ያበደ ምሽት I በዕውቀቱ ስዩም I Bewketu Seyoum

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @DR.LOVE2121
    @DR.LOVE2121 4 ปีที่แล้ว +11

    ነገሮችን የምታይበት እና የምትገልፅበት መንገድ በጣም ደስ ይላል በዉቄ፡፡ ከኔ ጋር የሚስማማ ላይክ ያድርግ

  • @woine9440
    @woine9440 4 ปีที่แล้ว +1

    ስም ያወጣል መልአክ የሚባለው እውነት ነው አቦ በዕውቄ ፈጣሪ ዕድሜህን እውቀትህን ያብዛልህ

  • @semyelgnim1145
    @semyelgnim1145 4 ปีที่แล้ว +3

    Bewke my love

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።lll th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @somewwwan
    @somewwwan 4 ปีที่แล้ว +3

    ቦቄ ምርጥ ሰው, በርታ

  • @bercap8115
    @bercap8115 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም በስራዎቹ ውስጥ ቀልድ ሰሙ ነው ወርቁ ግን በጣም ጥልቅ ነው

    • @kiruyabu7483
      @kiruyabu7483 ปีที่แล้ว

      እስኪ ሰሙን ንገረን

  • @birukaklilu5105
    @birukaklilu5105 4 ปีที่แล้ว +4

    ትችላለህ እኮ አይገልፅህም በውቄ!
    ስትፅፍ ኑር!✌🏼

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውቄ የማትሰለች ሰው አድናቂህ ነኝ።

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @limitless5690
    @limitless5690 4 ปีที่แล้ว +1

    Great Fan
    For Great Man.

  • @amsalebekele8141
    @amsalebekele8141 3 หลายเดือนก่อน

    ልጅ በውቅቱ ሥዩም ያንት ግጥምም ሆነ ልብወለድ ጽሁፍ ብቻዬን እንደ እብድ ስለሚያስቅኝና ስለሚያስገርመኝ ሁልጊዜ አዳምጠዋለሁ::

  • @Sammmmy61
    @Sammmmy61 4 ปีที่แล้ว +2

    አቦሌ ሃሃሃሃ ይመችህ በውቄ

  • @yirbezeleke9167
    @yirbezeleke9167 4 ปีที่แล้ว +1

    እድናቂህ ነኝ!!

  • @ananiamesfin1488
    @ananiamesfin1488 3 ปีที่แล้ว

    Wow, keep it up amazing

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 4 ปีที่แล้ว +2

    Bewke keep the good work!

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 4 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሜ ወይም የቤተሰቤ የቅርብ ሰው ቢሆን ብዬ የማስበው፣ ብሰማው፣ ባደንቀው የማይሰለች ሰው! ! Thanks.

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።lll th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ በውቀቱ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @shimeliskassahun4250
    @shimeliskassahun4250 4 ปีที่แล้ว +1

    ወዳጀ ልቤ

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 4 ปีที่แล้ว +3

    እውቀቴ መጣክ

  • @feyisakidane8794
    @feyisakidane8794 4 ปีที่แล้ว +4

    ስንት ሽንኩርት ሽንኩርት የመሳሰሉት ኮረዳዎች በሞሉበት ሃገር እችን ደባድቦ ፈቶ ይለቁብናል

  • @ethioliterature509
    @ethioliterature509 4 ปีที่แล้ว

    Bewktu its cool one

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 😁😁😁

  • @channal376
    @channal376 4 ปีที่แล้ว +1

    ይበል

  • @amanuelamberber5261
    @amanuelamberber5261 4 ปีที่แล้ว +8

    ውዴ ሶስተኛ ቢራ ልጨምር ....?😂😂😂😂😂

  • @tigisttekele2487
    @tigisttekele2487 4 ปีที่แล้ว +3

    ንፍጣም ቫይረስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤦👍

  • @etsegenetalemu4348
    @etsegenetalemu4348 4 ปีที่แล้ว +1

    Woy...woy Ashu!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።lll th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @nebiyualula8576
    @nebiyualula8576 4 ปีที่แล้ว +1

    በውቄ ስለ አቦሌ ብዙ ብትፅፍ ....

  • @kirubelkebede8083
    @kirubelkebede8083 4 ปีที่แล้ว

    tnx bewkea

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 4 ปีที่แล้ว +4

    አብማ አምራች አይናፍቅህም??

  • @ghiontirsitemengistu9505
    @ghiontirsitemengistu9505 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👌

  • @ethiopiawiethiopiawi7410
    @ethiopiawiethiopiawi7410 4 ปีที่แล้ว

    Kkkk thanks Bewuke!

  • @tamerat8690
    @tamerat8690 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro.....hahhaa

  • @mohaadem1727
    @mohaadem1727 4 ปีที่แล้ว +1

    Yikrta meteyek yalebet yagnaw tiwlid new

  • @tabormedia-7096
    @tabormedia-7096 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ, ስለ ማንኛውም የኤሌክትሮኒችስ እቃወች ጥገና እና ስለ ኮምፒውተር እውቀቶን ለማሳደግ ባገር ልጅ ባገርኛ መግባቢያ አጫጭር ቪዲዮወችን እናቀርባለን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡- th-cam.com/channels/LptMZVDRj1ed04N9dP8e9Q.html

  • @etsegenetalemu4348
    @etsegenetalemu4348 4 ปีที่แล้ว

    Woy Ashu .....

  • @HappyLife-v1r
    @HappyLife-v1r 2 ปีที่แล้ว

    አሁን በእውቀቱ ከ1 ሚሊዮን በታች Subscriber ነው ያለው ቢባል ማን ያምናል

  • @qtf9298
    @qtf9298 4 ปีที่แล้ว +1

    በውቄ እባክህ ትንሽ ረዘም አርገው አጥሯል

  • @eyositilhaun8356
    @eyositilhaun8356 4 ปีที่แล้ว +1

    Echin debabdbo manweh feto yelkikben😂😂😂

  • @princessli2226
    @princessli2226 4 ปีที่แล้ว

    Bewke 😆😆😆😂😂😂 🙏🙏

  • @lionofjudah5188
    @lionofjudah5188 4 ปีที่แล้ว +1

    it is all by me have a Bottle of Vodka, please .

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።ll th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @zenu1982
    @zenu1982 4 ปีที่แล้ว

    😁😁😁🙏

  • @princessli2226
    @princessli2226 4 ปีที่แล้ว +1

    Hahahah

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @ermiman1498
    @ermiman1498 4 ปีที่แล้ว

    በውቄ ግን ስስታም ሆነሃል 3 -5 ደቂቃ ምንድን ነው ረዘም አርግልን እንጂ 😜😜

  • @funnyvideo1300
    @funnyvideo1300 4 ปีที่แล้ว +1

    በውቄ ያበደ ነው
    th-cam.com/video/QnC2Rqqryhg/w-d-xo.html

  • @Fitsemamen
    @Fitsemamen 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tedymaya702
    @tedymaya702 ปีที่แล้ว

    በውቄ ፡ በርታ ፡ ሚካኤልን ፡ እየሰራህ ፡ ያለኀዉ ፡ ቅርስ ፡ ነዉ ፡

  • @walelgnbayu2473
    @walelgnbayu2473 4 ปีที่แล้ว

    በውቄ ማኛ ይመችሽ የማንኩሳው ፌመስ ማለቴ ከበዛብህ ቀጥሎ ማለቴ ነው። ግን ወጎችህ አጠር አጠር አሉ እንደድሮ ባይሆንም 15 ደቂቃ አርገው መቼም ና ጻፍልኝ እንደማትል አምናለው ብህርህ ስለማይነጥፍ።

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት complex ያዘለ አስተያየት ነው stupid

  • @bethhaileselassie9457
    @bethhaileselassie9457 4 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።llll th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html