ባቢሎን ማን ናት ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  หลายเดือนก่อน +9

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

  • @yosephabera6274
    @yosephabera6274 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠቃሚ ትምሀርት ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @chainamekuanent1553
    @chainamekuanent1553 หลายเดือนก่อน +10

    እ/ር ይስጥህ እረጂም እድሜ ከንስሀሞት ጋር ይስጠን ለሁላችንም

    • @SelamSara-c8p
      @SelamSara-c8p หลายเดือนก่อน +3

      ለእግዚአብሔር ምን ያንሰዋል ስሙን አሳጥራችሁ ምትፅፎት ሁሉን ለጠን ክብር ይገባዋልና

    • @HanaHana-d4s
      @HanaHana-d4s หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር የሚለውን ቃል በምንፀሀረ ቃል አትፆፉ

    • @HabenMulugeta
      @HabenMulugeta หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህወት ያሰማልን የተዋህዶ ዕንቁወች ለነሳሀ ምት ያብቃን ሁላችንም😭😭😭

  • @temesgenfetari4510
    @temesgenfetari4510 หลายเดือนก่อน +4

    በእግዚኣብሄር ስም እጅግ ናመሰግናለን🙏, ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነው ብልባችን ይፃፍልን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏

  • @ffg1354
    @ffg1354 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ አቀራረብ ነው ደስ የሚል ድምፅ በሚገባን አነጋገር እናመሰግናለን ወንድማችን ❤

  • @weleteslase
    @weleteslase หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህያሰማልን ያሰማልን በርቱል ግሩም ነው

  • @veronicavikki7912
    @veronicavikki7912 หลายเดือนก่อน +2

    I love all your videos God bless you ❤

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በጣም አመሰግናችኋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!

  • @seyoum917
    @seyoum917 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ወለተመድህንቅዱስኪሮስአባ
    @ወለተመድህንቅዱስኪሮስአባ หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወአት ያሰማልእን❤❤❤❤

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye หลายเดือนก่อน +2

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlimazEndalew-l7q
    @AlimazEndalew-l7q หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen abat kale hiwet yasemalin Amen Amen 😥💔💔💔💒✝️🙏🙏🙏💙💙

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @መርጡለማርያምዩቱብ
    @መርጡለማርያምዩቱብ หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃን 🙏
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @ሁሉአገርየማርያምልጅ
    @ሁሉአገርየማርያምልጅ หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RakebDerege
    @RakebDerege หลายเดือนก่อน

    ቃለ እወትን የሰመልን

  • @AyeleMeka
    @AyeleMeka วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 หลายเดือนก่อน +1

    ❤Egzeabehere yemasgen!❤

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን!!!

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @MichaelYohannes-d1b
    @MichaelYohannes-d1b หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @JosephTefera
    @JosephTefera หลายเดือนก่อน

    thanks , gad blues you

  • @fissehaalemu1061
    @fissehaalemu1061 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🤲❤

  • @noamabunech3674
    @noamabunech3674 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለሁላችን ባቢሎን ሮም ሳይሆን የዛሬዋ ይራዓቅ ናት

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia หลายเดือนก่อน +5

    ልፈርድ ሳይሆን Sometimes the new Babylon of today is Rome itself, the Vatican Church. which is😢😢የርኩሰት ሁለ ራስ
    ተራኪው ደግሞ ድምፁ ማማሩ❤የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln Egzaber bemhretu ytebken 🙏🏿⛪

  • @DeborahKIFLE-wt4dm
    @DeborahKIFLE-wt4dm หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @YaredSolomon-l1t
    @YaredSolomon-l1t หลายเดือนก่อน +22

    ልትመጣ ጥቂት ግዜ ይቀራታል የተባለችው ከሮም መውደቅ በኋላ ሃያል ሆና የመጣችው የአሁኗ አሜሪካ ትሆን እንዴ እስኪ ስለ አሜሪካ በመፅሃፍ ቅዱስ የተነገረ ነገር ካለ እባክህ ስራልን

    • @ሶልያናማርያም
      @ሶልያናማርያም หลายเดือนก่อน

      አው 👍👍👍👍

    • @HabeshaMusics231
      @HabeshaMusics231 หลายเดือนก่อน

      አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን የሚሉ ብሎ መፀሐፍ ቅዱስ የጠቀሳቸው አሜሪካኖችን መሰለኝ።

    • @SkyRamaEt
      @SkyRamaEt หลายเดือนก่อน +3

      እንግሊዝ ናት አሜሪካ አይደለችም አሜሪካ ማለት ራሷን የቻለች ምድር አይደለችም የእንግሊዝ ግዛት ናት ታሪክ አገላብጥ አሜሪካንን እና የአሁኗን እስራኤልን የመሰረተችው እንግሊዝ ናት ታሪኩ ሰፊ ነው ከብዙ ሺ አመታት በፊት የሚመዘዝ ታሪክ ነው የዘመናችን ታላቋ ባቢሎን እንግሊዝ ናት እንግሊዛውያን ጀርመናውያን አርመናውያን ፈረንሳውያን ኔዘርላንዶች ወዘተ የወደቁት መላእክት ዘሮች ናቸው ዲኤንኤያቸው 20 ወይም 10 በመቶ ብቻ ነው የሰው ዞሮ ዞሮ ሰፊ ታሪክ ስለሆነ እንደመነሻ ይሆንካል የቀረውን ራስህ አስሰህ አንብበህ ድረስበት ጉግል ላይም ሰርች እያደረክ አረጋግጥ👍👍

    • @EsimaielAbriham
      @EsimaielAbriham หลายเดือนก่อน

      ትክክላናዋ ባቡሎን ግን ያሁኗ ኢራን እና ኢራቅ ነበረች​@@SkyRamaEt

    • @Rahe123-nl6fv
      @Rahe123-nl6fv หลายเดือนก่อน

      ስለ አሜርካን የተጻፈ የለም ግን ግልሙትና የሚበዛው አሜርካን ውስጥ ነው ፈጣሪ ማስተዋልን ያብዛልን አሜን

  • @Weini-fp7re
    @Weini-fp7re หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ባቢሎን ግን ኢራቅ ትመስለኝ ነበር.... ተሳስቻለሁ ማለት ነው

  • @Nattywasihun
    @Nattywasihun หลายเดือนก่อน +1

    Babylon በ ኣሁንዋ ኢራቅ ከ ባግዳድ 50 mile ርቀት ላይ የነበረ ስልጣኔ ነዉ

  • @tsigeredaeshetu98
    @tsigeredaeshetu98 หลายเดือนก่อน +1

    ባቢሎን የሰይጣን አገዥ ናት

  • @yabu1523
    @yabu1523 หลายเดือนก่อน +1

    ተሳስተህ መሆን አለበት ኦሪት ዘፍጥረት ምእራፍ 10 ከቁጥር 8 እስከ 9 ስለ ናምሩድ ሳይሆን ስለ ሙሴ እና አሮን ነው የሚያወራው በዛላይ ናምሩድ የእግዜር ሰውነው ማስረጃ አዳኝ እንደናምሩድ ብሎ ቆ በትርን መስጠቱ

  • @ras-h7u
    @ras-h7u หลายเดือนก่อน +1

    የአሁኑ ኒምሮድ አብይ ነው

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher หลายเดือนก่อน

    እረ ባካቹ ይዛረዋ እሮም ይሄ አይደለም እኛ ንፁህ አትዮጵያ ብቻ እንድውም ይደብትራ ጥርቅም ክርስቶስ ለሀፅያተኛ ነው ይመጣው እንደናንተማ በሁን አለም ባልዳነች ይሄው ውጤቱ እየታየ ነው ሰኦል ይሁና ኑሮ ኢትዮጵያ ወስጥ እግዚአብሔር እንደህ አይቀጣም ስይጣን እንጂ ወሬ ይቅርታ አልፅደቅንም ስው መኮነን ይቅር