በዚህ ጊዜ ንቃ | ከዚህ የተኛ ከክርስቶስ ጋር ይገናኛል | ለራስህ የምትኖረው መቼ ነው | አብላኝና ልመርቅህ | እውነት እላቹሀለው አንድ ፍሬ ብዙ ታፈራለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ለራሳችሁ ቤት ስሩ | እኔ ለራሴ ቤት የምሰራ መቼ ነው ?
    እንዲህ ሲልህ በዚህ ጊዜ ንቃ ! | እግዚአብሔር አይለወጥም | እግዚአብሔር አያረጅም | እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ደስታ ነው | የእግዚአብሔርን ስም ጠርተህ ስጠኝ | ስጡኝና ከእኔ እጅ ይበርክትላችሁ | እኔ ለራሴ ቤት የምሰራ መቼ ነው | የምታፈሩበትን ነገር ስሩ እንጁ አትድከሙ !
    • |እግዚአብሔርን እንዲህ ብለን መለመ...
    "ምድር ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች" ዘፍ ፲፩:፩
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
    ይህች ደብዳቤ የተላከች ከ________ነው፤ ትድረስ ለእመቤቴ ድንግል ማርያም፣ የሰማይና የምድር ንግሥት ፤ እመቤቴ አደራሽን ገሃነመ እሳት እንዳጥይኝ።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።
    / @nablisezematube
    • ይህ ጸሎት ይደንቀኛል | ቅድስናን ...
    • ባላቹ በዚህ ነገር ፅደቁ | ይሄን ...
    • ይሄን ስህተት እንዳትሰሩ | ሥጋህን...
    • ሰይጣን ብዙ ጸሎት ያጸልያል | ከሁ...
    • 30 ደቂቃም ቢሆን እግዚአብሔርን አ...
    • ጸልዩ አልያም ከሚጸልየው ሰው ተጠጉ...

ความคิดเห็น • 6

  • @Gelan1
    @Gelan1 24 วันที่ผ่านมา +5

    አልቦ ነገር ዘይሳእኖ እግዚአብሔር ❤

  • @nekatehelena7
    @nekatehelena7 24 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😊

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v 24 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ትክክል ናችሁ ክቡር አባታችን😢

  • @GebreTsadeq
    @GebreTsadeq 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሉ ቀን እሰማለው አዳምጣለሁም አንድ ቀን ግን እለውጣለሁ 😊

  • @Supercell6000K
    @Supercell6000K 24 วันที่ผ่านมา +2

    😊❤😊

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤