Mahlet the St Raphael

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል እግዚአብሄር ፀሎታችሁን ይስማ❤

  • @user-UtorsonofGod
    @user-UtorsonofGod 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን
    🙏🙏🙏
    ፀሎታችሁን ልመናችሁን ዝማሬያችሁን ቸሩ መድሃኒያለም ተቀብሎ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
    🙏🙏🙏
    የእናንተ የቅዱሳን ሊቃውንት ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔርን እና እናቱ እናታችን ድንግል ቅድስት ብፅህት ማርያምን በፍፁም ልቤ ከፍ ከፍ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል ኢትዮዽያ ሀገራችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖታችን ለዘላለም ፀንቶ ይኑር❤

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ቸር አምላክ ሆይ ይህንን የመላዕክት ዜማ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ@

  • @abagkenglish.grammer2292
    @abagkenglish.grammer2292 7 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብን የሚመስጥ መንፈስን የሚድስ ዝማሬ ነው ሊቃውንተ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን በእናተ አገልግሎት ለአለም ሰላም በተለይ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም አንድነት ያድርግልን እረጅም እድሜ ያድላችሁ ምስጋናችሁን ይቀበልላችሁ

    • @user-UtorsonofGod
      @user-UtorsonofGod 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      🙏 🙏🙏

  • @mihretayalew520
    @mihretayalew520 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግለዎትን ዘመን ያብዛልን እጅግ ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ነፍስን የሚያለመልም ወረብ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @aphraem1
    @aphraem1 8 ปีที่แล้ว

    The Hidar Tsion Celebration from Addis Alem St. Mary Church _November 2015

  • @JORDANWASIE
    @JORDANWASIE ปีที่แล้ว

    😥😪

  • @ethiopianorthodoxtewahedo2596
    @ethiopianorthodoxtewahedo2596  9 ปีที่แล้ว

    Please follow the link for complete Mahlet - audio: For some reason I can not post the link here so go to CHURCH MUSIC tab then select MAHLETE YARED.

    • @yoelboybeyene8291
      @yoelboybeyene8291 8 ปีที่แล้ว

      when i went to the ethiopian orthodox church website i couldnt download መጽሓፈ ዚቅ ወመዝሙር can u please help?

  • @habelm3673
    @habelm3673 3 ปีที่แล้ว

    Yasadegegn melaku rufael

  • @yoelboybeyene8291
    @yoelboybeyene8291 9 ปีที่แล้ว

    where is the link auideo

  • @esyaslibsework1426
    @esyaslibsework1426 3 ปีที่แล้ว

    dess yilala

  • @yoelboybeyene8291
    @yoelboybeyene8291 8 ปีที่แล้ว

    can anyone tell me the words so i can sing with them in geez

    • @DBOrthodoxLife
      @DBOrthodoxLife 7 ปีที่แล้ว +1

      yoelboy Beyene www.ethiopianorthodox.org/english/indexenglish.html

  • @yoelboybeyene8291
    @yoelboybeyene8291 9 ปีที่แล้ว

    thank you so much brother for uploading this and upload more and more mahlet if you can please.oh and also can you video the mahlets to full extent please until the "ሰላም"thank you very much for this.

  • @gebreselassie2228
    @gebreselassie2228 ปีที่แล้ว

    Amen