🔴 ዣንቶዣራ : የዴርቶጋዳ 3ኛው መጽሐፍ ሙሉ ትረካ - [ Xantoxara Ethiopian Novel by Yismak Worku Amharic Audiobook ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 4 วันที่ผ่านมา

    ደራሲ ይስመአከ እፁብ ድንቅ ምጡቅ ምሁር ደራሲ ነው❤❤❤ተራኪውም አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ተራኪ ❤❤❤እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 11 หลายเดือนก่อน +7

    አንች የሚስጥር ጎተራ ሀገሬ እምየ ኢትዮጵያዬ💚💛❤️

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል መፅሀፍ ደስ ከሚል ድምፅ ጋር እናመሰግናለን

  • @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ
    @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ተራኬያችን አንድበትህ ይባረክ ዴራሲያችን ብዕርህ አይንጠፍ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @tsiyonyelule3200
    @tsiyonyelule3200 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you 🙏

  • @mareykashone4126
    @mareykashone4126 ปีที่แล้ว +4

    Yehaw be ante teraka lemeja lela teraka mesmat aqomeku😍😗. Ye Ethiopia derto gada mecha yehon

  • @saleferesegnaw
    @saleferesegnaw 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተስፍሺ በጣም ልዩ ተሰጦ ያለህ ተራኪ ነህ
    እባክህ የቀሩትንም ስራልን❤❤❤

  • @DemissDemiss-il6sh
    @DemissDemiss-il6sh 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዮራቶራድን ተርክልን በናትህ ተስፋፅዮን

  • @abtuber21
    @abtuber21 ปีที่แล้ว +11

    ዮራቶራድ እና ዮቶድን ስራልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ggturku85
    @ggturku85 9 หลายเดือนก่อน +2

    1❤2❤3❤ 4

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TsehayneshTizazu
    @TsehayneshTizazu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye migerm tsehafi inamesegnalen

  • @ketemaketema3885
    @ketemaketema3885 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Haile-fb6oc
    @Haile-fb6oc 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow🎉🎉🎉

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 5 หลายเดือนก่อน +1

    በናትህ የይስማከ ድርሰቶችን ሁሉ አቅርብልን ይህ ድጋሜ ነው የማዳምጠው

  • @Roba_production
    @Roba_production 6 วันที่ผ่านมา

  • @besufekadfikre
    @besufekadfikre ปีที่แล้ว +2

    Next and thank you tesfatsion

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  2 หลายเดือนก่อน

      ውድ አድማጫችን፡
      በሀገራችን ከተፃፉ ታሪካዊ ልብወለዶች መሀከል እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶች የአማርኛ ስነፅሁፍ ማስተርፒስ የሚሉት በሀገራችን በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ ከተፃፉት 2 ታሪካዊ ልብወለዶች አንድ ለናቱ እና የታንጉት ምስጢር የተሻለ ቦታ የሚሰጠው የታንጉት ምስጢር የተሰኘው ይህ መፅሀፍ እነሆ በሌላኛው አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books በተሰኘውቻናላችን በሚያምር አቀራረብ ተሰናድቶላችኋል እያደመጡ እንዲዝናኑ ጋብዘኖታል
      th-cam.com/channels/HOAFJNImbZzrft6SbQxJ3w.html

  • @otherdevice2248
    @otherdevice2248 ปีที่แล้ว +4

    Betam betam betam new yemamesegnew ur amazing derasiw betam yemigerm new gn kederasiw belay metsafun endwedew yarekegn anteneh egziyabher yakbrlgn ❤ ebakhn 4tegnawn kfl sraln plssss YORATORAD ebakhn

  • @rahmet123
    @rahmet123 ปีที่แล้ว +2

    ላይቭ ነው ግባ ወንድም

    • @rahmet123
      @rahmet123 ปีที่แล้ว

      ባካችሁ ብራና የዣንቶዣራን ተከታይ ብታቀርቡልን ባካችሁ በርቱልኝ

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ገነት የሆነች አገር ናት አባቶቻችን ያስረከቡንን ሀገር እባኳችው በፍቅር እንኑርበት ዘረኝነት የትም አያደርስም ። ዴርቶጋዳ ዣንቶዣራ የሚገርም መፅሀፉ ነው አመሰግናለው❤❤

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን💚💛❤️

  • @rahmet123
    @rahmet123 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ብራና ውድድ እንዴት ደስ እንዳለኝ አንዴ ማዳመጥ የማይሰለች መፅሀፍ ጤናውን በተሎ አላህ ይመልስለት ይስማእከ ወርቁ አንባቢውም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 11 หลายเดือนก่อน +1

    YORATORAD PLS🙏🙏🙏

  • @amen-gn2bw
    @amen-gn2bw 8 หลายเดือนก่อน +1

    Grum treka

  • @rehmetyassin3578
    @rehmetyassin3578 ปีที่แล้ว +1

    Abaya

  • @hirutgebremichael2588
    @hirutgebremichael2588 ปีที่แล้ว +1

    Are ketay metaf ylekek

  • @bayedelnessa1117
    @bayedelnessa1117 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ቪዲዮስ ደስ ይላል ግን ቪዲዮ በጣም ረዥም ነው።❤

  • @mesikonjo4578
    @mesikonjo4578 ปีที่แล้ว +1

    በስማም ነፍሴ ከስጋያ የተላቀቀበት ትረካ በቃ እውነት እውነት እያለኝ የጨረስኩት ቀጣዩን እባካችሁ በፍጥነት ልቀቁልን

  • @mekdesmekdes309
    @mekdesmekdes309 ปีที่แล้ว +4

    ዮራቶራድን ተርክልን ❤እባክህ?

  • @beharub
    @beharub ปีที่แล้ว +1

    ይመቻቹህ ደጊሜ በደምጠዉ አይሰለቸኝም👨‍⚖️👨‍🏫👨‍🏫👨‍🏫🦹‍♀️🦹‍♀️🦹‍♀️◊◊➯🇪🇹♥️♦️♥️♥️♥️♥️ ❤

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 11 หลายเดือนก่อน +8

    ዮራቶራድን ተርክልን እባክህ

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw ปีที่แล้ว +10

    ዮራቶራድን በናትህ ተርክልን?

  • @anbachewmelashe1462
    @anbachewmelashe1462 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጥር 4

  • @Tsedya
    @Tsedya ปีที่แล้ว +2

    በደንብ ነው የሰማሁት አሁን የአለንበትን የኢትዮጵያን ሁኒታ በደንብ ነው የሚገልፀው ኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ያለውን ጥርት አድርጎ አስቀምጦታል እፍፍፍ አገር

  • @anbachewmelashe1462
    @anbachewmelashe1462 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል ፬

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 11 หลายเดือนก่อน +1

    YORATORAD PLS

  • @AbdiiDabaluu
    @AbdiiDabaluu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፌላሌምሌሞንም ተርክልን እባክክ🙏

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 11 หลายเดือนก่อน +1

    4ተኛውን ተርክልን በማርያም

  • @ኄራኒሰላምናፍቅር
    @ኄራኒሰላምናፍቅር 7 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በማርያም ተሳቀን ሞትን 4ኛው ይነበብልን በሀገር አምላክ😢

  • @melkamsewsamuel5631
    @melkamsewsamuel5631 ปีที่แล้ว +1

    Mrt ethiopiawi metsaf maraki akerareb

  • @Alma-dx4jv
    @Alma-dx4jv ปีที่แล้ว +10

    አረ አራተኛውን አሰሙን

  • @Nazrawiyan1991
    @Nazrawiyan1991 หลายเดือนก่อน +1

    ዲሴምበር 14/2024 G.c ከሉግዘምበርግ

  • @dagimget7117
    @dagimget7117 ปีที่แล้ว +3

    የዴርቶጋዳ አራተኛውን መጽሀፍ ዮራቶረድን ቀጥላችሁ ተርኩልን ??

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 9 หลายเดือนก่อน +1

    Araaaa katye ba gataaa ehaw yasmhuten dagem eysamhu naw 4 yalwem enda?

  • @webeshetshawul9466
    @webeshetshawul9466 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣዩን ቶሎ

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ቀጣዩን

  • @RoRo-mv6lo
    @RoRo-mv6lo ปีที่แล้ว +2

    የዴርቶ ጋዳ 4መጣፈ አለ እንዴ። እባካቹህ መልሱልኝ እሚያውቅ ካለ።

    • @dagimget7117
      @dagimget7117 ปีที่แล้ว +1

      አዎ አለ አምስተኛም አለ
      አራተኛው መጽሀፍ ዮራቶረድ ሲሆን አምስተኛው መጽሀፍ ደግሞ ዮቶድ ነው።

    • @asni21en68
      @asni21en68 ปีที่แล้ว

      ግን ሁለት ብቻ ነው የሰማሁ

    • @asni21en68
      @asni21en68 ปีที่แล้ว

      አስቲ በውስጥ መስመር ንገረኝ ካላስቸገርኩ ይቅርታ በማርያም

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@asni21en68ይሄ ሶስተኛ ነዉ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@asni21en68እዚሁ ላይ አለልሽ

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 ปีที่แล้ว +2

    3 ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ምንም ልጠግበው አልቻልኩም የአሁኑን የፋኖወችን ትግል ቁጭ ነው እኔ ፋኖን እያሰብኩ ነው ያዳመጥኩት

    • @serkalemdemsieserkalemdems6532
      @serkalemdemsieserkalemdems6532 11 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም ቢሆን ኢትዮጵያዊነትን ያነገሰ አሸናፊነው እግዚአብሄር ይመሥገን ኢትዮጵያዊነት በጣም ያስደንቀኛል 💚💛❤️💪💪💪

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከመጀመሪያዉ ፎኖወችን በህሊኒናየ እየሳልኩ ነዉ

  • @asni21en68
    @asni21en68 ปีที่แล้ว +1

    2ኛው ምን መፅሀፍ ነው
    1ኛ ጌርቶጋዳ
    2ኛ_____
    3ኛ ዣነቶዣራ በናታችሁ ያመለጠኝን ነገሩኝ

  • @Zooz-c7n
    @Zooz-c7n 11 หลายเดือนก่อน +1

    አራተኛ አለዉ

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 ปีที่แล้ว +1

    ተራኪ ዉ አይችልም

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 4 วันที่ผ่านมา

    ደራሲ ይስመአከ እፁብ ድንቅ ምጡቅ ምሁር ደራሲ ነው❤❤❤ተራኪውም አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ተራኪ ❤❤❤እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 11 หลายเดือนก่อน +2

    YORATORAD PLS🙏🙏🙏

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 11 หลายเดือนก่อน +1

    YORATORAD PLS

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 11 หลายเดือนก่อน +2

    YORATORAD PLS🙏🙏🙏

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 11 หลายเดือนก่อน

    YORATORAD PLS🙏🙏🙏

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 11 หลายเดือนก่อน +2

    YORATORAD PLS🙏🙏🙏