😮wow amaizing still now I haven't such like information in our country Abel I will have expected informstion about Jamenica people in Shashamane and true history related with them
Egha Ethiopian gen lemendennew y sew mexefat yemiyasedeseten Hulu yexefa new yemenelew demo b hayemanot beneleyayem Ethiopiawi nachew y kirstena mejemeriya yehonechew y Israel demo esuan hagerachen new alemaweq new enji b hayemanotachew b xam xenkarana fexarin ye miferu oritn yemiyamenu y orthodox emenetem bezu negerochen k ensu new yewesedenew tadiya tekebaneren menore new yaleben y teghaw hayemanot new sew xelu belo yasetemaren yegeremal
@@10እውነታወችjogam ersu alu tekekel New abel felsha New yembalute lemen metade ensira yeseralu yehone geza hagerachu gebu sebalu anhdem New yalute endegn eynoru new
Ayehudawoch eko tequre xer ayefelegum mengestu yelakachew geze betam neber yemeseyefuachew. Ke ye Yemenen ayehudoch ye Esraelu ye wech guday minister neber yeteqebeluachew 😮😢
ነብዩ መሀመድ ﷺ የሚወድ ሰለዋት ሳያወርድ እንዳይወጣ ❤️❤️
Aleyhi salatu wosalam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sallalahu aleyhi wosalam
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም የኔ ውድ ነብይ ያ ሀቢብላህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤
ሱለላሁአለሂወሰለም
የሚገርም ነው ይሄን እስካሁን አላውቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ኖሬ🙄🙄🙄🙄 አመሰግናለሁ አቤላ🙏🙏🙏
😂😂😂er enme alweqm alesemhum abel enmesgenlen❤❤
😂😂😂
ሀገራችን ለዝህ ነው ሰላም የራቃት ለካ😢😢😢😢
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን እንዲህ አይነት ድንቃ ድንቅ ታሪኮችን ስለምትነግረን በጣም እናመሰግናለን፡፡ እኔ በበኩሌ እዚህ እንዳሉ አላውቅም ነበር እስራኤል ሁሉም የሄዱ ነበር የሚመስለኝ በርታ በርታ፡፡
በነገራችን ላይ በኢትዮጵያ እና በእስራኤል ሰንደቅ ላይ ያለው ኮከብ ይለያያል። የኢትዮጵያው ባለአምስት አፍ ሲሆን በጨለማው ዓለም ኃይላት(ሉሲፈር ) ጥቅም ላይ ይውላል። በእስራኤል ሰንደቅ ላይ የሚገኘው ባለስድስት አፍ የዳዊት ኮከብ ሲሆን በቅዱስ መፅሐፍ ላይም ይገኛል።
እናመሰግናለን ታሪካችንን ለሙሉ አለም ስለምታደርስልን ከልብ እናመሰግናለን
ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን እንኳን አደረሳችሁ ! የፃድቁ በረከት ረድኤት ከናንተ ጋር ይሁን 👏
አሜን
. እንኳን አደረሳቹ.ምን ደርሰ የምን ድርሻ ነው ምንተገኝቶ ነው. ምን
አሜንንን
🙋🙋🙋
እኔ አቃቸዋለሁ ፍላሻ ተብለው ይጠራሉ ቤተ እምነቱን ግን አይችው አላቅም ነበር እናመስግናለን ስላየውት አቤሎ እባክህ እሄን አይነት ምርጥ ነገር እያቀርብክ አልባሌ ህዝብን አንተንም ውድ ገሀንብ የሚያስገባ እንዲሁም ቀለል አርገህ መጥፎ የጥንቄላ ነገሬችን ባታቀርብ ውኞቴ ነው ይልቁንስ ስታቀርብ እሄ መጥፎ ነው ተጠንቀቁ እያልክ ከመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እያመጣህ ብታቀርብ ምርጥ ነው
የሚገርም ታሪክ ነዉ። እናመሰግናለን።
በውነት አቤላ thank you ብዙ የማናቃቸውን ነገሮች የምናቅበት እንዲሁም ብዙ እውቀት የምንቀነጭብበት ድንቅ ፕሮግራም ነው የ እውነት በጉጉት ነው ምጠብቅህ በርታልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በቃ ቡዳ ቆዳ ፋቂ አጥረኛ ብላችሁ ምትሳደቡ ሰዎች ከዚህ ማህበረሰብ ክፍል ነዉ ክብር ለጥበበኞች 💗
አይሁዶች ነብዪ እነሚሉት እሩጉም አይደሉም በጣም ቱሁትና ሰው አክባሪ ናቸው ልክ እንዳ ቤተሰብነው የማያቸው እወዳቸዋለሁ❤
ማን እዳለው 🙄 አስመሥይ
@@hggfgcgf7135አትፍረድ!!!!
እምነታቸውን ወደጎን ትተን እነሱ ግን እንደሚባለው አይደሉም እኔ አንድ ሰው አይቻለሁ 🇮🇱💚💛❤️🙏🙏🙏
ቤተ እስራኤል ነን ቡለው ሀገራቸውን ጥለው ተሰደው እስራኤሎች ግን እንደውሻ ነው የሚያዩዋቸው አንድ ጊዜ ደም ልገሳ ላይ ቤተ እስራኤል ነን ባዮች ደም ሲለግሱ የናንተ ደም አያስፈልገንም ብለው እንደደፉባቸው ሰምቻለው
በጣም የሚያሳዝነኝ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን የግንዛቤ እጥረት ነው መሰለኝ እስራኤል ሀገር ሲባል እናት ሀገራቸውን ነው የሚመስላቸው እስራኤል የነብዩ ያዕቆብ ሁለተኛ ስማቸው ነው የእስራኤል ልጆች የሚባለው 12ቱ የያቆብ ልጆች ማለት ነው ሀገር ተብላ የተሰየመችው ምናልባት 60 ዓመት ቢሆናት ነው እንጂ ሀገር አይደለችም ለአይሁድ አታሽቃብጡ እነሱ ነቢይ ኢሳን /እየሱስን/ የሚሳደቡ ናቸው::
ፈጣሪ ይመስገን እኔም እስራኤል ነኝ አሁን ግን በፈጣሪ ፍቃድ 2014 እስራኤል ገብተናል አሁን 2 አመታችን ነው ለሱ ምንይሳነዋል አመሰግናለሁ አንዱ እግዛቤር 🙏🏿 አምላኬ תודה
እናመሰግናለን አቤላችን,
እኔ ጎንደር ነው የምኖረው ፈላሻ ይባላሉ አይሁድ ናቸው በጣም ጥበበኞች ናቸው....ልጅ እያለሁ ማህበረሰቡ ለነሱ ጥሩ አመለካከት አልነበረውም ቡዶች ናቸው ይሉዋቸው ነበር አሁን ላይ ይሄ ነገር ቀርቷል....በፊት ላይ ሁሉም ሰፈር ላይ ተበታትነው ይኖሩ ነበር አብዛኛዎቹ ወደ እስራኤል ሄደዋል የቀሩት ደግሞ ፈላሻ ቪሌጅ የሚሉት የራሳቸው መኖሪያ ነው የሚኖሩት....አቤሎ አንዴ መጠህ የሚሰሩትን የሸክላ ስራ የጅ ጥበባቸውን አይተህ ድጋሚ ፕሮግራም ብትሰራ ደስ ይለኛል
እውነት ነው ኢትዮጵያ ናት በጣም ያሳዝናል😭ልቦና ይሰጠን ብቺ ገና ብዙነገር እናየለን የወይኗ ልጅ🙋
እስራኤል የተባረከ ህዝብ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ የቃል ኪዳን ህዝብ ናችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤
ይስተካከል
(እግዚአብሔር )
ይስተካከል
(እግዚአብሔር )
Thank you abelo ❤🔯
እንዴ እኔ አረብ ሀገር ስመጣ አይሁድ ነሽ ብላ ጠየቀችኝ ኢትዮጵያ ነኝ አልኳት እሧም ከዚህ በፊት ተሳስቼ አይሁድ አምጥቼ ነበር አባረርኳት አለች ነገሩ ገርሞኝ ነበር እነሱ ያቃሉ እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት
እናመሰግናለን አቤሎ ስለጎኘከን
አቤሎ አንተ ለእኔ ትልቁ መምህር ነክ የበአድ አገር አስተማሪዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ❤
tanks abel 🙏 💪
እንግዲህ እኔም ጎንደሬ ነኝ የጎንደር ግዛት ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ እነዚህ መኖራቸውን አላውቅም ነበር ይገርማል አቤል ድንቅ ዘገባ ነው
ፈልስ ያርግህ
ይገርማል ደስ ሲሉ ግን ጎንዶሮቺ እንዴት የ ሕብራዊ language አልቻሉም እስካሁን 🙏ግን ደስ ይላል 🤣🤣🤣😍😍😍ደሞ ኮፒ ሀበሻ ናቸዉ 🤣🤣ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
እደ፣እሥራኤልሐገር፣የምጠላውየለኝ፣በጣምነውእምጠላው፣በተለይ፣መሪዋን
አይሁድ እኮ ናቸው አታውቁም እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ አይዱዶች አሉ በጣም አእምሮ አላቸው የቶራ መፅሐፍ ማን እንደነሱ ግን ኢየሱስ አልመጣም ይላሉ ባለፈው የኛ ኢየሱስ ይሄ ነው ብለው አንድ ሰውዬ አሳዩን ወይ ጎዶለነት ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ብሉይ ኪዳን ይቀበላሉ አዲስ ኪዳን አይቀበሉም ቡሉይ ኪዳን እኮ ኢየሱስ አለ
አወ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው 🥺🤲
አይሁድ ማባረር ነው እነኚ ከሀዲዎች
@@mulalemzingbong የፈለጉትን ማመን ማምለክ መብት አላቸው
እነዚህ በክርስቶስ አያምኑም ወንጌል ቢደርስላቸው መልካም ነበር ።
እናመጣለን አበላ ድንቅ ሰዉ❤
❤❤❤❤❤❤ ይገርማል በጣም
እኛ ሀገር አይሁዳ ያለ አይመስለኝም ነበረ ወላሂ ሳያቸውገረመኝ የመጀመሪያ ጊዜ ሳይ የፈለጉትን ማምለክ መብታቸው ነው እንደ ሀገር እንወዳቸዋለን
Ymcesh wde💗
ዘርሺ ይባረክ በጎው ተርፎ ሲያድር ክፉ ለሚናገሩ ልብ ይስጣች
Kegna akababi ersu alu eshi gojam gen yehone geza hagerachu gebu sebalu anhdem New yalute gurbotchachn nachu
ስለጋንታናሞ ስራልን ቤላ
ሱለሏህ አለይሂ ወስለም
Abela bro ymechh
😮wow amaizing
still now I haven't such like information in our country
Abel I will have expected informstion about Jamenica people in Shashamane and true history related with them
Enamesegnalen abela miteraliyon yemilew ye alemayehu wasa metshaf lay betnshum bihon askemtotal btanebut arif new
ውይጉድ ለካስ ሄደው አላለቁም።
Era kegnm alu gogam akababi hagerachu gebu sebalu anhdem alu yehone geza endegn eynoru New
እስኪ ከቻልክ የሄዱትን እስራኤል ያሉትን ኢትዮጵያዊ ጁሾችን ጎብኛቸው እና ምን እንደሚሉ ስለሀገራቸው እንወቅ
አቤላዬ❤❤❤
እናመሰግናለን አቤል እኔ አይቸዋለሁ ቻናሉን አለም በጣም ተደንቆበታል
የመጀመሪያዉ viwe እና like እኔ ነኝ
gobez ena men enshelemesh
ተወዳጅ ሆይ እንዴት ነህ ትህትናህና ለይቅርታ ያዘጋጀኸው ፕሮግራም የበለጠ እንዳከብርህ አድርጎኛል ጌታ ይባርክህ
በጣም የሚግርም ቦታ ነዉ እኔ ቦቱውን በ2011ዓ.ም አይቻለሁ ድንቅ የሆነ ቦታ ነዉ ።
❤እንደዜህ እውነትን ቤዘገብ ብዙሃን ማወቅ ይችላሉ ታሪክን እናመሰግናለን ስላሳወቅህን አብል ብርሀኑ❤💛💚🇮🇱
በመጀመርያ እነዚህ ፈላሻዋች ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በ30 ብር ሸጠው ያሰቀሉ ካኅጅ ነቸእ ። ለእኛ ክርስትያኖች ምንም አይጠቅሙም ። ንገስ ሰላሞን ነው ለንግስት ሳባ ባባርነት እንዲያገለግሉ የሰጣት
It is amazing 👏 😍
ESUBE DENKE NEWE TARIKU BITAWEKEME BOTAWEN MAYETU DENKE NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏
Being Jewish is a gift from God, thank you very much
I will visit
Thank you🙏
ኧረ ከኢትዮጵያ ምድር አጥፉልን ትንሽ ቆይተው እንደ ፍልስጤን እንዳይወሯት
ክክክ ኢትዮጲያዊ ናቸውኮ ከሀገራቸው የት ይሄዳሉ የኔዋ
ደቆሮ ነሺ እነሱ ሚሰደዱ እንኳን ቅርሳቸው አለ አሁንም ሰለ ቅርሳቸው ነው እየተናገረ ያለ በደብ ስሚ ደነዜ
Egha Ethiopian gen lemendennew y sew mexefat yemiyasedeseten Hulu yexefa new yemenelew demo b hayemanot beneleyayem Ethiopiawi nachew y kirstena mejemeriya yehonechew y Israel demo esuan hagerachen new alemaweq new enji b hayemanotachew b xam xenkarana fexarin ye miferu oritn yemiyamenu y orthodox emenetem bezu negerochen k ensu new yewesedenew tadiya tekebaneren menore new yaleben y teghaw hayemanot new sew xelu belo yasetemaren yegeremal
😂😂😂😂😂😂
አቤል እናመሰግናለን ግን ጎንደር ብቻ አደለም የሚገኙት ....
ወልለቃ ሳይሆን ወለቃ አቤላ "ለ" ፊደል ላልቶ ነው ሚነበብ ሰፈሬ ነው በደንብ ስለገለፅከው ስለ ፈላሻወች ደስ ብሎኛል ሙሉውን እዛው ያደክ በሚመስል መልኩ ነው ያቀረብከው ክብር ይገባካል። ክብረት ይስጥልን ከጎንደር።
እና አንችም አይሁድ ነሻ በቃ
@@yemariamwork123-hz6kj አይ የጎንደር ልጅ ነኝ እንጅ ፈላሻ አይደለሁም። ኢትዮጲያዊ ዘር ነው ያለኝ።
@@10እውነታወችjogam ersu alu tekekel New abel felsha New yembalute lemen metade ensira yeseralu yehone geza hagerachu gebu sebalu anhdem New yalute endegn eynoru new
በሀልስላሰም፡ግዜ፡ነበር፡በጎደር፡ፈላሻ፡ይባላሉ፡ምን፡ድነው፡ችግሩ፡እብረን፡ኖረናል፡
Gjogam ersu alu yehone geza hagerachu gebu tebelwe anehdem New yalu endgnaw eynoru New
መኖራቸውን መቀበላቸውን እረስተው ዛሬ በየሶሻል ሚዲያ እደጠላት ነው እሚያዩት ጎደሬውን ብቻ ሁሉም ሳይሆን በጣም ብዙ መጥፎ አሉበት ስለጎደር መጥፎ እሚናገሩ
😒ምን አለ ከ ኢትዮጵያ ጥርግ አድርጎ ቢአውጣቸው 🤲🤲ኢትዮጵያ ስላምዋ ይስፍናል 😒😒
ዝም በይ ክፍት አፍ
አላህ ያጥፋቸው እነዚ ከሀዲ ጠማማዎች
@@abelkase3726 😂😂ምን ነው ፍላሽ ነክ አይዞን አለም ለእናንተ እኮ ነው ነጽነቱ.........
አላህ ያጥፋቸው ከአለም
ወይ ጉድ እኔ መጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ኢትዮጵያ ስንት ነገር አለ ❤❤❤
Ege Ethiopianweyan bezu yemanwkawe negere ale sel hagerachen..endeze aynete merje betam aref nw hagerchenen endenake yerdanale ..bezu sil hagerchen yemankwen negere video betsera aref nw enganem tetekmnale anthem tetekmaleh abela ..amsgnalwe ....
ገራሚ ነው!
ኢትዮጵያ❤💚🔥
ሰላም፡ለምን፡ጥቁር፡ሆኑ።
God E t ya❤
ሲገርም
አቤሎ ጥሩ መረጃ ለተከታዮችህ አቅርበሀል ።ግን ለእነዚህ አይሁዳውያን መሰደድ ምክንያት የሮሞች እንጂ የአረቦች አልነበረም ።ቀደምት ሰፋሪዎች ከነዓኖች ናቸዉ ወይንም ፍልስጤሞች ናዚ ሲጨፈጭፋቸዉ ፍልስጤሞች እጃቸውን ዘርግተው ቢቀበላቸዉ በአሜሪካ በእንግሊዝ በፈረንሳይ ጉልበት ሙሉ በሙሉ ተስፋፋተዋል አሁን በገዛ ሀገራቸዉ ፍልስጤማውያን ደሞ ተፈናቅለው በየ ሀገሩ ተበታትነዋል በእርግጥ የኢስላም የአይሁድ የክርስቲያን ሀገር ሆኖ ታቻይሎ መኖሪያ መሆን ሲገባው መገዳደያ ሆነ ያሳዝናል ።ተረኛ ደሞ አሁን ማን ሊሆን እንደሚችል የምናየው ይሆናል
ኢስላም የበላይ ነው የጊዜ ጉዳይ እንጅ ይህ ነው መጨረሻው ኢንሻ አላህ አላህ ከተበዳዮች ጋር ነው
ወለቃ ይባላል
ክበርልኝ አቤሎ 😳
Hoo yemgerm new
Tiba new yemilut 👍
Wawo 😍
ራስህ ሄደህ ብታሳይ ጥሩ ነበር ሌሎች ቱሪስቶች ያሳዪትን በአማርኛ ተርጉመህ ነዉ ያቀርብከዉ።
Abelo wede Ethiopia gora maletih tru new
ወዳጄ ብትነቃ ይሻልሀል ፊሊስጤንንም እንዲ ተንጠባጥበው ነው ያስለቀቁዋት ዛሬን አባብለው ነገ ይረግጡሻል አዳሜ አትርሺ
WOW❤❤❤❤
እንደዛሬም ተገርሜ አላቅ🤔
Ayehudawoch eko tequre xer ayefelegum mengestu yelakachew geze betam neber yemeseyefuachew. Ke ye Yemenen ayehudoch ye Esraelu ye wech guday minister neber yeteqebeluachew 😮😢
dertogada lay bedenb anbibewalehu ramatohara
💚💛❤ቤተ ፈላሻ ውሥጡን ለቄሥ
ማለት
ታድያ የእሰራኤል የሪሰትእገባኛል ጥያቄ እንዳታቀርብ
😀😀Ere?Israel eko yahunochu adelum ewunetognochu Israel ahun yalut midirituan yewereru nachew ahun flistemina Israel be Afrika midir newyemitalut huletunim ayimeleketim gin zegiyitual
ሱበሀነ አሏህ ለዝህ ነዉ ጎንዶር ሰለም የጠቹዉ አሏህ የንሰቸዉ
ኣንቺ ለምን ኣትነሺም የመሃመድ ቡቹላ ጥቁር ድንጋይ ኣምላኪ መጤ ተስደሽ ከሴፍ ኣምልጠሽ መምጣትሽ ረሳሽ ስደተኛ ሙስሊም እፀየፋለው ኣሕዛብ😡 ኢትዮጵያ የኦርቶዶክሳውያን ደሴት ናት💒💒💒
አያገባሽም እናት
አሚን
🤣🤣እኮ
አንቺን ያንሳሽ እናንተ እርግማኖቺ እናንተም አላችሁ ደሞ ለነሱ ታወራለሽ ግማታም
Eyadera gud yisemal
አቤላ እንዴት ነህ ወንድሜ email አርጌልሀለው !
እኔ አቃለሁ ጐሮቤታችን ነበሮ ይሂዳሎ ሲባል ነበር አያቷ እና አጐቷ እስራኤል ነው ይሎት ኢትዮጵያ መጥተው ነበር
10Q Abela
ከእስራኤል ጋር ገደል ግቡ
ገና ያለሰማነው ብዙ አለ
አላህ ያጥፋችው በአለም ላይ እነዚህ ቆሻሻዎች ለየትኛውም ሀይማኖት አይሆኑም የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች አታጨብጭቡ የጊዜ ጉዳይጂ ነገ አይለቋችሁም ድንቄም አይሁድ💩💩💩💩💩💩💩💩💩😈👿👿👿👿💩💩🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💩💩💩💩💩
Ewenate nwe
በስላሴ ስም የሚገርም ነው
እነዚህ ሰይጣኖች
ሂድ ገገማ አንተም አለኪ እኮ 😏ኢትዮጵያ ማለት እስራኤል ነቺ ኦክ 🦍
አይቸዋለው ሄጄ
እኔ አወቅለሁ
የእስራኤል አምላክ አደበትህን ይባርከው አቤሉ
Go wyera
Leka yebaderahene melkete kezehe medere new yetewsedew aye tareke
አቤል ጥሩ ሰው ነበርክ ግን በጣም እየፈጠንክ ነው ኩከቡ ልዩነት አለው የዳዊት ኩከብ እና የባንዴራው ኮከብ
Thank you አቤል ❤
ግን እኮ መልካቸው ፍፁም ሀበሻ ነው እስራኤላውያን ስናያቸው ደሞ ነጭ ነው መልካቸው
❤❤
ya qayel zeroch nachew kirstosin ye seqelu
❤❤❤❤❤
Enmsgenln abeliy denk enew ymnwkwen aswken
עם ישראל חי עם ישראל חי עוד אבינו חי♥️🙏♥️🇮🇱
❤
😮