81.7% ወንዶች ውሸታሞች ናቸው! || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 8 หลายเดือนก่อน +18

    አጂብ ኡስታዝ አብድርገፋር ዝምድና አላቸው ልበል አይ የሰው መመሳሰል ኡስታዝም ሳያቸው የመጀመሪያዬ ነው አልሃምዱሊላህ እንኳንም አሏህ አሽርቶ አልሃምዱሊላህ አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ከኢማን

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 8 หลายเดือนก่อน

      እኔምተመሳሰሉብን

    • @عدممحمد
      @عدممحمد 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @እኔንማንተረድቶኝዩቱብ
      @እኔንማንተረድቶኝዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน

      አ እኔ ስ እሱ መሱኝ ዝም ብሉ ሳይ ነበር አጅብ

    • @ፎዚ
      @ፎዚ 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የኔም ጥያቄ ነበር

    • @samiramohammed3447
      @samiramohammed3447 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም እያልኩ ነበር ወንድሙ ነው እዴ ...

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ ገደለዉ አላሉም 😂😂😂😂 አባት በሰለዋል ሚንበር ቲቪ የእኛ ነው💚❤❤❤💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fgty4821
    @fgty4821 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኡስታዝ አብዱል ገፋርን ቁርጥ ሱበሃነላህ

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮግራሙ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት ባረክአላሁፊኩም

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ገና ሳየው ኡስታዝ አብዱልገፋር ይመሳሰላሉ ማሸአላህ
    ጀዛኩሙላህ ኸይር

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 8 หลายเดือนก่อน

      Memeberoch lezeh zegeget enamesegnalem yehenn uestae belela gezem betakerbut lezehu guday des yelenal betam temhert sechey selehone malete new leustazem allah mulu afeyawu yemeleseletbesherawunm yewengel mabesha allah yareglet

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምድሊላሂረብልአለሚን
    አላህ ሙሉአፍያህን ይመልስልህ
    ኢንሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲🙏

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለመጀመሪያ ግዜ ሥለሆነያየሁት አረብነውየሚመሥለው ኡስታዝ ማሻአላህብያለሁ🎉🎉

  • @Medu-p5o
    @Medu-p5o 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡዝታዝ ሙስጠፋ ሀሚድ እውቀቱን ለማካፈል ሁልጊዜም የማይሳሳ ያልተዘመረለት ጀግና አላህ ይጠብቅህ
    እንግዳ ሆነው ስላየሁት ደስ ብሎኛል።

  • @ዚክሩአሏህዪቱብ
    @ዚክሩአሏህዪቱብ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ماشلء الله جزاكم اللهخيرنجزا آستاذ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝና አሏህ ሙሉ አፊህን ይሰጥህ ሀቢቢ እስልምናን እየካደምክ ነው ምንዳዉን ከጀሊሉ ጠብቅ ኢንሻአላህ❤❤💚💚💚💚💚❤🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋👌👌👌👌🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወነዶች ቆይ እነካን የእህቴን የምወዳት ጓድኝይን አላገባም በጣም የገረማል ትምህርትም የሠጣል

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዝ ያፊያ ልብስ ያልብስህ ጨርሳ ይማርክ

  • @ሐልማነኝኡሙሙሳ
    @ሐልማነኝኡሙሙሳ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱልላህ ለሁሉም ነገር

  • @zahrafereja3019
    @zahrafereja3019 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @jaferheyru1243
    @jaferheyru1243 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መካሪ ነው ያረቢ በፍቅር አትፈትነን🤲

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡሰታዝ አብዱገፋር ቁርጥ

  • @dean-cc7fp
    @dean-cc7fp 8 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ አላህ ጨርሶ ይማርህ።መተናነሱ ሲጨንቀን ወደ አላህ መሄዱ አላህ ይጨምርህ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ አፍያ ያድረጋችሁ ኡስታዝ ۖ وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ ۚ أُولَـٰئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيمٌ
    [ ሱረት አል-ኑር፣ - 26 ]
    ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡
    አላህ ይፍቅን ያረብ

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሰላሟለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ
    ያጀመአ ይህ አባት የ አብዱልገፋር ለጎጆየ/ አባት ናቸውደ? ይመሳሰላሉ

    • @userbvggjy
      @userbvggjy 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ራሱ እያልኩ ነበር

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- 8 หลายเดือนก่อน

      ደሞኮ ትምህርታቸውም አንድ አይነት

    • @RahmaAyalew
      @RahmaAyalew 8 หลายเดือนก่อน

      Enem eyalku neber atarteh asawkegn

    • @Ayi_Sewu_
      @Ayi_Sewu_ 8 หลายเดือนก่อน

      የሰው አምሳያው ወላሂ ገና ስገባ ወንድም ወይ አባት እያልኩ ነበር አጅብ

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt 8 หลายเดือนก่อน

      ታላቅ ወንድማቸው እደሆነ ሱብሃን አላህ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 8 หลายเดือนก่อน

    الحمدلله على السلامتك أستاذ الله يحفظك ويطول عمرك يارب

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ እንደለመንከው በላይ ያግራልህ

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 8 หลายเดือนก่อน

    ቢስምላህ ይጋርማል ሁሉም

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 8 หลายเดือนก่อน

    ኢላሂ ሰው እንደት በዚ ልክ ይመሳሰላል😮 ኡስታዝ አብዱል غፋር ራሱ ድምፃቸው ሳይቀር ትንሽ ይመሳሰላል ከለር ብቻ ትንሽ ይለያያል ሌላው ኮፒ ነው ረቢ የሽፊክ

  • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
    @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህወድሞቻችን
    አላህይጠብቃችሁ

  • @werdanassir-gs7ll
    @werdanassir-gs7ll 8 หลายเดือนก่อน

    Oh muste enkwan beselam metah

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ የሽፊኪ ጨርሶ አሂ

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 8 หลายเดือนก่อน

    الله يشفيك أخونا مصطفى لا بأس طهور زاد الله لك علما و فهما نحبك في الله

  • @seadiomer1266
    @seadiomer1266 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ወላሂ ታናሺ እህቷ ብሆን አላገባውም የእህቴ ክብር ቅስሟ ሆሌ የእሳት ወላፈን ይሆንብኛል ያመኛል አልሀምዱሊላህ ታላቄን ላስቀደመልኝ አላህ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሷ 😒እምቢ ብትል ቤተስብ እምቢ ሚል ይመስልሽል 😒99% ውንዶች እኮ ሽሪአ ለነሱ ብቻ ተጠፍጥፎ እንደፍለጉ አድርጎ የስራላቸው ነው ሚመስላቸው 😒😒በ ባህል ሲመቻቸው በ ሽሪያ ልክ እንዳሉት ውንድ ምቸትን ነው ሚመርጠው አሉ እኮ አልስማሽም 😔😔

    • @seadiomer1266
      @seadiomer1266 8 หลายเดือนก่อน

      እዚህ ጋር የኔም መብት አለኝ የወጣ የገባው አንስቶኝ የሚሄድ አይደለሁም እኔም ፈቃደኛ ያልሆንኩበትን ነገር የመተግበር ግደታ የለብኝም እንዳውም ውርዴት ነው አስበሽዋል ግን የስለንቦናውን ጉዳት ለኔ ንቀት ነው መስሎ የታየኝ

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም አላደረገው ከባድ ነው እህቷን ራሱ ልትጠላት ትችላለች የስነልቦና ጫና አላህ ይስትር

    • @temirmuhammad1853
      @temirmuhammad1853 8 หลายเดือนก่อน

      የኡዝታዝ አብድል ገፋር ወንድም ነው እንዴ?

    • @seadiomer1266
      @seadiomer1266 8 หลายเดือนก่อน

      @temirmuhammad1853
      አይመመስለኝም አብዱል ገፋር ሸሪፍ
      ነው የሚለው ስሙ
      የዚህኛው ስም ኡስታዝ ሙስጠፋ ሀሚድ ነው ዝምድና እንዳላቸው አላውቅም ሚንበሮች ይመልሱ
      ​@@temirmuhammad1853

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ እባካችሁ መልሱልኝ ካገባሁ ሰ7 ወሬ ነው ገና መጨቃጨቅ ከጀመርን 3 ወራችን ነው ከባለቤቴጋር ነገር ግን እኔም የ3 ወር ነብሰጡር ነኝ እሚጨቀጭቀኝ ገዘብሽን እምጭ ብሎ ነው ፍች ስጠይቅ መጠያ መልሺልኝ 3000ሺ ሪያል ካልበለዛ ገዘብሽን እኩል ካልከፈልኩ አልፈታሽም አለኝ ምን ላድርግ እሱ የገዘብ ፍቅርጅ የሰው ፍቅር አያቅም እኔደግሞ ከድህ አይነት ሰው ጋር መኖር አልችልም ነብሰጡር ሁኜ አሞኛል እያልኩት ስለገዘብ ነው የሚጠይቀኝ

    • @allahalrahman833
      @allahalrahman833 8 หลายเดือนก่อน

      እዳትሰጨው መብት የለውም

    • @SsA-nm4go
      @SsA-nm4go 8 หลายเดือนก่อน

      እንዳትሰጪው ብትሰጪውም ትንሽ መሄዱ አይቀርም ስለዚህ ስትወልጂ ልጅሽን ታሳድጊበታለሽ የት ሀገር ነሽ በምን እናገኝሻለን

    • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
      @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 8 หลายเดือนก่อน

      ሀቢቢአላህይዘንልሺከባድነውወላሂ
      የዘመኑትዳርይህነውትርፉስላች
      እኔልቤተሰበረየረግዝናንነገር
      ስላማውቀውኡፍፍፍፍፍ

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- 8 หลายเดือนก่อน

      እህቴዋ አላህ ይርዳሽ ሁሉን ነገር ያስተካክልልሽ አስቸጋሪ ናቸው አንዳንድ ወንዶች ግን ገንዘብሽን እንዳትሰጭ ምንም ሃቅ የለውም ያንችን ገንዘብ የመውሰድ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 8 หลายเดือนก่อน

      እዳሰጪ ያለሺን ንብረት በእናትና በአባትሺ አድርጊ ብሰጪውም ሲያልቅብሺ ወደአለው መሄዱ አይቀረም አላህ በሰላም ወልደሺ እምታቄፊይ ያድርግሺ የዛነየ የወተት የልብስ አምጣ ሰትይው እመኚኚ ፈትቸሻለሁ ይልሻል

  • @werdanassir-gs7ll
    @werdanassir-gs7ll 8 หลายเดือนก่อน

    Allah tenahen yemelselh

  • @seidatube419
    @seidatube419 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያዉን ይመልስለት የኡስታዝ አብዱል ገፋር ጋር ይመሳሰላሉ ወንድሙ ነዉ እንዴ

  • @TayibaMufitha
    @TayibaMufitha 8 หลายเดือนก่อน

    Subahn Allah♥

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ 8 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሰህለን

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሱበሀን አላህ የኡስታዝ አብዱል ገፋር ኮቢ አይገርምምምም

  • @zinetaragaw9273
    @zinetaragaw9273 8 หลายเดือนก่อน

    Yenem tyaqe new talaq wendm meslogn

  • @rahmetahmedsiraj9101
    @rahmetahmedsiraj9101 8 หลายเดือนก่อน

    ማስተማሩ አልሳካ ሲለቸው ወደህጉ ገቡ

  • @Medu-p5o
    @Medu-p5o 8 หลายเดือนก่อน

    አረብ ይመስላል አልክ አቡ ሀኒፋ
    አባታቸው ትልቅ አሊም እንደነበሩ ሰምቻለሁ።
    አረብ ዝርያም አላቸው ይባላል።

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ፈዝዜ ቀረሁ እኮ

  • @mohammedabdalle7970
    @mohammedabdalle7970 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ነገሩ ለበጎ ነዉ አብሽሮ

    • @mohammedabdalle7970
      @mohammedabdalle7970 8 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ነገሮች ለበጎ ነዉ አቡሽራ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 8 หลายเดือนก่อน

      Allah mulu afyawun yemeleslet yare

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 8 หลายเดือนก่อน

    Alhamdulillah

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 8 หลายเดือนก่อน +1

    😒በ እዚህ ትምርት የተረዳውት የ ውንዶች ክፍት እና ሽሪያ ለ ውንዶች ተጠፍጥፎ ተስተካክሎ የተስራ 😒የመስለኝ ባህልን እንጂ ሽሪአ ሴቶች አይበድልም ያ ውንድ እንደ ሽሚዝ ሴቶች መቀየር እንደማይችል ማሳውቅ ነበረባችኡ 😒እምቢም ማለት ነበረባችኡ የውንዱን ስሜት ብቻ ተከተላቹ 😒😒😔ያሳዝናል የ ሴቶች እዳ 😒😒😔😔

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ጥናት በራሱ 87.7% ውሸት ሳይሆን አይቀርም

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 8 หลายเดือนก่อน

    81 ብቻ?

  • @Hiku980
    @Hiku980 8 หลายเดือนก่อน

    𝐉𝐚𝐳𝐚𝐤 𝐚𝐥𝐥𝐚𝐡

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @halima2135
    @halima2135 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤