!

  • @khalifaahmed1914
    @khalifaahmed1914 2 หลายเดือนก่อน

    can foreign nationals purchase/own an apartment ?
    what is the area of a 2 bed room apartment
    thanks

  • @aybyou
    @aybyou 2 หลายเดือนก่อน

    የሠራተኛ ክፍል ሳሌሎኑ አጠገብ? Where are the prices? 🤔

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቱ ጥሩ ነው ሀለታችሁንምከልቤ አመሰግናለሁ ጠያቂውም በደንብ ነው እምትጠይቀው መልስ እምትሰጠውም በጥሩ ሁኔታ ነው ቤትም ሲሸጥ እንደዚህ አልቆ ነው ለእሱ ምስጋና ይገባችሃል ነገር ግን 20% ክፍያውም እስማማለሁ ነገር ግን ቀሪውን በእንድ አመት ትንሽ ከባድ ይመስለኛል ለምሳሌ ባለ 3 ክፍሉ ቤት ወደ 160 ሺ ዶላር ነው ስለዚህ ቢያንስ በ5 ዓመት ክፍያ ቢሆን ጥሩ ነው የሚል ሃሳብ እሰጣለሁ ::

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን...🙏
      ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን...

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 2 หลายเดือนก่อน

      @@realestatetube1በማንኛው ሰዓት ብደውልላችሁ ጥሩ ነው ምክንያቱም screen ላይ የሚታየው ስልክ የቢሮ ከሆነ ማለቴ ነው::

  • @workinehadugna4068
    @workinehadugna4068 หลายเดือนก่อน

    Well explained but the price is a little bit expensive!

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 2 หลายเดือนก่อน

    በባንክ ብድር የሚያልቅ ይቻላል ወይ ?

  • @ahmedsmas3836
    @ahmedsmas3836 2 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ክፍያው ስንት ነወ??

    • @yitbarek4035
      @yitbarek4035 2 หลายเดือนก่อน +1

      100 m2 11,000,000.00 ነው

  • @MekkyaMusa
    @MekkyaMusa หลายเดือนก่อน

    Balanced 8 meleyen yilali😊

  • @AsegidWolde
    @AsegidWolde 2 หลายเดือนก่อน

    የተጣመመ ማስታወቂያ ነው የተወለጋገደ ቀና አርገው

  • @alemayehuberhanu8446
    @alemayehuberhanu8446 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ 😘😘😘

  • @Chere09
    @Chere09 2 หลายเดือนก่อน

    Arif teyaki neh
    Master bath room mu bath menor neberebet

  • @nurssefaShafi
    @nurssefaShafi 2 หลายเดือนก่อน

    Silk quterachihu askmitu

  • @FafiTube-xv6up
    @FafiTube-xv6up 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሙሉ ክፍያውን ብትነግሩን ጥሩ ነው

    • @tegegnmekengo444
      @tegegnmekengo444 2 หลายเดือนก่อน +3

      ብዙም አይደለም ባለ 3ት መኝታ 24 million ብቻ ነው እኔ ብዙ ይሆን ወይ ብየ ነበር

    • @ሶፊተ
      @ሶፊተ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሙሉክፊያ 2 ማሊዮ በሲነስራት ተነገሩ

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      @@FafiTube-xv6up ከ10,864,000 ብር እስከ 24,200,000ብር - ቤቱን ተረክባችሁ እየኖራችሁ የምትከፍሉት

    • @dcghetto
      @dcghetto 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tegegnmekengo44424 million rekese deha yebezabetal legezaw beye neber twkut 🤪🤪🤪🤣🤣🤣

    • @yitbarek4035
      @yitbarek4035 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሙሉ ክፍያው ከአሥራ አንድ ሚሊዮን እስከ 24 ሚሊዮን ድረስ ነዉ

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 2 หลายเดือนก่อน

    gira yetegaba design nw, minm ayamrm. awoderi ke wana megnita ategeb honuo sisera ereft maderg aychalm betam rebash nw mihonw

  • @abrhamkassa5480
    @abrhamkassa5480 2 หลายเดือนก่อน

    lemidnewu gin yaskemetkewun silkyematanesaw

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ጠያቂዎች ዝርዝር ዋጋዎቹን ለምን አትጠይቁም
    ድብስብስ ያለ ጥያቄ ነው። ለምን?
    30' ሙሉ ደህና ወሬ እንዴት አታወሩም?

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 หลายเดือนก่อน

    Kkk cooperative oromiya be $ new miyaskeflew bezalay intetestu $ bizunew

  • @muller2k0
    @muller2k0 2 หลายเดือนก่อน

    Very childish title of the video, 2million is only 20% of total. Please stop this cheap advertising.

  • @gjjhvbkjgghyjkgghkj1884
    @gjjhvbkjgghyjkgghkj1884 2 หลายเดือนก่อน

    በፋፁም ያላለቀ ቤት ኣትሽጡ

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 2 หลายเดือนก่อน

    ere eferu endezi aynet kichen serteh degmo harif nw tilaleh, alakm nw mibalew

  • @tme251
    @tme251 2 หลายเดือนก่อน

    Wesete mlkame aydeleme

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 2 หลายเดือนก่อน

    betam migermew minm aynet lesw maseb mibal aytaybachewm eko, hulum realstate, 1beedroom 11milliom eyeshetu 1amet 4 zur argenilachewal yilal. Niftamoch, minm eko ayalfilachum. Hizbun yalagenazebe zerefa, hiwotachun mulu fake hiwot nw mitnorut. Sham on you, yeteserabet material rasu betam tera eko nw. adelem 11million 1 beedroom, 5million rasu ayigezam yihe.

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 2 หลายเดือนก่อน

    ውድድድድድድድድድድነው ውይይይይይይይ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 หลายเดือนก่อน

    Meskele aseraru harif new gin bizuhanun ayakatitim. Be 1 amet 25,milion amta sil 😅😅

  • @CalnNega
    @CalnNega 2 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ መረጃ አይደለም። ለብ ለብ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 2 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ደሀ መኖር አይችልም 😢1ሚ ቀረ🙄

    • @TheGadegj
      @TheGadegj 2 หลายเดือนก่อน

      በነፃ ነው የፈለከው

  • @leull
    @leull 2 หลายเดือนก่อน

    19 ሚልዮን ማን ነው በ1 አመት ውስጥ ከፍሎ የሚጨርስ ሰው? ግዜው አብዷል

    • @EthiopiaGoonersHub-o9d
      @EthiopiaGoonersHub-o9d 2 หลายเดือนก่อน +1

      betu rasu gira yegebaw nw, balebetu eyaferareke yitegnabet, manim aygezam.

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 หลายเดือนก่อน

    Guys can keeping for me after fano coming 4kilo until the beshasha kid government goes. Thanks.

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አታጓጓን እኝ ለማያት ሮጣን ስንገባ ወጋው በጣም ውድ ነው

    • @realestatetube1
      @realestatetube1 2 หลายเดือนก่อน

      ያለቀ ቤት በአንድ ዓመት ጊዜ የሚከፈል አሪፍ አማራጭ ነው...👍

    • @ሶፊተ
      @ሶፊተ 2 หลายเดือนก่อน +1

      @realestatetube1 10 ሚሊዮን 1 አማት ይይገኝል ወዮ

    • @مسراتانجي
      @مسراتانجي 2 หลายเดือนก่อน

      kkkkkk​@@ሶፊተ