🔴 ሰበር ሰበር ከነገ በፍት እዩት ስለ አእላፋት ዝማሬ የተሰማ አዲስ ዜና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @MituWunetu
    @MituWunetu 21 วันที่ผ่านมา +1

    Merry Christmas for all Orthodox Christians all over the world❤❤❤

  • @TiሩuworkBIra
    @TiሩuworkBIra 21 วันที่ผ่านมา +1

    አዳሚ ጨፍራ ጨፍራ መሪት መቀጥቀጥ መጣላት መቸም አይማርም ይህደነዝ ህዝብ ወገን እያለቀ መጨፈር ወገን እየተራበ በየዳኪራ ቢቱ የሚዞር እዘዉ እሳት ይላክበት አሜን በሉ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 21 วันที่ผ่านมา

    እንኩዋን አብሮው አደረሰን ❤️❤️❤️❤️

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አንካን አብሮ አደርሰን ደንግል ማርያም አናቴ ❤️❤️❤️❤️

  • @SolmonSol-uy5nw
    @SolmonSol-uy5nw 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን😢💘💘💘💘

  • @ayahelushtekele8948
    @ayahelushtekele8948 21 วันที่ผ่านมา

    ኑ ወደ ዘላለም ብርሃን ወደ ሚገኝባት ቤተክርስቲያን እንሂድ

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aklilnews
    @aklilnews 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ዓለም በተዋሕዶ ልጆች ትጥለቀለቃለች🙏

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 22 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ እመብርሃን ስላለችልን ሁሌም በእሷ ደስ ይበለን።

  • @SanasesiySana
    @SanasesiySana 21 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @AzmiRaya-ne3tv
    @AzmiRaya-ne3tv 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @eneyatola6499
    @eneyatola6499 22 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው በርቱ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 22 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 22 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Enatneshhussien
    @Enatneshhussien 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አምን ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @TarikuDebebe-m5y
    @TarikuDebebe-m5y 22 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አዳራሳን/አዳራሳችሁ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 22 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል ቃለህውትን ያስማልን እምነት በልብነው አሆን አሁን ግን እምነት በሚድያ ሆነ እግዝሀቤር ይክበር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @xohszgd
    @xohszgd 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳቹሕ❤❤❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንካን አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች መልካም በአል ይሁንላቹ ይሁንልህ የአላፋት ዝማሬን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፋፅመው እሱ የበአሉ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ🙏🙏🙏

  • @RosaireBeitmeri
    @RosaireBeitmeri 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉አሜንአሜን፣እንኳንአደረስን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 22 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤🙏🙏🙏እንኳን አብሮ አደረሰን ??

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 22 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል የድንግል ልጅ ጌታችን መድኃኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ✝️🙏🥰 🕊 #No_More_concert 🚫 ዘንድሮም ጠላት ዲያብሎስ አፍሯል እርር ድብን ይበል!!! ✝️💒☝️💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @MyryMy
    @MyryMy 22 วันที่ผ่านมา

    AMEN ENKUAN ABRO ADERSEN

  • @AkliluMoges-w2k
    @AkliluMoges-w2k 21 วันที่ผ่านมา

    Enkuan abro aderesen.be TV meketatel enchilalen ?

  • @ZawaliJordan
    @ZawaliJordan 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 22 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው የአላፍ ዝማሬ ዛሬ ሠው በሠላም እጦት በኑሮ ችጋር በተመታበት ወቅት እርስ በእርስ ወድማማቾች በሚዋጎበት ጊዜ የሚያስፈልገን የአላፍ ፀሎት ሱባኤ ለቅሶ ነው
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ

    • @simrettekle4491
      @simrettekle4491 21 วันที่ผ่านมา

      Eye zemeru metheley ena malkes yechalal .

  • @Yami_Service
    @Yami_Service 22 วันที่ผ่านมา

    Lemen bebolle

  • @KassemHayek-zk6lm
    @KassemHayek-zk6lm 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🤲🤲🤝🤝🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿💯💯💯😍😍😍✅️✅️✅️✅️✅️

  • @MaryStoneMc-m7w
    @MaryStoneMc-m7w 22 วันที่ผ่านมา

    high-quality video content!There are some things I don't understand:I have an okx wallet with usdt in it and I have recovery phrases.:(laugh nominee buzz game expose field wash shoe world sadness bicycle grain).:How do I extract them?

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤