Ethiopia : "የዓይምሮ ህመም ያለበት ባለስልጣን" መ/ት እፀገነት ከበደ | Etsegenet Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @Amharictube
    @Amharictube  5 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን ቃል እና ዜማ ፕሮግራም ላይ የቀረበ "የዓይምሮ ህመም ያለበት ባለስልጣን" በመምህር እፀገነት ከበደ ይዘንላቹ ቀርበናል
    እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic

    • @misimisi7920
      @misimisi7920 5 ปีที่แล้ว

      AmharicTube نىزىن ههخ8ههههههههه

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 3 ปีที่แล้ว

    መምህርት ዕፅገነት እናመሰግናለን

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
    @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ስወድሽ 😍😍😍😍😍 የሚገባው ጠፋ እንጂ ንግግርሽ ሁሉ አስተማሪ ነበር

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን በጣም አሪፍነዉበርቱ ይችልጅ መጥፍት የለባትም

  • @elhamabdu1763
    @elhamabdu1763 3 ปีที่แล้ว

    የኔማር ስወድሽ 😍😍😍😍😍ንግግርሽ እንዳለ አስተማሪነው

  • @teddybarx5399
    @teddybarx5399 5 ปีที่แล้ว +6

    ማር ይዘንባል ካፍሽ አይገልፅሽም ❤😘😘😘

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉግዜነዉ የምናፍቀዉ የዚችን ልጅ ወግ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 5 ปีที่แล้ว +1

    I love this lady .

  • @baron9071
    @baron9071 5 ปีที่แล้ว +1

    ስምሽ በልክሽ የወጣልሽ እውነትም “እፀገነት“ውብ አይምሮ ያለሽ ውብ ሴት ነሽ
    Love you !!

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 5 ปีที่แล้ว

      ስሟን ቀይራ ነው "ድንገት ሰጠኝ ደጉ ሳለምን ገሰጠኝ አቦ"ነው እስከ አባት።

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 3 ปีที่แล้ว

    እኔማ እነ ተስፋየ ካሳን የሚተካ ኮሜዲያን ጠፋ ብየ አዝኜ ነበር!!!!ሆ!!!ለካ ኮሜዲያኖች ውስጥ ለውስጥ ህዝቤን በሳቅ ፍርፍር እያበሉልኝ ነው!!!😂😂

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 4 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @demospaewe2888
    @demospaewe2888 5 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርች ዉይወሠንና እማማ እርገጫቸዉ ሢገርሙ

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @sewmehon-ij3kd
    @sewmehon-ij3kd 5 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @tizukonjo8931
    @tizukonjo8931 5 ปีที่แล้ว

    Endezi asetmari ngeroch lemichn channel bota aleng thanks Amhararic tube programu demo miret new abso yich set betam kimem nat

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 3 ปีที่แล้ว

    “The real art means social critiques “ Karl Marx . ስለዚህ ይህቺ እህታችን በትክክል አርቲስት የሚለውን የምታሟላ ውብ ብሩህ አዕምሮ ያላት በጣም ጠቃሚ የሐገር እሴት ናት::

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 5 ปีที่แล้ว +1

    በድምፅ ብቻ ነበር የማውቃት ዛሬ ገና ሳያት እንደ ወጉዋ እሷም ወርቅ ናት

  • @husenmohammed1488
    @husenmohammed1488 5 ปีที่แล้ว

    👍

    • @Amharictube
      @Amharictube  5 ปีที่แล้ว

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @እሙሰልማን-ነ3መ
    @እሙሰልማን-ነ3መ 4 ปีที่แล้ว

    1ኛ ናት ይችልጅ አቀራረቡን ትችልበታለች

  • @ቤዛያበራሽልጅ
    @ቤዛያበራሽልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክአረዉ

  • @ቤዛያበራሽልጅ
    @ቤዛያበራሽልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክአው

  • @demekeyeneget7615
    @demekeyeneget7615 4 ปีที่แล้ว

    ምናአይነት የወሬ ዘመን መጣብነ አክቲቪስቱ ማውራት ኮሚዲያኑ ማውራት አርቲሥቱ ማውራት መሪው ተመሪው ማውራት አይማኖተኛው ማውራት እረ

  • @goodjob9619
    @goodjob9619 4 ปีที่แล้ว

    አበጀሸ

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 5 ปีที่แล้ว

    አሁን ምትይው የሚያስማማ እንዳይመስልሽ ምክንያቱም ቱባ ውሸት ስለሆነ ይልቅ ከዚህ ሁሉ መለፋደድ ትንሽ እውነት ታስማማለች ዘንድሮ ሚዲያው ሁሉ የማንም መኮላተፊያ ሆኗል አብረን እንደኖርን እንቀጥላለን ዝም በይ ሰፈርሽ ቡና ላይ ካወራሽ ምን አነሰሽ