✅ ከናዝሬት የሀብታም ልጆች ትም/ቤት እስከ ወሎ ደሳሳ ቤት! የ4ቱ ድንቅ ልጆች አስገራሚ ህይወት። Amazing story of 4 kids!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025
- ከናዝሬት የሚጀምረው የአራቱ ድንቅ ልጆች የማይታመን የህይወት ጉዞ
Amazing story of 4 kids.
#ድንቅልጆች #dinklejoch #tossatube
🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
👇
Facebook= www.facebook.c...
TikTok= www.tiktok.com...
Telegram= t.me/tossatube
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
• ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
• ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
• ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
✅ ውድ ቤተሰቦቼ- ይህን ድንቅ ቤተሰብ ማገዝ ከፈለጋችሁ -
0913164495
0953825908
አቶ ሙሃመድ እብራሂም
በመደወል በቀጥታ እነሱን ማግኘት ትችላላችሁ።
✅ ቪዲዮውንም ላይክ አድርጉ ❤🙏
አላሄዋ አግቶ ከማጣት አንተ ጠብቀን ያልታሠቀውን እርዝቅ ያወፍቃችሁ ጀማል ወድሜ ዘጃህን አላህ ይክፈልህ የኔ ልዪ ወድም
አንተ ልጂ ተባረክ ለአሄራክ ህይር እየሰራህ ነው ተባረክ ያማል የደረሰባቸው ችግር
ተው ገራዶን አሳየን
ወይኔ😢😢😢
❤❤
የኔአባት አላህ አይሸግረዉም አላህ ጡሩዉን እርዚቅ ይወፍቃቸዉ❤
Amin
አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ያልታሰበ ርዝቅ አላህ ይወፍቃችሁ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ 😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አሚን😢😢
ግን ለምንድን ነው ወሎን ሀገር የምወደው አልተወለድኩበት አላደኩበት ሶስት አመት ብቻ ነው የተማርኩበት ግን ጥሎብኝ ከሐገሬ በበለጠ ነው የማስታውሰው❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ግንእኮ የተወለዱበት ከተማቤት ሰርታችሁ ቢሆን ሀብታችሁን አሪፍነበር ተመላካች ትምርህትውሰዱ የሠውሀገር የሠውነው እራሣችሁ አከቢቤ ስሩቤት ይጠቅማል ለማንኛውም አላህያግዛችሁ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
እንዴ ሀገራቸው ነው እካ የኦሮሞ አራጂን ሀሳብ አታራምጂ
በትክክል የእኔ እህት ተይ በሀገርሽ ኮምቦልቻ ወይ ደሴ ስሪ እያልኳት አድስ አበባ ሰራች ተወረሰች እኔ ሀይቅ ሰራሁ የኔ 3 ሚሊዬን አወጣ የሷ 5መቶሺ እንኳ የሚገዛት አታ ሸጠች 😢😢
ተረሰች
@@yarab4997 ኦሮሞ እና እኔ ፃፍኩት ምን አገናኘው 🤔
ሁፍ እንደው ጌታ ያለታሰበ እንጀራ ይስጣቹ 😢 ልጆቹን ጌታ ከክፉ ይጠብቃቸው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
😢ወላሒ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት
😭😭😭
አለም እንዲኸ ነች አግኚቶ ማጣትንአዋለሁ በቤተሰቤ ፈጣሪ ይመሥገን ነገ ይነሳሉ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንርጋላቸው ለኛም ይጨመርልናል በተለይ ልጆቹ
mnm ayasaznumm desss ylalu!!
በጣም አቶ እደማገኘት ክፉ ነገር የለም አለህ ይጠብቀን
የኔ ጌታ እንዴት አይነት የምትገርም ሰልጣኔ የገባህ ሰው ነህ
ለኛ አገር ወንዶች አንተ ለ positive influence የመጀመሪያው row model ሆነሀል I called you my Hero!!!
እኔ መሮጥ እወዳለሁ ዛሬ ግን ተረጋግቸ ሰማሁት እኔን አረጋግቶ ያሠማኝ ጌታ አላህ የበፊቱን ሂወት ይመልሥላችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
😂😂😂😂 እንደት እደሳኩ
@@የአሳምነውልጅከወሎክክክክክክ ምን ለማለት ፈልጋነዉ
ክክክክክ
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ የፈለኩት እማ እኔ ጨረሸ አልሠማም አይት አረጌ ወደሌላእሮጣለሁ ማለትነው😂
አላህ ይጨምርልህ ጀማል ያንተ ሚድያ ቁም ነገር ምትስራበት ምርጥ ሚድያ ነው መቶ ሺ መግባት ሚገባህ ነህ !!እባካቹ ይህ ውድማችን እናበረታታው ጦሣ ቱዩብ የተቸገሩ አስተባብሮ እየረዳ ያለ ምርጥ ሚድያ ነው ዩቱበር ቢሆንም🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አግኝቶ ማጣት ከባድነው ግን እናንተ በህይወት መኖራችሁ ተመስገንነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
የአሏሁ ተዓላ የበረካዉን ዝናብ ያዝንብላችሁ አቦ❤❤❤
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ዱኒያ እድህ ነች
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አይዞአችሁ አግኝቶ ማጣት ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ጤነኛ ልጆች ሰጥቶሻል
አባ ወራሽ ከጎንሽ አለ ፣አብሽሪ ሁሉም ያልፋል::ጀማል አንተም በረካ ሁን
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
የኔእናት የኔአባት አላሕ ልጆቻችሁን ይጠብቅላችሁ እርዚቃችሁን ይጨምርላችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
እኔስ ማሻ አላህ ብያለሁ እንዴት እንደሚያሳሱ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ
ጀማልየ ብሌናችን ነህ አላህ ይጠብቅልን ክፉ አይንካህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ለትልቁ ልጅ youtube ክፈትለት
ቆይ ዩቱቢ ዚም ተቢሎ ነው ምከፈተው በዙ ቸሌጂ አለው ኡኮ ልጁ ተመሪ ነው ከትምርቱ የዘነገወል አይሆኒም
ዝም አትያትም @@አልሀምዱልለህ
😂😂ዩትብ ድካም ሳታውቁ ስለ ዩቱቪ ክፍት ምትሉት ነገር ብቻ ስለትከፍተ ዩትብ አይከፍልም አግባው ፈታው ፍቅርኛ አለኝ በዚህ ድራማ እንዲህ እኛ መቼ እውነት ሁሉ መመልክት እንውድም
ትክክል ዩቱብ መስራት ቃላል አይዳላም ዳሞ ልጁ ጋና ልጅ ነው ትምህርቱ ይመርባት ❤❤❤❤@@ተሽንፍአለው
@@ተሽንፍአለው😂😂የኔ ቆጆ አሳቅሽኝ
ያልፋል አብሺሩ 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አላህ አግኚቶ ከማጣት ይጠብቀን ውዶችዬ ዱአ ርጉ
አሚንንንንን
አሚንያረብ
አሚን
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ አንተንም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አላህ ይጠብቅህ እህህህ ያሣሣሉ አላህ ከሠው ዓይን ይጠብቃቸው ትልቅ ደረጃ ኡማውን የሚጠቅሙ ያድርጋቸው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
የአላህ የጦርነት ትርፍ ሥቃይ ነው
አብሽሩ ዋናው እናንተ ሠላም መሆናችሁ ነው
አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን::
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ያረብ ቢኖረኝ ሥት በረዳሁ ያአላህ አንተ የማይ ጎልብህ ጌታ እረዚቃቸው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ቢስሚላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ ያረብ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አብሺሩማሻአላህ አላህይጠብቃቹበርታየኔውድወድሜ🎉🎉🎉❤❤ላይክ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
በአላህ ጀማልየ የኛ መልካም ወድም 11ኛ የሚማረዉ ልጅ ዩቱብ ይጀምር ክፈትለት ወላሂ ቤተሠቦቹን ይረዳል በአላህ ጀምየ ትልቅ ልጅ ነዉ
ጀማል አንተ ድንቅ ሰዉ አላህ እረጅም ሀያት ይሰጥህ ከክፎ ይጠብቅህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
እዴት እዳለቀስኩ አጠይቁኝ ማጣት የታባቱ እኔም ብዙ አሳልፊያለሁ ማልቴ በማጣት ብዙ የስው ፊት አይቻለሁ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እራሴን ችየ ቤተሰቦቸንም አስተዳድራለሁ መታግስ ዋጋ አለው የሰውልጅ ደሞ ዋናው ነገር ጤና ሲሆን ነው ሁሉም አላፊ ነው
ሱብሀን አላህ አላህ አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ያረብ
እኳንም መግቢያ ኖራችሁ አይዟችሁ ያልፋል ምክንያቱም የሞተም አለና እግዚያብሔር ይርዳችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አይዞአችሁ በርቱ በሃይማኖታቹ ደግሞ ፅኑ ከ ትምህርታችሁ ጋር
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻ አሏህ ጀማል በርታልን አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ በስዴት የምንኖር አሏህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኜን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ሁሉም በአላህፍቃድ የታሰኪ ደርጃላይ እንድምድራሲ አለጠራጠርም አላህ ትግሲቱንም እርዚቁንም የስጣችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አብሽሩ እንደ ዲሮ ይመለሳል ንሮቹ እንሺአላህ ቢኢዝኒላህ አብሽሩ አሪዝቅ ሚነላህ አብሽሩ ኤርትራዊ ወንዲማቹ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማአሻ አላህ ጀማል ሺንኩረት ሲከትፍ ወንዶች ከእኛ በለጡን በምግብ ስራ 😅😅😅😅 አላህ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ጀምየ አላህ አተንም ልጆችህንም አላህ ያስደስትህ ያረብ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
የኔወድም ጀማል ያለህበት አላህ ይጠብቅህህህህ❤❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልላችሁ እኛማ ኤክስ ነበር እምንቆጥረው 🤣🤣🤣
😂😂😂😂
ጉድ አጀብ አይሰጥ አዛኝ ሆንኩኝ!! አግንቶ ማጣትን አላህ ያዝልን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ጀማል ወንድማችን ወላሂ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ አላህ ይጨምርልህ ጥርስህ ቢስቅም በዚ ቤተሰብ መጎዳት ስሜትህ እንደተጎዳ ያሳብቃል።
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ጀሙዬ በርታ የኔ ወንድም ህይወት ውጣ ውርድ😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
መሻአላ❤❤❤👍👍
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
እግዚአብሔር አግቶ ከማጣት ይሰውረን ❤❤😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
መሸአሏ አላህ ይድረስላችሁ 🎉🎉🎉
ማሻአላህ❤❤❤አላህይጨምርላችሁ ያልፋልአብሺሮ ❤❤❤❤ውድምጀማል አላህ ካስብከው በላይይስጥህ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርሳቸዉ አይ እዱንያ እድህ ናት ትገለባበጣለች አላህ የማታ እጀራ ይሥጣችሁ የመዳም ቅመሞች መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን😢
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
😢😢😢አሚንንንንንን
ማሻአላህ አላህ የተሻለ ሄወት ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤ያርብብብብ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
እግዚአብሔር ታሪካቹን ይለውጠው የሰው ልጅ ይኸው ነው አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ያለ ነው 😢መጨረሳችን ያሳምርልን እግዚአብሔር
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አግኝቶ ከማጣት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ የተሻለ ነገር ይስጣችሁ
ልጆቻችሁንም ማሻ አላህ ከሁሉም ነገር አላህ ይጠብቅላችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
እስኪ ሳውዲ ያላቹ ወንድም እህቶች ለታላቂዬው ለኢብራሂም ለትምህርቱ አጋዥ እንዲሆነው ላፕቶፕና ሚያስፈልገውን ነገር እንግዛለት ምትሉ በርግጥ ቤተሰቡ በጣም ችግር ላይ እንዳለ እረዳለው እኔ ደቡብ ኢትዮጵያ ስልጤ ነኝ
የኔ ቆንጆ ማሰብሽ እራሱ ስልጤዎች እኮ ትለያላችሁ
አይይይ እዱኒያ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ጀምዬ ምርጡ አላህ ይሥጥህ ወንድሜ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
😢ወላሂ አገኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው ብቻ አብሽሩ አይዟቺሁ ልቤ በጣም ነው ያዘነው 😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
የግጥሙ ነገርስ ጀም 😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍100%✔️
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
@@Tossatube. በደስታ ነው የምናደርገው ያገር ልጂ
አንተ ልዩ ነህ ጀሚ🌹🌹
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
በጣም ያሳዝናል አግኝቶ ማታ ልብ ያደማል አውቀዋለሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ጀማል ወይ ሞያህ ሁለገብነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁላችሁንም ኢድ ሙባረክ ከወድሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
😢የአላህ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ጀግኖች ማሻአላህ❤❤❤ጀምየ አሥተምራትማ አንተ❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ዋ ዋ😢

ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ ☝☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ❤😢
አሜን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
መሻአላህ ወድሜዋ አላህ ከይረስራህን ይቀበልህ እደት እዳስደሰትከኝ ስብእናህ ትሪት አደራርግህ ለምጠይቃቸው ጥያቄ ለልጁቹ አእምሮ ጥንቄቄህ ❤❤❤
አይዞን ወገን ሁሉምነገር ግዜ ዉይነዉ 😢💔
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ተባረክ እያጫወትክ እያዝናነክ ተባረክ 🙏
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አብሽሩ አላህ የበልጥ ይሰጣቸኋል ኢንሻአላህ ማረፊያም መኖሩ አልሃምዱሊላህ ወድም ጀማል አተንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ህይወት ፈተና ናት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ወድሜዋ ፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
የወሎ ስቃይ ግን ፈጣሪ ምን አርገነው ነው የአላህ😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
😥😥😥😥😥😥ሲያሳዝኑ እፍፍፍፍ ጀማል አላህ ይስጥህ ሂወትህ ሁሌም ይለምልም በረካሁን መጠየቁ በራሱ ሰው እዳላቸው እዳስብ ይረዳቸዋል በረካሁን 😢😢😢😢😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
😢ማሻአላች አላህይስጥህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
የኢትዮጵያ ምሁራኞች ለሀገር ፈተና ናቸው
የኢትዮጵያ ምሁራኞች ለሀገር ፈተና ናቸው
ሰው ሰራሽ አዕምሮ ለሰው ጠንቅ ነው!
ሰው የሚድነው በእውቀት ነው!
የአድዋ ድል የጋራ ድል ነው!
በሴቶች ላይ መስራት ለእድገት መስራት ነው!
የስደተኛች የድሀ/የድህነት/ ወኪሎች/ኤጀንሲዎች ስንት ናቸው
😮
አላህ ይጠብቃችሁ
እህ አላህየ አደራክን አግቶማጣትን በጣምከባድነው የማታጀራይስጠን የደከምንበትን ባርክልን የስደትእሀቶቸ የእረፋትእጀራይስጠን ድካማችንን ይቁጠርልን ደሞ አልሀምዱሊላህ አኳን እናተ አልሞታችሁ ከልጆቻችሁ አዱ ቢቀነስባችሁስ ብላችሁ አስቡ አይዟችሁ አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ እዱኒያ እድህናት አኳንእናተ ደህና ሆናችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ልክ እንደ ወንድሜ ነክ ብሮ።ጸባይክ እና ሁኡም ነገር።ሊጆቹ ደሞ በታም ጎበዞች ናቸው።የሚረዳቸው ሰው እንደሚያገኙ ተስፋ አረጋለው
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
በየኔ አባት የማያልቅ በረከት ይግባላቹ❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አግኝቶ ማጣትኮ ይሰብራል አላህ ያጠንክራቸዉ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማጣት ክፍነዉ 😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
😢😢😢አይይይይ አዱኒያ ፈተነሻ መብዛቱ አሏህ ያልታሰበውን እርዝቅ ይወፍቃችሁ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛክአላህ🎉🎉🎉ጀም🎉ወንድሜዬ🎉🎉ጀማል
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አግቶ ማጣት አያድርስ አይ አማራ በሰው ሀገር ሲያልማ ኖሮ በመጨረሻ ተፈናቅሎ ሜዳላይ ይወድቃል ይሄ ለኛ ትምህርትነው ሀብት ንብረታችንን በክልለላችን እናፍስስ ቢወድምምም ባይወድምም ማን እደራስ አይዟችሁ ወገኖቸ
በጣም 😢
አላህየ አግኝቶ ከማጣት አተጠብቀን ያረብ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ ኢሻአላህ ጥሩ ደረጃ ትደርሳላችሁ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይጠብቅላችሁ አይዟችሁ ወገኖቸ አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው ግን በእግዚአብሔር ሀይል ነገም ሌላ ቀን ነው🙏🙏🙏
አሚንን የኔቆጆ❤😂
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ ልብ ይሰብራል ግን ለኸይር ነዉ አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ በልጆቻችሁ ያሳልፋላችሁ ጀማልየ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ የኔ ወንድም አላህ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
መሻአላህ ፈተና ያጠነክራል አላህ ከናተ ይሁን😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
Sumeya❤️❤️❤️ahuni lemekitefi deresu
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
Yemr betam new yazenkut neg bene new fetari ytebkachew , sumeya degmo betam new des yemtlew ehten new yemeselechgn❤❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻአላሕ እድግ በሉ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አላህ ይጨምርልህ ጀማል አብሺሩ ዱኔ እድህ ናት። በልጆቻችሁ ያልፍላችዃል
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አይ እናትና አባት ሳይማሩ ያስተማሩ አባትና እናት ይጠብቃቸው ያረቢ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
አላህ ይድረሰላቾሁ ውዶቼ
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ሱባሀንአላህ😢😢😢😢❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
Masheallah ❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ጀዛከሏህ ኸይር ጀም
አግቶ ከማጣት ፍጣሪ ይጠብቀን እነሱንም ፍጣሪ ልጆቻቼውን ያሳድግላቼው❤❤❤❤
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እናቴ😢
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ማሻ አላህ መታደል ነዉ እነዚህን ብሩህ ጭቅላት ያላቸዉን ልጆች ማሳደግ ነዉ በጣም እሚገረም ነዉ አላህ አግፕቶ ከማጣት ይሰዉረን አላህ እሪዚቃችሁን ሙሉ ያድረገዉ አይቸግረዉም
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ. ልጆችንም ለቁምነገር ያብቃላችሁ. አብሺሩ ያልፋል ኢነላህ ማአሳቢሪን
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡
ደሴ ላይ ሁነው ቢማሩ ነገሮች ቢመቻችላቸው አሪፍ ነበር
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው😢😢😢😢 የደረሰበት ያቀዋል