#Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 มิ.ย. 2021
  • please don't forget to
    subscribe
    like
    share
    comment
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 107

  • @user-rn4ic2qt5e
    @user-rn4ic2qt5e  3 ปีที่แล้ว +7

    subscribe setaderegu yedewel meleketuan mechan ateresu adadise videoweoche selek endidereso

  • @setinagselase7409
    @setinagselase7409 8 หลายเดือนก่อน +19

    በልጅነት እድሜዬ በእንጀራ እናት የስቃይ ሕይወት በምገፋበት ዘመን ከጎረቤት ሆቴል ሁሌም በሚለቀቀው ዘፈንዋ የእምባዬ የስቃዬ ማጀቢያ ሙዚቃ ነበር። ነፍስሽ በገነት በሰላም ትረፍ።

    • @ermiyasnahom9997
      @ermiyasnahom9997 4 หลายเดือนก่อน +3

      Sorry for your sad storiy 😢😢😢may God bless you and be happy 😊

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሴቶች የራሳቸው ስለሆነለልጃቸው ይጨነቃሉ ። ለሠው (ለጎረቤት) ልጅ ደሞ ክፉ ናቸው ። ይገርማል

    • @gemilamohamedseid7138
      @gemilamohamedseid7138 3 หลายเดือนก่อน +2

      Enat kelelech abat eko tebedelsh altebedelsh yerasu hod kemola minem aymeslewum

    • @DEMAKETUBE6846
      @DEMAKETUBE6846 3 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ የኔ እናት ማያልፍ የለ አለፈ የሄ ዘፈን ላቺ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ብዙ ምጥፋም ጥሩም ትዝታ ውስጥ ሚከትሽ ነው ዘፋኙም የታሪክሽ አንድ አካ እስኪመስል ይሰማሻል❤❤ አሁን ላይ ምን ላይ እንደሆንሽ ብነግሪኝ ደስ ይለኛል😊

  • @Beld865
    @Beld865 ปีที่แล้ว +14

    እጅግ የበዙ ትውስታዎች በአንድ ዘፈን። አገሬ በሕመምተኛ ልጆቿ በሽተኛ ሳትደረግብኝ በፊት። ያ ዘመንና ያቺ አገሬ ተመልሰው ቢመጡልኝ እመኛለሁ።

  • @FNeway
    @FNeway ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው። በጣም ተወዳጅ አርቲስት ሒሩትዬ

  • @seidali9446
    @seidali9446 2 ปีที่แล้ว +26

    ሂሩትን ለአርባ አመት ሳውቃት በደምብ የተያየነው ማለትም አሰብ ከተማ ለሙዚቃ ዝግጅት መጥታ ነው ያም በ1970 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ማለት ነው:: the best of best!!

    • @sameerakwt1811
      @sameerakwt1811 ปีที่แล้ว +1

      አንተ እድሜ ስንት ነው😢

  • @user-zl7lo1px2f
    @user-zl7lo1px2f 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Anch bezefenishibet ahun min endemizefen mayet bitichiy noro?❤❤❤❤❤ lenegeru enkuans mayet alichalish Hiruye offfffffffff ILove 4ever

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሂሩት በቀለ ነብስ ይማር ኢትዮጵያ በናንተ ዘመን ዉስጥ ቀረች🤔

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw 11 หลายเดือนก่อน +5

    She was a head of us! Thanks Hirut, No one has told me but my worst nightmare come happened. You will live for ever through Ethiopian generation infinitely. As a Police Officer Hirut as a Singer you served us well and in dignity, you were like mom. 🙏 💐

  • @hirutwube4815
    @hirutwube4815 ปีที่แล้ว +4

    Yana konjo hirutya
    Fetare nafeseshin yasarefew 😭
    Best of Ethiopia music
    Hirut bekele I love you......

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 ปีที่แล้ว +2

    RIP👍👍ሂ ሩ ት በ ቀ ለ Golden voice, Big Respect 👍👍

  • @aklilumezene7976
    @aklilumezene7976 ปีที่แล้ว +14

    ነፍስ ይማር አርቲስት ሂሩት በቀለ ፡፡
    በ 1997 ባህዳር ጣና ሆቴል አብራኝ ፎቶ ለመነሳት ፍቃድ ሰጥኛለች፡ ያኔ ሙዚቃ ትታለች፡ ቢሆንም ወታደሮች ይወዱሻል አንቺም አትጠያቸውም በማለት አብሯት የነበረ ወጣት አቀራርቦን እሷም ፈቃደኛ ሆና ያንን ማስተወሻ ፎቶ ጓደኞቼን ጨምሮ አብረን መነሳት ችለናል፡፡ በተለይ ይህን ሙዚቃ ሰስማ ውስጤ ይናወጣል፡፡ ስሜቱን አለየውም፤ ደስታ ይሁን ሃዘን ፤ ተስፋ ይሁን ተስፋ መቁረጥ፡ ብቻ በታዳጊነት ዘመን ራዲዮ ወይም ቴሌቭዥን ለቆት ከሚናኘው ከዚህ ዘፈን የወጣው ሃይል ከ35 ዐመታት በፊት የነበረውን ሃዘን ፣ምኞት፣ ደስታ፣ ጓደኞች፣ ትምህርት ቤት፣ አስተማሪዎች፣ ወታደሮች፣ ቀበሌዎች፣ መንገዱ፣ ክረምቱ፣ በጋው፣ ብቻ ሁሉም ነገር ትዝው እዚህ ውስጥ ተበታትኖ ይሁን ተጠቅሎ አላውቅም፡ እንደሆነ ሆኖ አለ ..ቅድስት ድንግል ማሪያም ከልጇ ከወዳጇ ለነፍሽ ምህረትን ትለምንልሽ።
    ነፍስ ይማር

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 7 หลายเดือนก่อน

      ደስስስስስ የሚል አገላለጥ አቤት ግን ሁሉም በጊዜው ሲያምር።

    • @fitsummekuria4117
      @fitsummekuria4117 2 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ፤ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ሀሳቤን ስሜቴን ማን ነግሮህ ይሁን፤ ይገርማል!

  • @zelekeasemaraw1118
    @zelekeasemaraw1118 2 ปีที่แล้ว +7

    ብርቅየዋ ሕሩት በቀለን እድሚና ጤና እየተመኘሁ ሁልይ ቴሌቨዥን ቅደሜና እሁድ ለሐገራችን ለኢትጲያ ሕዝብ ብጋብዙልኝ ደሥታየ ወሰን የለውም የዘፈን አፈቃሪዋ ከጎንደር አራማጭሁ
    ዘለቀ አሰማራው ነኝ።

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 20 วันที่ผ่านมา

    Hirut is the best. I enjoyed your Lyrics- pictures😂 very meaningful ❤

  • @seidali9446
    @seidali9446 2 ปีที่แล้ว +16

    ታላቋን አርቲስት ,, ሂሩትን ለ 40 አመት አውቃታለሁ በጣም አድናቂዋ ነኝ

  • @TassewWAfrash
    @TassewWAfrash 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Waw it is the besst musik

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j 7 หลายเดือนก่อน +4

    zefen music diro kere roha band hirut bekele💖🙏

  • @hanokgabra672
    @hanokgabra672 ปีที่แล้ว +4

    ሁሩትዬ ምን ለአሁን ዘመን በቃጣ ዘፋኞች ምክሪ ብትሠጭልን

  • @abunebilriyadhnebil5653
    @abunebilriyadhnebil5653 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዝነኛዋ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg ปีที่แล้ว +4

    Organic one👌

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 10 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሀን ከጎኖዎ ትስቀምጥሽ እናታችን

  • @GIZELOVE-lm6le
    @GIZELOVE-lm6le 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቻ አጣውልሽ አንች ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @wendmayhumulugetasime8760
    @wendmayhumulugetasime8760 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የሙዚቃ ለዛ የዛን ዘመን በኖርኩ ብሎ የሚያስናፍቅ

  • @user-zu3ng7wc6l
    @user-zu3ng7wc6l 2 วันที่ผ่านมา

    Hirut yemechsh ❤❤❤❤

  • @betelihemkassa6441
    @betelihemkassa6441 หลายเดือนก่อน

    My favorite music

  • @hirutb2295
    @hirutb2295 2 ปีที่แล้ว +4

    Moksheye betam new yemewedat

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 ปีที่แล้ว +4

    ሂሩት ነፍስሽን ይማረው የሙዚቃ ንግስት

  • @user-gs3zm7jc9u
    @user-gs3zm7jc9u 2 ปีที่แล้ว +21

    አኔ የሷ ዘመን ሰው አደለሁም በጣም ትንሽ ነኝ ግን በጣም አወደዋለሁ ዘፈናን አይኔ አይችልም አትኩት አሱ ከኔ በቀር የለም መደሐኒት በቼ ጠማኝ ውሐ መቼ አራበኝ ምግብ በሷ በደዚህ ዘመን ተወልጄ ብሆን በጣም ደስ ባለኝ ነበር የኛ ዘመን ዘረኝነት የበዛበት ሰው የሚገደልበት የነሱ ዘመን ዘር ሰርማዘር የለ አንድ ኢትዮጵያ ብቻ ወኔ ታድለው አኛ እደነሱ ዘመን ቢቀየርልን ዘረኝነትን ባጠፉልን

    • @user-rn4ic2qt5e
      @user-rn4ic2qt5e  2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው ምንም ጥርጥር የለውም ያው ሀሳቡ ደስ ስላለኝ ለመጨመር ያህል 1ነገር ልናገር የነ ዚነት ሙሀባ ሙዚቃ ላይ ያርሶ አደር ልጅ ነኝ የደገኛ ሚለው ዘፈናቸው ላይ በፊትም ቆለኛ እና ደገኛ ተብለው ተከፍለው እንደነበር ግን ያ እንደማያዋጣ እና አብሮ መስራት አብሮ መብላት እንደሚሻል ያሳዩበት ሙዚቃም በዛ ዘመን ተሰርቷል እንዲሁም ጂጂም እኔን የራበኝ ፍቅር ነው ጎጃም ያረሰውን ለጎንደር ካልሸጠ የሸዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልሰጠ እያለች ያዜመችበት ዘመንም አለና ቢያስከፋም ጥሩ ጥሩውን መውሰዱ ሳይሻል አይቀርም

    • @kamenbashager3996
      @kamenbashager3996 ปีที่แล้ว +1

      @@user-rn4ic2qt5e ቆላና ደጋ የቦታ ስም እንጂ ዘረኝነትን አያመለክትም።ጂጂም ብትሆን ቦታ ጠቅሳ አንድነትን ነው የሰበከችው።

    • @user-rn4ic2qt5e
      @user-rn4ic2qt5e  ปีที่แล้ว +1

      @@kamenbashager3996 aw aw hasaben alteredahewem mesel kola ena dega ye bota sim nw gn beza zemen yeneberen sew betyek bederg gize endeza ymil kefefel endeneberachew like kifle hager malet nw endeza mibal kiffl endeneberachew endihum yan kiffil kolegnaw teff sizera degegnaw demo sinde bemezerat bemesemamat yeshetu nbr yanen lemgeltse nw ye gigi demo ahun yalewen yezeregnenet chigir aguleta asayeta yawem yihe gize saymeta malet nw yezeregnenet chigirun aguleta asayeta enen yerabegn fikir nw setel fikir endemishal kezemenu kedma asayetalech lemalet nw hasabe

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሚዚቃው ንግስት! ወርቃማው ግዜ ልጅነቴን ያስታወሳኛል

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy ปีที่แล้ว +4

    Aye mote kefu rest in peace 🙏

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 2 ปีที่แล้ว +3

    Mert zefen ♥️♥️♥️ke Tegeray

  • @lymaluab
    @lymaluab 28 วันที่ผ่านมา

    Best of roha and hirut. Amzing muziek !!!

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሩትዬ መቼም አረሳሽም በተለይ ይህ ሙዚቃ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q 3 ปีที่แล้ว +4

    ተዛምጄአለሁ ሂሩት ነፍሴ ናት

  • @hellow9494
    @hellow9494 2 ปีที่แล้ว +27

    ልጅነት ወጣትነት ቤታችን ቴፓችን ካሴቶቹ ፤ግጥም መፃፉ ፤ፍቅር ፤ ሂሩት በቀለ ሙዚቃዎችሽ ሁሉ ከህይወቴ ጋር ተገምደዋል

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ፡የሳ፡እድሜ፡ነበረች፡እኛ፡በዛግዜ፡እንቃቸው፡ነበር፡ዛሬ፡ስድሳ፡እመት፡ስገባ፡አልኩ፨የለም፡ደስታ፡ከነሱ፡በሀላ፡

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 5 หลายเดือนก่อน

    It's my Golden Time Thanks Ethiopia 😢

  • @girmasisay3804
    @girmasisay3804 2 ปีที่แล้ว +3

    Jinenu yager sew yemilewun ye hirut

  • @lymaluab
    @lymaluab ปีที่แล้ว +3

    When this music was released I was living at Bahri dar as a student of poly technic institute

    • @fasikatesfay5561
      @fasikatesfay5561 5 หลายเดือนก่อน

      Oh my God my birth place Bahri dar I hope you had a good time

  • @bela8034
    @bela8034 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow❤❤❤.esti fiker firyawen wey bemewadedachen milewen seralen

    • @user-rn4ic2qt5e
      @user-rn4ic2qt5e  2 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/2Qs4_Ve3NQY/w-d-xo.html

  • @kaaltesfaye1352
    @kaaltesfaye1352 ปีที่แล้ว +1

    uuuuuffff bizu tiztaa😢😢😢😢

  • @tgcot431
    @tgcot431 2 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful 😍

  • @kidistassefa2817
    @kidistassefa2817 ปีที่แล้ว +1

    Alwayz oldies

  • @universitytutorial21
    @universitytutorial21 2 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ሙዚቃ ነው እኔ ጋ ደግሞ የፈለጋችሁት ሙዚቃ አለላችሁ ማየት ትችላላችሁ

  • @zenayetadesse1302
    @zenayetadesse1302 ปีที่แล้ว +4

    ከዕንቁዎቻችን.....

  • @tesfayeabera6899
    @tesfayeabera6899 ปีที่แล้ว +4

    Best

  • @user-qb3lx2cf7c
    @user-qb3lx2cf7c ปีที่แล้ว +3

    አንችን በሰማሁበት ጆሮየ ማነን ሠማሁ መሠለሽ ሒሩትየ በዚህ ዘመን እያለች ጆሮየን ያሣመመችኝ ልጅ ለትግራይ ህዝብም ለአማራ ህብም ብላ ምናምን አለችብን አለች እባካችሁ ካገኛችኋት ሒሩትን ጋብዙልኝ

  • @kidanetafese6286
    @kidanetafese6286 11 หลายเดือนก่อน +2

    Yes yes

  • @tsehaygetachew4531
    @tsehaygetachew4531 ปีที่แล้ว +3

    wowwow

  • @user-rc8xp5ry4z
    @user-rc8xp5ry4z 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይኼን ዘፈን እዚህ ላይ የጫነው የተጨበጨበለት ደ*ደ*ብ ነው ! ይኼን በመሰለ ምርጥ ዘፈን የነጫጭባ ፈረንጅ ምስል ያሳየናል ።

  • @hamidmohammed6036
    @hamidmohammed6036 ปีที่แล้ว +2

    lovely

  • @samuelmathewos2621
    @samuelmathewos2621 ปีที่แล้ว +2

    Rest in peace😢

  • @solomonkebede9024
    @solomonkebede9024 3 ปีที่แล้ว +4

    wow

  • @lymaluab
    @lymaluab 10 หลายเดือนก่อน +2

    The base guitar is great

  • @tigesttefera409
    @tigesttefera409 ปีที่แล้ว +1

    Yemigerm keneber new

  • @mohammedamin4664
    @mohammedamin4664 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hirutiye nebsishin genet yargew

  • @sparkgo7184
    @sparkgo7184 ปีที่แล้ว +2

    💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺

  • @selamselamawit1275
    @selamselamawit1275 ปีที่แล้ว +2

    💘💘💘

  • @asadaasada640
    @asadaasada640 2 ปีที่แล้ว +3

    💔

  • @tigesttefera409
    @tigesttefera409 ปีที่แล้ว +1

    Mert keneber newe

    • @user-rn4ic2qt5e
      @user-rn4ic2qt5e  ปีที่แล้ว +1

      betam enamesegenalen subscribe bemaderg leloch serawochenm yemelketu

  • @tigesttefera409
    @tigesttefera409 ปีที่แล้ว +1

    Feker amaregn

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @yonasaron3765
    @yonasaron3765 ปีที่แล้ว +1

    Bin sprachlos

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q 3 ปีที่แล้ว +3

    💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @nattse8669
    @nattse8669 2 ปีที่แล้ว +2

    Selu❤My better half love u

  • @sisaytekle8226
    @sisaytekle8226 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ታላቅ ሰው የድምጻውያኖች ሁሉ ንግስት፤ የሚሊዮኖቹን ልብ ለዘመናት ስታረሰርሺ ኖረሽ ዛሬ ሞት ጨካኙ አንቺንም ይውሰድብን?! ነፍስሽ በአጸደ ገነት በሰላምና በደስታ ትረፍ!!!!

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 3 ปีที่แล้ว +6

    ዘፈንበናተጊዜቀረምደረጬሀታምይጫወቱብናል

  • @getachewtekle3838
    @getachewtekle3838 ปีที่แล้ว +1

    RIP

  • @gadi6563
    @gadi6563 ปีที่แล้ว +1

    Koy esti yenech photi gagatan min Ametaw? kebetachihu

  • @wondetaye2941
    @wondetaye2941 2 ปีที่แล้ว +1

    ጓደኝዬን አስታወሰችኝ

  • @eskasinta8266
    @eskasinta8266 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @queenofsheba871
    @queenofsheba871 17 วันที่ผ่านมา +1

    ስለዚች ድንቅ ፍጥረት በቅርቡ በቲቪ አንድ ነገር ሲነገር ሰማሁ፤ ይኽውም ጦር ሜዳ ሄዳ ጦሩን ስታዝናና አንድ ባለጌ ወታደር በጆሮዋ ተጠግቶ በጣም ጸያፍ ጸያፍ ስድቦችን ሲሰድባት ዘፈኑን አቋርጣ ከመድረክ ጀርባ ትሄዳለች። ጦሩም ምን እንደተፈጠረ አላወቀም ነበር፤ የሰራዊቱ አዛዣ ጀነራል ግን ነገሩን ከሂሩት ስለሰማ ወታደሩ ተይዞ እንዲታሰር ተደርጎ ዝግጅቱ ቀጠለ። በነጋታው ያ ወታደር እርምጃ ሊወሰድበት እንደንሆነ ለሂሩት ወሬ ደረሳት። እንባዋን እየረጨች ወደ ጦሩ አለቃ ሄዳ ምህረት እንዲደረግለት አጥብቃ ተማጸነች፤ ጀነራሉም እሺ አንቺን ስለማከብርሽ ብቻ ነው እንጅ የሰራዊቱን ሞራል በጣም አዋድቆታል ይላታል። እሷም አመስግና ልጁን በእጄ ካልሰጣችሁኝ አልሄድም ብላ አስፈትታ ይዛው ሄደች ተብሎ ሲነገር ሰማሁ። ድንቅ ፍጥረት ነበረች መቼም።

  • @AbduKassaw-qg8jv
    @AbduKassaw-qg8jv 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ኮሚቶች አንብቢ ልዉጣ ነበር ግን አልቻልኩም እኔ በራሴ የራሴ ብሄር ናቸዉ ቁም ስቅሌን ያሳዪኝ እንጂ ሊላዉ ብሄር ምንም ጉዳት አለደረሰብኝም እኔ በብሄር ባለምንም ግን የመጀመሪያ ቀንደኛ ጥላቶቼ የራሴ ሰዎች ናቸዉ

  • @brookabsenya3193
    @brookabsenya3193 7 หลายเดือนก่อน

    እይ ግጥም

  • @user-hd1et5fm4s
    @user-hd1et5fm4s 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወጣት ፩፱፮፭ የሚያምር ዘሙን😅😅😅😅

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 ปีที่แล้ว

    እኔ፡ነኝ፡እናቱ፡ይተጎዳሁለት፡ጠርጌ፡ያስተማርኩት፡እገተን፤የደፋሁት፡ለማስተማር፡

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 ปีที่แล้ว +1

    የፈረንጅ ሴቶች እዚህ ምን ያደርጋሉ? ወይ ጉድ!

  • @tirusew
    @tirusew ปีที่แล้ว +1

    What are all those white women? I love the song

  • @bekaluyedane3441
    @bekaluyedane3441 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘፈኑስ ይሁን ነጮቹ ማነን በተመለከተ ነው:: ሠው ደደብነት እየገረመኝ ስለሆነ ነው

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 5 หลายเดือนก่อน

    Dommage😪❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 ปีที่แล้ว

    ህህህህልጄ፡ስለኝ፡ለምን፡ንጭ፡አላገባሽም፡ምልኬም፡ጸጉረም፡እነሱን፡እመስል፡ንበር፡ስለኝ፡አለሁ፡እናትህ፡እተነትንህን፡እስጠብቅልሀሀለሁ፡ስማኝ፡እኔን፡ተማር፡አክብር፡ተከበር፡እልኩት፡ማክበር፡ያውቀ፡ይከበራ፡ዋናው፡መማሩ፡መከበሩ፡ያልሆነ፡ቦታ፡እለ፡መገኘታቸው፡ልጆቼ፨ልጅ፡ማሳደግ፡ቀላል፡እይደለም፡

    • @sisaytekle8226
      @sisaytekle8226 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ነው? ምናልባት በጊዜ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል እንሂድ ይሆን!

  • @fekadutura3393
    @fekadutura3393 10 หลายเดือนก่อน +1

    Efrem Tamiru yeshega lij mewuded

  • @ezramasresha5886
    @ezramasresha5886 2 ปีที่แล้ว +1

    የተሾመ ወልዴ ማወቅ መተዋወቅ

  • @fekadutura3393
    @fekadutura3393 10 หลายเดือนก่อน

    Efrem Tamiru yeshega lij me used ye Konjo lij mewuded lyrics please ?

  • @deresehabte567
    @deresehabte567 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ና ባጣህ ሳትገባ ሳይሆን ሌባ ጣት ሳትገባ ሳትገባ ነው ያለችው አንተ ከንቱ

  • @dejenedejene3768
    @dejenedejene3768 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው። በጣም ተወዳጅ አርቲስት ሒሩትዬ

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤🙏🙏🙏