These man is so charismatic and dedicated ,I am sure he will lead Ethiopia on the right track .🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Thank you for sharing this. As Ethiopians, we are often very negative. Let's just try to really understand what this PM is saying wether it goes with our own views or against them.
I like the Idiology of Dr. Abiy, but it would be great if you explain what would be your plan on the people who got rich on corraption? are you gonna forgive them, or they will be investigated, and justice will be served ?
God bless you our Prime Minister dr.abiy. the Ethiopian people will fully support you to be one of the most successful leaders in the history of our beloved country. those of you who happened to have hate towards tigray will remain haters for the rest of your life because there is no remedy for your hateful nature. that is who you are however there is good news in here tigray is here to stay as part and parcel of Ethiopia and it continues to do what it has been done through out history. no matter what. you will never succeed in your life as long as you hate the people of tigray or any other Ethiopian nationality because you hate the people of tigray today you will hate others tomorrow you just love yourself your personal nation. to you Ethiopia means only you and the nationality you you come from period.
Teshome Gislasie I hope you will find it in yourselves to be honest for your own sake for once. We all know, the tigray region is one of the poorest in Ethiopia to this day. We also know over 90% of the new millionaires and billionaires in today's Ethiopia are tegaru. What that means is, the number one reason the people of tigray region remain poor is become of other greedy tegaru. That's the bold truth. Take it or leave it. Only the 1% of Tigrans control all the wealth of the region and the large majority of Ethiopian economy by looting, and exporting gold without any regard to the country and it's people, and exporting hard currency they didn't pay any tax on to offshore accounts. The poor will remain where they are at because these greedy litches do not pay their fair share of taxes while make millions and because of their unwillingness to diversify the wealth. Ethiopia either you are poor or not. There's no middle ground/class. So which one are you? If you are rich ok I get it, but if you are not then why are you defending the rich? One of the big reason slavery was practiced in America for so long was because, the rich white people made the poor white people think and believe that the negro was inferior to them, although the poor white people didn't have the money to own a slave. They made them think that because they were afraid that they will be on the side of the negro and revolt on the rich. The moral of the story is: don't be like a poor white man. No one hates ordinary tigray people. But everyone hates the looters and thieves that got rich from stealing from the government/ the people. We all know there's deep rooted favoritism in woyane camp. That's why the party Is in a quagmire. Again if you are poor tegaru you are in the same camp as the rest of us, but they just make you think like you are special so you can serve your purpose.
The over- bulged size of the Ethiopian armed forces and relative sectors is the real culprit that gulps up a significantly high proportion of the economy’s wealth. Cut down the number to a sizeable size. Just imagine what the country spends in purchasing gears, on salaries, fuel, etc. using hard currency.
ዶክተር አብይ እድሜ ላንተ አንደኛ የፖለቲካ ውይይቶችን ማዳመጥ ጀመርኩ በፊት የምጠላው ነገር ቢኖር የስብሰባ ንግግሮችን ማዳመጥ ነው አሁን ግን ምንም አያመልጠኝም ሁሉንም ንግግሮችህን አዳምጣችዋለው ያውም እየደጋገምኩ እግዚአብሔር ይርዳክ ሀገርህን ህዝብህን ለማገልገል እድሜና ጤና ይስጥህ
helen grima eneme edache
helen grima እህቴ እኔም እዳንች ነበርሁ አሁን ግን መስማት ጀመርሁ
helen grima ልክ እንደኔ
Ewunet enem ayameltegnim
እኔም ልክ እንዳንች ነበርኩ ግን አሁን በደንብ ነው የማደምጠው ቢረዝምም ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ
ሁሉም የመንግስት ባለስልጣናት (ምክትሎቹ) እንደ ጠ/ሚ ዶ.ር አብይ አህመድ ቅን ና ሀላፊነት ቢሰቸው ኖሮ ሀገራችንን በበልፀገች ነበር ...ልብ ያለ ልብ ይበል ቅንነትን ከዶ/ር አብይ አህመድ ተማሩ
ዶክተር አብይ ንግግር ስነምግባርክ ብቻ ባጠቃላይ ደስ የምትል ነክ እግዚያብሔር ይጠብቅ
ዶክተር አብይ በሣል አሥተሣሠብ ነዉ ያለው ወደፊት ጥሩ ነገር እንደሚመጣ ተሥፋ አለኝ መልካም የሥራ ዘመን
ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ሞገስ የሆነልህ፣ አስተሳሰብህ ቀና የሆነ፤ እንደ አጀማመርህ ፍጻሜህም ያማረ ይሁንልህ! ለዚህ አገር መነሳት ሌላው ቀርቶ ለኢሕአዴግ መታደስ ምክንያት ሆነሃልና በዚሁ ቀጥል፡፡
ዶ/ር አብይ ቃላት የለኝም
ጌታ ከአንተ ጋር ነው በርታ ዶ/ር አብይ
ዶክ በጣም ጥሩ ነው አሳኝ የሚብሉትን ነገሮች ጀምረሃቸዋል ቀጥልበት የኢትዮጵያሙስሊሞችን ጥያቄም እንደዚሁ ሰብስበህ እንደምታወያይና ለጥያቄያቸው መልስ እንደምትሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ 55ሚሊዮ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሙስሊም ጥያቄ መመለሱ ሀገሪቷንም እንዳንንድ ምሶሶ የያዘ በመሆኑ ሊረሳና ቸል ሊባል አይገባም መልካም የስራ ዘመን አላህ ሀገራችንን ሁሉ ሀይማኖት በኩልነት ሚኖርባት ያድርግልን
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር አብይ
እስኪ እባካችሁ ከ መታወቅያችን ላይ ብሔር የተባለ ነገር ይቅር just ኢትዮጵያዊ ይበቃል💚💛❤️ ::
አይ አብይ ዝም ብለክ ድከም ቢልክ ነው ዋናዎቹ ሌቦች ታቃቸዋለክ ኢትዮጽያ ወስጥ ነጋዴው ባለስልጣን ነው ለምን ይዋሻል
ናሆም አርሴማ right
የሰው ችግር ጉዳት የሚገባህ ጥሩ ሰው ነህ ፈገግታህ ብቻ በቂ ነው እንደሌሎቹ አትጠባረርም ሰው ሁሉ እኩል ነው ብላህ የምታምን ትክክለኛ ሰው ነህ
ጠ/ሚ ዶ.ር አብይ አህመድ አንተን የማደንቅበት ቃል አጠረኝ
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ዶ.ር።
አብይ እዴሜ ላተ የስብሰባ የመስማት ሱስ ነው የሆነብኝ መልካም ንግግር መልካም ነው ደስ ይላል
God be with you Dr Abiy and help!!
God bless you our PM. I have been waiting all my ages to see such a charismatic and rich of WISDOM. He is different.
Mewael Giday Sertsu አሊ ከሳኡዲ መኪናችነን ይዘን እንግባ ይፈቀድልን ጉምርክም ቀረጥ ይቀንስልን ቀረጥ በጣም መታየትየለበት
You are real Leader. God bless you.
These man is so charismatic and dedicated ,I am sure he will lead Ethiopia on the right track .🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻✌🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
አላህ ይጠብቅህ የስራ ዘመንህን ይባርክ
Excellent speech !
ጌታ ይርደክ አብይ
D/R abey kalat yeleingem becia allah yitbekeh .........yareb
wow Excellent speeching . berta
god bless you again and again እዝጋብሄር ነው የላከልን
ማስተዋልኝ ይስጥን ለሁላችን እግዚአብሔር አምላክ አብረን እንድንስራ GOD bless us
ሃይለማርያም ንግግር አይችልም
ዶ/ር አብይ ንግግሩ ምርጥ ነው
ግን ለሁለቱ እየተቃወሙ ያሉ ሰዎች ግን ማን ይምራችው
FBI ኤፍ ቢ ኣይ ንግግርስላልቻል ከእስር እራሱን አውጥቶ አብይ ሚስኪን ወድእስር አስገባው እኔግን ያው ጥሩማስቡ እዳለሁኖ አብይ ከወያኔ የተለየነውብየ አላምንም ምክንያቱም የወያኔ አፍሙዝ ዙሪያውንከቦት እደት እሱ አገርንሊለውጥይቸላል እግድህ እናያለን አብይ አሁን ያለው እስርቤትነውማለትይቻላል ይበርታእግድህ
እትዮጵያን የገደለው ሌባ ባለ ሃብቶች ነን ባዮች ናቸዉ ።
በሙሰኝነት ላይ በደምብ መሰራት ኣለበት
You are right
እዉነት ነዉ በተያዘዉ የሃገርን አንድነት የማምጣት ስራ በጣም ተደስቻለሁ ይሄ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት የጠቅላይ ሚኒስተሩ ስራ ብቻ አይደለም ሁላችንም ይመለከተናል ኢትዮጲያዊነት ተጠናክሮ ይቀጥላል ታላቅ እንሆናለን፡፡
#freeallpoliticalprisoners #freejoharmuhamad #freehamza #justicefor acaluu
Wow, not only he is good at painting rose color pictures, but when needed, he can really articulate the bitter truth as well.
Mirkuzz yes indeed!
thankes Dr abiy
Yana ude tabareke E / G yetamekewe 😍
He's really hero God bless you
finally somebody who talks the reality,born in Oromia,thinks for all Ethiopians,you are brilliant and god bless you
ፋናዎች ይህን ሙሉ መልዕክት ስላስተላለፋችሁ በጣም እናመሰግናለን፤ ግን ካሜራችሁ ከአንድ በኩል ብቻ ነው እንዴ የሚቀርጸው፤ የነጋዴውን ማኅበረሰብ አለፍ አለፍ እያላችሁ አሳዩን እንጂ!!!!!!
He is Right! Omg He is on the Right way
you are naive
Excellent. Job .P.m.dr.Abiye
ዶ/ር አብይ አነጋገሩ በቅኔ የተሞላና ቆራጥነት ያለው ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ነው!!!!!!!!!!!!!!!
Thank you for sharing this. As Ethiopians, we are often very negative. Let's just try to really understand what this PM is saying wether it goes with our own views or against them.
cece lila : some people full of violence, they do’t wan’t listen just they thought they know everything ስራቸው ስድብ ብቻ::
That's true Agape!
ወይ ጉድ አንድ የፓለቲካ ውይይት አዳምጬ ማላቅ ልጅ የአብይን ንግግር አሳድጄ ማዳመጥ ጀመርኩ 😂እድሜ ላንተ እንደ ምኞትህ ያድርግልን ፈጣሪ ይርዳክ!!!!
አላህ ያግዝህ።
ፈጣሪ ሆይ ፍፃሜውን ያሳምርልን ልክ ነህ ሀብታም በተባለው ዋጋ እቃውን ይገዛል ድሀው ግን እንደማይችል መግዛት እና ለብላክ ማርኬት የሰጡት ገለፃ በጣም ተመቸኝ ፈጣሪ ይባርክህ ♥♥♥
አላህ ይጠብቅክ
እኔም የፓርላማ ኖግግር ጭራሽም ያስጠላኝ ነበር የአሁኑን መንግስታችንን ግን ሳዳምጥ ብውል አይሰለቸኝም ውዱ መንግስታችን አላህ ይጠብቅህ የዳሀን ጎን የምታይበት አይን አላህ ይስጥህ በነጣነት በሀገራችን እምንኖር እንሁን ስደትንም አንድ መላ ፍጠርለት
👌👌👌
እኔ የማቀው ዶር አብይ ይሄ ነው እ.ር ይባርክህ የመቀሌው አብይ ሌላ የትግራይ ሰው ነው.
samri የ ተዋህዶ ልጅ kkkkkkkkkkkkkkk hhhhhhhh
ሆ መቀሌ እኮ መሉኩ ፀባዩ ሁሉ ተቀያይሮ ነበር እግዚኦ
samri የ ተዋህዶ ልጅ ቛንቕ መግባቢያ ነው። ትግርኛ መናገሩ በጣም ደስ አሰኝቶኛል። አምቦ ሲሄድ ለምን በኦሮምኛ ተናገረ ያለ አልሰማሁም ። ትግሬም ኦሮሞም አይደለሁም።
Denqe ye Ethiopia Lege ...THX Dr. Abeye !!!!
አብይ ያረብ አገር ስድትን አስቁምልን.በእናትክ
Fakrta Fekert ያለማወቃቸውና ያለመከበራቸው እንጂ አገሪቱ ያላት የውጭ ምንዛሪ በአብዛኛው በእነሱ ጫንቃ የሚመጣ ነው። ፊሊፒን መንግስታቸው አበባ ይዞ ይቀበላቸዋል ከአረብ ሃገር ሲገቡ የምስጋና ንግግር አድርጎ ነው እኛ ተራ እናደርጋቸዋለን።
አብይየ አብረውህ የሚሠሩትን አጥራልን
እግዚአብሔር ሃምላክ ይባርክ
እብያችን በርታ
እውነት የለችም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር ምክንያቱም የመንግስት ባለስልጣናትም ሆነ ኢቲቪ፣ሚዲያዋች ሁሌም ውሸት በማውራታቸው የተነሳ ለብዙ አመታት ውሸት ስልጣን ይዛ ነበር እግዝያብሔር ይመስገን ጠቅላይ ሚኒስተራችን ዶክተር አብይ አህመድ እውነትን በእውነተኛ ቃላት ጭምር እየገለፀልን እየመገበን ነው ዋናው ነገር ጤና ዋናው ነገር ሰላም ዶክተርዬ ረጅም እድሜና ጤና
Well done you
እዚህና እዚያ መሆን ስለማይቻል ምድባችሁን ልዩ ብሏል ጠ/ይ ሚንስትሩ!
Endezih yale mengist silagegnen , Egziabher yimesgen .
Like ende sibket eyemeselegn eyedegagemikugn mayet jemerkugn egzianhir zemenkin ybark
ኦኦ ብራችነንስ ለወያኔ አንልክም ዝም በል
God bless you more
Good start !
God bless you.
ዶክተር አብይ ዋው ንግግር እንዴት ዳስ እንዳምል እኔ እንኳን ፖልትካኛ አይዴላው ግን ዳስ ብሎኝ ነው መዳምጥክ
God bless you Dr abiy egzer regime edeme yistehe
Tigeye Konjoooo, let me date you, okay?
God be with you Dr Abiy
መንግስት ሁሉም ሀገሩን ነው ሀብታም የሚያደርገው ጠብቁ አማራዎች እኔ መንግስት ስሆን ሀብታም አደርጋችኋለሁ የኔ አሳዛኞች አላህ አላህ የማንም ወገንተኛ ሁላ ገደል ይግቡ አብይ ደህና ሰው ይመስላል መንገዱ ጥሩ ነው ግን ኦረሞች በብዛት ዘረኞች ናቸውና እፈራለሁ እሱንም አማራ ሌሎችም ሚስኪን ክልሎች መንግስት ስለማይወጣ ስሙ እንኳን አይነሳም አላህ ይድረስልን በስ ስደትን ዝጉልን የማግቢያ፣ የመውለጃ ሰአታችንን በላብን ስደት የማይከሱት የእድሜ ሌባ ነው"!!!
ይገርማል 200 በላይ ኮመንት አንብብያለው ሲሳደብ ያልሆነ ኮመንት የሰጡት 12 ሰዎች አይሞሉም ከዚ ብዙ ነገር መገመት ይቻላል ሚቃወሙ ሰዎች ከሀገር ይልቅ የራሳቸውን ፍላጎት ሚያስቀድሙ ናቸው
God bless you. I like the analysis about even if you can afford luxurious life style you are sacking the country hard currency.
Thank you
💗
ዶክተር አብይ ናይጄሪያ ብዙ ቢሊየነሮች ያሉባት አገር ናት ግን ሕዝቧ በዘር ስለተከለለ ከነዳጅ ሃብት የሚገኘውን ጥቅም እንኳን ማከፋፈል አልተቻለም። ጥያቄ እንዳይፈጠር ሃብታሞቹ የአቡጃ ሙስሊሞች ከደቡቡ ክርስትያን ክፍል የሃብት ክምችት ተጠቃሚ ሆነው ግን ከቋታር ጋር ቦኮ ሃራምን ፈጥረው ያው የምናየው ነው። ይህ ሁሉ የዘር ክፍፍል ያመጣው ጣጣ ነው።
Kalat yelenem be iwenet le ethiopa hizeb irkata bertalen👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Ematerba kefu yeadawo tigre zemnay baria
ለመጀመራግዜ። ፓርላማ። ከልቤ። ሳዳምት። የኝ። ጅግና። ደግ። አስተሳስብህ። አላህ። ይጭምርልህ። ያስብከው። ይሙላ። ላገራችን። መቀየር። አንት። ስበብ። ሁን። አላህ። ይርዳህ
ዋው!!!!
ኢህአዴግ ተተኪ መሪዎችን ከድርጅቱ ውስጥ አሳድጎ አፍርቷል በቅብብሎሽ የአሰራር ዘይቤው።
ግልፅ የሆነ ወቅታዊ ትንተና ነው የውይይት መድረክ ለመጀመር የሚያስችሉል።
አላህ ይርዳህ ጂምሩ ጥሩነው ቀጥልበት
መንግስቱ ኃይለማሪያምም አጣፍጦ ቃል ይገባ ነበር ነገር ግን የት ደረሰ። አብይ አስቀድመህ ቤትህን አጽዳ ፤ ወገንህ የሚልህን በራስህ መንገድ እውነታውን አዳምጥ፤ በተለይ የውጭ ሃገር አማካሪዋችን ከቤትህ አስወጣ ሚሽነሪዋቹ የአገርህን የህዝብህን ፍላጎት ለማሟላት ሳይሆን ለራሳቸው የሚሆን የቤት ስራ ማሟያ መሳሪያቸው እንድትሆን መሆኑን እንዳትዘነጋ። ሩሲያ አልተሳካላትም እንጂ እምየ ሚኒሊክን በሰፊው ታሞካሻቸው ነበር፤ፈረንሳይ ተሳክቶላት ይሀው በጂቡቲ ስም ትመዘብረናለች፤ ጣሊያን የድሮዋን ኤርትራ ትበዘብዝ ነበር። የእዓለም ህዝብ መዥገር የሆነችው እንግሊዝ እስካሁን እንደመዘመዘችን ትኖራለች እድሜ ለደደቢቶቹ ሟች መሪ እዚህ አድርሷታል። እንግሊዝን በርቀት በጥንቃቄ መያዝ አለባት። በኔ አመለካከት በጣም ተቃራኒዋ ስለሆንክ ለምሳሌ አንተ እንደመር ስትል እንግሊዝ ከፋፍለህ ግዛው መመሪያዋ ስለሆነ አንተን ለማጥፋት አሊያም ማንነትህን ለማስቀየር ወደኋላ አትልም።
የውጭ ጉዞ የሚሸራሸሩ ባለስልጣን ሌቦች ጉዳችሁ ፍላ ድሀ መኖር አልቻለም ህፃናት እየተራቡ ትምርት ቤት ተዘልፍው የሚወድቁ እውነት ለድሀ የምታስብ መሬ ያድርግህ ተባርክ
Dr abye edeme tena yesteh
Tebarek
Abiy i wonder you ,i dont have a word for apreciation
Good job
youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿Alem Girma
gerami negeger thank yuo abiye
አብይ ፤ ስለ US D , EUR, እጅግ አመመህ፤ ግን ከአገሩ በእናንተ አጋዚ ከሞያሌ ከሀረርጌ
ክወሎ ከጎንደር ,,, እስክ ጋምቤላ ስለተፈናቀለው ኢትዬጵያ ህዝብ ግን የምትለው የለህም የምታደርጉትም ያው ነው ።
አገር ማለት፤ ህዝብ ማለት ነው።ኢትዬጵያ ሀብት፤ ኢትዬጵያ ህዝብ ነው።
"ኢትዬጵያ ደሃ ናት"ትላለህ ።በTPLF የዘረፈውን የኢትዬጵያ ህዝብን ሀብት አስላው።
እንዳትገድሉት አገሩን ጥሎ ስለ ተሰደደ ኢትዬጵያዊ ትወቅሳለህ።ህሊና ይኑርህ።
Nice job and good idea
God bless you Dr
Halu Bekel youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Good job dr
teberki Dr Abiyee
yene 1gna
Doctar abiye tkekle nhei egzbhare ytbkhe
ባለአብት.እኛንም.አሰቡን.አረብ.አገር.የገዛነውን.እቃ.እራሱ.መላከ.አልቻልንም.መላ.በሉን.ባለአብቱማ.ሰላላቸው.ኢኖራሉ.አዲሰ.ወረቀት.ወጣ.እያላችው.ግራ.አጋባችውን.ካርጎሆ.እንኳን.መላከ.እንድንችል.አሰተካከሉልን.ዋጋው.ተመንኢኑረው.
27 አመት ወሬ ሰለቸን
ሳዉን ካ ሃጋሪ ምያባሪራዉ ናጋሪ ቢኖሪ ታክስ ናው።
Egzihaber yirdake hasabeken endatelwute egzihaber kekefu yitabekek ye zemanu merte Mangeste nurelenyi hullume ye Ethiopian Le zalalame tenure 💚💛❤
I like the Idiology of Dr. Abiy, but it would be great if you explain what would be your plan on the people who got rich on corraption? are you gonna forgive them, or they will be investigated, and justice will be served ?
Old cars need too many spare parts and consume a lot of gas. So, please import encourage new cars to be important.
God bless you our Prime Minister dr.abiy. the Ethiopian people will fully support you to be one of the most successful leaders in the history of our beloved country. those of you who happened to have hate towards tigray will remain haters for the rest of your life because there is no remedy for your hateful nature. that is who you are however there is good news in here tigray is here to stay as part and parcel of Ethiopia and it continues to do what it has been done through out history. no matter what. you will never succeed in your life as long as you hate the people of tigray or any other Ethiopian nationality because you hate the people of tigray today you will hate others tomorrow you just love yourself your personal nation. to you Ethiopia means only you and the nationality you you come from period.
Teshome Gislasie I hope you will find it in yourselves to be honest for your own sake for once. We all know, the tigray region is one of the poorest in Ethiopia to this day. We also know over 90% of the new millionaires and billionaires in today's Ethiopia are tegaru. What that means is, the number one reason the people of tigray region remain poor is become of other greedy tegaru. That's the bold truth. Take it or leave it. Only the 1% of Tigrans control all the wealth of the region and the large majority of Ethiopian economy by looting, and exporting gold without any regard to the country and it's people, and exporting hard currency they didn't pay any tax on to offshore accounts. The poor will remain where they are at because these greedy litches do not pay their fair share of taxes while make millions and because of their unwillingness to diversify the wealth. Ethiopia either you are poor or not. There's no middle ground/class. So which one are you? If you are rich ok I get it, but if you are not then why are you defending the rich?
One of the big reason slavery was practiced in America for so long was because, the rich white people made the poor white people think and believe that the negro was inferior to them, although the poor white people didn't have the money to own a slave. They made them think that because they were afraid that they will be on the side of the negro and revolt on the rich. The moral of the story is: don't be like a poor white man.
No one hates ordinary tigray people. But everyone hates the looters and thieves that got rich from stealing from the government/ the people. We all know there's deep rooted favoritism in woyane camp. That's why the party Is in a quagmire. Again if you are poor tegaru you are in the same camp as the rest of us, but they just make you think like you are special so you can serve your purpose.
በውጭ ያለነው እማ ምን አሻኝ ብለን በባክ ብር እንልካል ሆሆ እኛም እኮ ትርፍ እንፈልጋል በግል እሚላክ እና በባክ እሚላከው ብር መጠን አድ አይዴለም
The over- bulged size of the Ethiopian armed forces and relative sectors is the real culprit that gulps up a significantly high proportion of the economy’s wealth. Cut down the number to a sizeable size. Just imagine what the country spends in purchasing gears, on salaries, fuel, etc. using hard currency.
Abiy Yewoyane Telalake new !!! Wora Bicha "" Down Down Abiy Woyane !!!!Eidma Arazame Anfeligem ..
ይህ መንግስት የፈጠረው ባለሀብት ትግሪን ብቻ አይደለም እንዴ እስኪ ንገረ ከአማራ በ27 አመት ውስጥ ሀብታም አለ ወይ ምድር ላይ ያለውን ሀቅ ለምን ትሸፋፍናለህ አማራው እየተፈናቀለ እየተሰደደ መሬቱን እየተቀማ ለትግራይ እየተሰጠ እ.ር ይፍረድባችሁ
Fantish Ayel ምነው ፋንትሽ ጎጃሜው ሰን ሻይን አማራ አለ ሌላም ብዙ አሉ
Fantish Ayel oromosi ahmara bicha new bezu deha alu
Fantish Ayel
አማራዎች በጣም ሀብታም ሆነዋል በዚህ መንግስት ይበልጥኑ ጎጃሜዎች።በሙሉ የአዲስ አበባ መሬት በጎጃሜዎች ነው የተያዘው ሌላው አማራ አገሩ ላይ ሰርቶ ወደ ዲሲ ሄዶ ቤት መግዛት ነው ስራቸው በአለም ላይ የሰለጠኑ አገራት ላይ ከኢትዮጲያ ብር ወስደው ቤት እና ድርጅቶች የሚሰሩ አማራዎች ናቸው።ትግራዮች የትም ሄደው ቢሰርቁም ወደ መቀሌ ነው የሚያፈሱት እናንተ ላይ ሀብታም የማይታይባቹ ሀብታሞቹ ከናንተ ጋር መኖር ይጠላሉ ለዚህ ነው ጎንደር ላይ ሀብታም የሌለው።
We have to work hard not to be jealous of others.
👍
Fana thanks but we need to see ,the people on the meeting, the rich and their reaction, make it wisely
ይሁን እስቲ ባለኮሜንቶች፣
ለተቀማጭ ሠማይ ቅርቡ ነው ይባላል እኮ።
በርታ ሙሢናን ተወጋ
ማሸአለህ Vcc awo tekekel nek wedema mocena yatefalen