የሸዋ ተጉለት ይትባሃል ያሬዳዊ ወረብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 ปีที่แล้ว +1

    ከልክ ያለፈ አትጎቱት። በጣም ጥሩ ወረብ ነው። ግን ለመጎተትም ልክ አለው። ኤሌክትሪክ እንዳለቀበት ቴፕ ይበላሻል በጣም ከተጎተተ። አሳምራችሁታል ብቻ ከልክ ያለፈ አትጎቱ። ግሩም ነው። እኔም ተጉለቴ ነኝ። በርቱ ። የአባቶቻችን ቅርስ ነው።

    • @berhanuwedneh9236
      @berhanuwedneh9236 ปีที่แล้ว +1

      አሁን ጥሩ ነው። ከዚህ ሌላ ጥምጥማችሁ ግሩም ነው። እኔ ጎንደር በነበርኩበት ጊዜ የነበረ ጥምጥም ዓይነት ነው። በጣም ዕፁብ ድንቅ ነው።ይበል።

    • @berhanuwedneh9236
      @berhanuwedneh9236 ปีที่แล้ว +1

      ጎሽ ተባረኩ።

  • @ትንቢተነቢያት
    @ትንቢተነቢያት ปีที่แล้ว

    አምላከ ቅዱሳን ያያቶ ቻችንንና የአባቶቻችንን ቅርስ ይጠብቅልን ሊቃውንት አደራችሁን እናንተም ጠብቁ ይህንን ቅርስ
    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ።