Arada daily news:ቻይና ከኢራን ጎን ተሰለፈች"ሩስያ ለዩክሬን ጥቃት የበቀል እርምጃ ልትወስድ ነው"በትግራይ ውጥረት ነግሷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

ความคิดเห็น • 57

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 23 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ብሬ ጥሩ አድርገህ ተንትናክልናል❤❤❤🎉🎉

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 22 วันที่ผ่านมา

    ልክ ብለሀል ወንድም አለም ኢራንም በራሷ ትልቅ ዝግጅት ነው ያደረገችው ድምጿን አጥፍታ ነገርዬውንም ሳትጨርሰው ሳትታጠቀው አትቀርም

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 22 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለኢራን ውርደት ላሸባሪዋ ለጭራቃ እስራኤል ህፃን ገዳይዋ ወራሪዋ ውርደት አስማን ያአላህ!

  • @user-ho6ji7gp3j
    @user-ho6ji7gp3j 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ብቻውን የእስራኤል ታዳጊ ነው ።ድሉም የእስራኤል ነው።

    • @habibahabiba6849
      @habibahabiba6849 22 วันที่ผ่านมา

      በምን አዋክ ድል የእስራኤል መኋንን እስራኤል አምለክ ነት ዋራሪ

  • @user-vi5kk1yq6r
    @user-vi5kk1yq6r 23 วันที่ผ่านมา +2

    ዜናህ ምንግዜም ይመቸኛን❤❤❤

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 22 วันที่ผ่านมา

    የኢራኑን በቀላ መዘገብ ተውከው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 22 วันที่ผ่านมา

    Victory for putin Victory for Russia 🇷🇺 👏 tank you fast and true information avery minute please don't give up God bless your day 🙏

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 23 วันที่ผ่านมา +3

    😅😅😅😅አይ ወንበር

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 22 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል ደራርቱ በዚህ አይነት ንግግር አንጠብቃትም ነበር :ሩህሩህ፣አዛኝ መስላን ነበር

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y 23 วันที่ผ่านมา

    ብሬ በጣም የሚገርመው መንግሥት ለምን ዝም እንዳለ አልገባኝም,አሸብር የሚባል ክላሽንኮቭና አነሥተኛ ተቀጣጣይ ንጥረነገር ሲቸበችብ የነበረና የሀገራችን ሠላም የማይወድ የኬጂቢ ተቀጣሪ።

  • @Ebrshimomer
    @Ebrshimomer 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @GetachewMihret-xl8oz
    @GetachewMihret-xl8oz 23 วันที่ผ่านมา

    አሸብርም ደራርቱም ሳይወዱ በግድ መልቀቅ አለባቸው መልቀቅ ብቻም አይደለም ገና በህግ ይጠየቃሉ! እሱ አልለቅም ስላለ የሚሆን መስሎታል! የአባቱ ርዕስት አይደለም ወሳኙ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው!

  • @user-ho6ji7gp3j
    @user-ho6ji7gp3j 22 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ የትግራይ ወገኖች ለሥልጣን ጥመኞች ፍላጎት ልጆቻችሁን ወደጦርነት አትማግዱ።የጦርነትን አስከፊነት ለናንተ መናገር የዋህነት ነው ።ፍቅርና ሠላም ይሻለናል።

  • @yimerbeshir5761
    @yimerbeshir5761 22 วันที่ผ่านมา

    ዋውው የሚገርም ትንታኔ ነው በደብ ንገርልኝማ እነዚህ የቀን ጅቦች የማያፍሩ. ላፍሩ ይገባል ነበረ

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y 23 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመው እንዴት አድርጎ እንዳጠመዳት ነው ምን አይነት ትምህርት በሳይቤሪያ እንደተማረ ነው የማይገባኝ ሴረኛ የጥርስ ሐኪም ነቅሎ ከመጣል ሌላ አማራጭ የለም ።

  • @EhtedroEhtedro
    @EhtedroEhtedro 22 วันที่ผ่านมา

    ታምራት ቶላ ያሸነፈለት የደስታ ምንጭ ነው ቅምቀማው

  • @habtegirma4516
    @habtegirma4516 23 วันที่ผ่านมา

    Bravo you are right

  • @zinet3501
    @zinet3501 23 วันที่ผ่านมา

    መሃመድ ቢን ሰልማን ቢሞትማ ጥሩ ነበር አሜሪካን ጥበቃ አድርጊሊኝ ምንም አቅም የላትም ከሞት ለማትረፍ።
    ፑቲን በጣም እያናደዱኝ ነው ጥንቃቄ ቢሆንም ትዕግስት አበዙ በዛ ለምላሹ ዘገዩ

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 23 วันที่ผ่านมา +2

    ምን እሷ ብቻ ዶክተር አሸበርም ይልቀቅ ምን ይሰራል

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሩሲያ በጣም ዘገየች

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 22 วันที่ผ่านมา

    ቀኑን ሙሉ አልጀዚራ እና ቢቢሲ ላይቭ ስመለከት ነው የምውለው አተ የምታወራው ሌላ እነሱ የሚያወሩት ሌላ ያተ የዜና ምጭ ማነው እባክህ አትቀደድ?

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 23 วันที่ผ่านมา

    ግዝየ ለመግዛት እጂ ህወሃት አንድ ነው ።ብመጨረሻ።አቢ ምን ማድረግ እደሚቺል ለማየት ነውም።የሚደረግ ትግራይ የለም።

  • @AliyAmedi
    @AliyAmedi 22 วันที่ผ่านมา

    ለአራዳ ዴል ሚድያ የዘር ጥላቻ እንጂ ለአትሌቲክሶች የመቆርቆር አይመስልም ሐይሌ ገብረስላሴ በምንም መልኩ ለ ሓላፊነት አይበቃም

  • @MinadAbazinab
    @MinadAbazinab 22 วันที่ผ่านมา

    rusia and pilestin❤

  • @MeadeJamal
    @MeadeJamal 23 วันที่ผ่านมา

    አሸብር አለቅም የሚለዉ ምንሰለሆነ ነዉ

  • @ZienaFshe
    @ZienaFshe 22 วันที่ผ่านมา

    አትዳገግመው ዜናዉን

  • @ERMIYAS-cc7we
    @ERMIYAS-cc7we 22 วันที่ผ่านมา

    እግዛአብሔር ከእስራኤል ጋር ነው

  • @temesgentesfagebrseilasse6852
    @temesgentesfagebrseilasse6852 22 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮ መሬት ትፋረድህ። በዋናነት አማራጠል ነህ።

  • @user-fi4xc4lt6j
    @user-fi4xc4lt6j 22 วันที่ผ่านมา

    kesilitan mewred lela mawared lela abate fishika neh leka

  • @user-fi4xc4lt6j
    @user-fi4xc4lt6j 22 วันที่ผ่านมา

    bemiqetilew adis fit tayalachiu new yalechiw

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 23 วันที่ผ่านมา

    እባክህ የትህነግን ባንዲራ እና ስለዚህ አዉሬ አታዉራ።
    መንግስት ትህነግን ሊያከስም ይገባል።

  • @saved1580
    @saved1580 23 วันที่ผ่านมา

    መዝሙር 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን፦ እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ?
    ² ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ።
    ³ አንተ የሠራኸውን እነሆ እነርሱ አፍርሰዋልና፤ ጻድቅ ግን ምን አደረገ?
    ⁴ እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው፤ እግዚአብሔር፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፤ ዓይኖቹ ወደ ድሃ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።
    ⁵ እግዚአብሔር ጻድቅንና ኅጥእን ይመረምራል፤ ዓመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል።
    ⁶ ወጥመድ በኅጥኣን ላይ ያዘንባል እሳትና ዲን ዐውሎ ነፋስም የጽዋቸው እድል ፈንታ ነው።
    ⁷ እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 22 วันที่ผ่านมา

    50 ደቂቃ ተመሳሳይ ወሬ ነገር አታርዝም!

  • @temesgentesfagebrseilasse6852
    @temesgentesfagebrseilasse6852 22 วันที่ผ่านมา

    እግር ብላ ምነው ስለትግሬ አንቀለቀለህ ስለአማራ አንድ ቃል አትናገርም።

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 22 วันที่ผ่านมา

    50 ደቂቃ ተመሳሳይ ወሬ 😂😂😂😂😂

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 23 วันที่ผ่านมา

    ኪም ጂንግሁን😂😂😂

  • @kulsumsaidmohammad
    @kulsumsaidmohammad 22 วันที่ผ่านมา

    Wuy hanteh demo sibeza bucheka tewedaleh mnew le histanat demst beton medefer yekir feteh le hevan

  • @museaaman8182
    @museaaman8182 23 วันที่ผ่านมา

    አሸብር ወንበሩ ተመችቶታል😅

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 22 วันที่ผ่านมา

    የአሸብር መዳሃኒት እኔ አውቅ ነበር የአዲስ አበባ ህዝብ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ የአሸብርን የቤተሰቦቹን የዘመድ ጓደኞቹን ሀብት ንብረት ወደ አመድ መቀየር ነው መንግስት አሸብርን ሚፈራው ማይችለው ከሆነ ህዝቡ እርምጃ እንዲወስድ ለህዝቡ ስልጣኑን ይስጥ ።አሸብርን የአዲስ አበባ ህዝብ አስሮ ይገርፈዋል 😂

  • @MohammedAhmed-oe3kz
    @MohammedAhmed-oe3kz 22 วันที่ผ่านมา

    ሞት ላሜሪካ ሞት ለ እስራኢል

  • @AbuSaad-sl2oo
    @AbuSaad-sl2oo 23 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @HundaolGarbi
    @HundaolGarbi 23 วันที่ผ่านมา

    Nuclear lakach alaalam 😂😂😂😂😂

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 22 วันที่ผ่านมา

    ደራርቱ ውሻ ዘረኛ መሃይም ናት በስናይፐር ነው ምንለቅመው ነው ያለችው 😂ከጀዋር ከሚባል መሃይም ደደብ ትዛዝ የምትቀበል አህያ ናት ሲፈን ሃሰንን ወርቁን እንድትወስድ የተወቻት ሁለተኛ የወጣችው ማን እንዳስፈራራት ወታ መናገር አለባት??

  • @Ajaibtube
    @Ajaibtube 23 วันที่ผ่านมา

    አንተም እኮ መላጣ ብትሆን ኖሮ አሸብርን ነው የምትመስለው .🤔🤔

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 22 วันที่ผ่านมา

    የአንተ ዜናም እኮ ከአሸብር ይበልጣል😂

  • @MohamedKassaw
    @MohamedKassaw 23 วันที่ผ่านมา

    Wesht

  • @ZAKIR-ew9xm
    @ZAKIR-ew9xm 23 วันที่ผ่านมา +1

    የውሸት ዜና ነው አብዛኛውን የምዘግበው

    • @user-zw1bg2zp9w
      @user-zw1bg2zp9w 22 วันที่ผ่านมา

      በጣም ውሸታም እንደሆንክ ብዙውን አላወቀህም እንዴ እንዳታ አይነት ውሸታም ሚድያ አይቼ አላቅም

  • @temesgentesfagebrseilasse6852
    @temesgentesfagebrseilasse6852 22 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮ መሬት ትፋረድህ። በዋናነት አማራጠል ነህ።