የኤርትራው ኩራት፣ ለኒውካስል የፊት መስመር ድክመት መፍትሔ ሆኗል። | Alexander Isak | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

ความคิดเห็น • 32

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 ปีที่แล้ว +5

    ይስሀቅን ከመውደዴ የተነሳ ወደፕሪሚየር ሊግ ተመልካችነት ተመልሻለሁ ይስሀቅ ለኤርትራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ኩራት ነው ምክንያቱም ልዩነት ስለሌለን

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ከሱ ሊማሩ ይገባል በነገራችን ላይ የኛ ተጫዋቾች የመጨረሻ ግባቸው በአውሮፓ መጫወት ሳይሆን በአውሮፓ ትላልቅ ክለቦች ከሚጫወቱ ተጫዋችጋር በተገኘው አጋጣሚ ፎት መነሳት ነው

    • @bettytube2
      @bettytube2 ปีที่แล้ว

      ሌላም ልጨምርልህ ሌላው ግባቸው በአውሮፓ ሱቆች ጪማ መግዛት እና ሸራተን ሴት እየቀያየሩ መጨፈር ነው

  • @habenhadish938
    @habenhadish938 ปีที่แล้ว +8

    Thank u መንሱሬ❤
    ኤርትራውያን በደምብ ነው ምንከታተልህ❤
    ኣሌክሳንደር ኢሳቅ የ ኤርትራ ብቻ ሳይሆን የ ኣፍሪካ ኩራት ይሆናል ።

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath ปีที่แล้ว +4

    Thanks መንሱር ያ ሓቢቢ….🇪🇷🇪🇷

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 ปีที่แล้ว +5

    መንሱር ድንቅ አገላለፅ:: ኤርትራዊ የሃበሻ ልጅ ለሃበሻ እንዲህ ሲተነተን ደስ ይላል:: ለሌሎች የምስራቅ አፍሪካ ታዳጊዮች ኳስ በፕሮፊሽናል ደረጃ መወዳደር እንደሚችሉ ጥሩ ማሳያ ነው:: Go Newcastle!💪

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 ปีที่แล้ว +2

    ኢሥሀቅ በጣም ፈጣን ነው ኳሥ ይችላል ገና ብዙ ታሪክ መሥራት ይችላል ❤❤❤❤❤

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 ปีที่แล้ว +1

    Tnx isck from🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @mafiaasmerinobella3040
    @mafiaasmerinobella3040 ปีที่แล้ว +1

    I am big fan of u mensurie qetlbet tchel aleh😍😍😍

  • @adiamberhane5059
    @adiamberhane5059 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg ปีที่แล้ว +1

    💥የኢትዮጵያ ህዝብ ኳስ ፡እና ተጫዋች ኣያውቅም አንጎሉ በአርሰናልና ማንችስተር ተመርዟል😝
    Viva Isak

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin671 ปีที่แล้ว +1

    ሀለድህ በጉልበት ነው እንጅ በዕውቀት አይደለም😂😂 ኢሰቅ ❤️ኡሰማን የዛመኑ ወርቀማ ናቸው

  • @filmonadisu9527
    @filmonadisu9527 ปีที่แล้ว +2

    መንሱር የ ሰለ ብስክሌት ኣታወራም ሰለ ቢንያም ግርማይ ዓለምን ሙሉ እያነጋገረ ያለ ኤርትራዊ ፈሊሞን ከ ኤርትራ

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ማንቼ ቢያሸንፍ መንሡሬ አንችልህም ነበር ተመሥገን ግን ኒውካሥል በደንብ አጥቦ ሣይጨምቅ አሠጣው እንተንፍሥበት እንጂ እንደዚ ማንቼ ባሸነፈ ቁጥር የፈርጊ ዘመን እያልክ አዛ ታደርገን ነበር እና የዛሬውሥ ምን ትለው ነገሩ ኒውካሥል ገገማ ነው ለማንም አይመለሥም ፈረንሣዊው ልጅ እንደ ወጥ ነው ያቁላላቸው ፐፐፐ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-op8fq6wn6c
    @user-op8fq6wn6c ปีที่แล้ว +1

    ግንኮ ኮሜንተተሮቹ ብዙ ጊዜ እያናደዱኝ ነው ስዊድናዊ ነው የሚሉት

  • @masrachsemamasrachsema-kz4xd
    @masrachsemamasrachsema-kz4xd ปีที่แล้ว

    የምሀል ዳኛው ለምን ቡርኖ ፈርናዴዝን ቢጫ አልሰጠም ችግራለው ድጋፍ ይመስላል

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 ปีที่แล้ว

      Wankerster united is always ref's team..

  • @Rahma-tc2bv
    @Rahma-tc2bv ปีที่แล้ว

    ስለልጁ ብዙ መርምሬላሁ ኤርትራው ነው የምል ቦታ የላም

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 ปีที่แล้ว

      he is not eritean( yes, he has eritrean ancestory), he is a swedish national and citizen

    • @zxtsf
      @zxtsf ปีที่แล้ว +1

      His mother and father are eritreans and he has adobted swedish nationalty

    • @burkutaaygdu8832
      @burkutaaygdu8832 ปีที่แล้ว

      Eritrawian yhun ayhun rasu yawkal ena ante hodh man regeth zegnetu wereket new mennetu gn eritrawi newmennetu lemawek kefelek eritrea hedo yaderegew temelket 😅😅😅

  • @MrChuchu4life
    @MrChuchu4life ปีที่แล้ว +1

    Eriteria is your life time enemy. Aseb port is the property of Ethiopia. So no friend with eriterians

    • @saratsehaye8300
      @saratsehaye8300 ปีที่แล้ว

      Aye junta please why do u need this problem ppl will die because of your mindset strive for peace stupid

    • @filmotsegay9986
      @filmotsegay9986 ปีที่แล้ว

      You will dream about Aseb your whole life. There is difference between dream and reality. Pathetic

    • @helenukbe4886
      @helenukbe4886 ปีที่แล้ว +1

      ሓሳድ

    • @Joe123_
      @Joe123_ 4 หลายเดือนก่อน +1

      tebeda ahya

  • @habtamulakew5397
    @habtamulakew5397 ปีที่แล้ว

    newcastle lost

    • @SaudiEthio
      @SaudiEthio ปีที่แล้ว

      Ybertatal

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 ปีที่แล้ว

      in your crazy mind, yeah newcastle has lost to VARchester united...