በማለዳ ምስጋና | Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 532

  • @sintayehutessemabeyene5543
    @sintayehutessemabeyene5543 วันที่ผ่านมา +2

    ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር።
    ሱሬ እንደ አንተ አይነት እግዚአብሔር በእውነት እና በመንፈስ የሚያመልክ ሰውን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ህልውና የሚያገቡት ያብዛልን።
    ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @Jesusgrl4life
    @Jesusgrl4life 2 หลายเดือนก่อน +43

    Jesus healed me from leukemia, thank you Lord!!!

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij 2 หลายเดือนก่อน +26

    አማላጄ የዘላለም ነው ወዳጄ ሀሌሉያ ሀሌሉያ እየሱስ ስምክ ይባረክ ቅዱሳን ተባረኩ❤❤❤

  • @TIBEB-g5t
    @TIBEB-g5t 7 หลายเดือนก่อน +65

    እንኩዋንም ክርስቲያን ሆንኩኝ ተመስጌን አምላኬ በአንተ የማይሆን ነገር ምን አለ በጣም የሚወደው መዝሙር😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetgebrehana5043
    @netsanetgebrehana5043 7 หลายเดือนก่อน +80

    በኢየሱስ ሰም ምን አይነት የአምልኮ መንፈስ ነው ይሂን ምሽት እዛ በሆንኩ ብዩዩዬ ተመኘው ሱሪ ተባረክ

    • @dxbrak-ir4pi
      @dxbrak-ir4pi 7 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤ 37:36

    • @AbuTafese
      @AbuTafese 7 หลายเดือนก่อน +3

    • @AbuTafese
      @AbuTafese 7 หลายเดือนก่อน

    • @AbuTafese
      @AbuTafese 7 หลายเดือนก่อน +1

    • @AbuTafese
      @AbuTafese 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @VsherEDITZ
    @VsherEDITZ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amazing heart touching worship very deeply touching song worshipers powerful life

  • @destateshale408
    @destateshale408 7 หลายเดือนก่อน +140

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው😍

  • @ZalfaZalfa-el7jn
    @ZalfaZalfa-el7jn 6 หลายเดือนก่อน +12

    ሱርዬ የጌታ ውድ እንቁ የሆንክ ስጦታችን ስለሆንክ ጌታ ይባረክ 😮❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የእግዚአብሔርልጅእየሱስክ
    @የእግዚአብሔርልጅእየሱስክ 7 หลายเดือนก่อน +36

    ኡፍፍፍ እየሱስ ክብር ምዝጋና አምልኮ ዉዳሴ ላንተ ብቻ ይሁን ሌላ ምን እላለሁ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 หลายเดือนก่อน +15

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ኑ ወደ ኢየሱስ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 6 หลายเดือนก่อน +19

    ጌታ ፀጋውን ያትረፍርፍላቹ🎉🎉🎉🎉ለአምልኮ መሪዎች ዋናው መሪው መንፈስ ቅድስም ነው ደግሞ የሞዚቃ ተጫዋቾች ትልቅ ስራ የበገና አስተዋፅኦ አላቸው እጥፍ የበገና ድርደራ ይብዛላቸው 🎉🎉🎉🎉

  • @waleleabebe7718
    @waleleabebe7718 6 หลายเดือนก่อน +11

    ምንም የማይጠገብ ዝማሬ ተባረኩ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 3 หลายเดือนก่อน +13

    ስታምሩ ሙዚቀኞች እጃችሁ ይባረክ ድምቀታችን

  • @AzebAb
    @AzebAb 6 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ ተባረክ ክብር ለየሱስ ይሁን ይጨምርልህ መንፈስቅዱስ ይባረክ እልልልልልልልልልልልል

  • @HallelujahHabtamu-k5b
    @HallelujahHabtamu-k5b 2 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ስምህ እንደምፈስ ዘይት ነው ጌታዬ ነፍሴ አንተን ወደደችህ ውድዬ አምላኬ ምን ልበልህ ክበርልኝ ።

  • @HanaLelisa
    @HanaLelisa 7 หลายเดือนก่อน +6

    ❤ሱርዬ ተባረክ በመንፈስ የሆነ አምልኮ እርክት የሚያደርግ ❤❤ተፈፀመ🎉

  • @twpga2305
    @twpga2305 5 หลายเดือนก่อน +7

    እጃችሁ ይባረክ ሁላችሁም ሙዚቀኞች ክፉ አያግኛችሁ

  • @TeddyDaniel-iz9kv
    @TeddyDaniel-iz9kv 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት ድንቅ worship ነው wowo wonderful song

  • @behailuassefashege6042
    @behailuassefashege6042 7 หลายเดือนก่อน +4

    እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የእግዚአብሔር ክብር በጉባኤው ላይ አለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖😘😘😘🎬🎬🎬😇😇😇😇😍😍😍🎹🎹🎹🎹🎧🎧🎧🎧🎤🥁🥁🎻🎻🎼🎼🎺🎺🎸🎸🎷🎷💎💎💎💗💗💞💞

  • @rb2782
    @rb2782 7 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ
    ሱሬ በአንተ ላይ ያለው የዝማሬ መንፈስ ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @tsegawfikre
    @tsegawfikre 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሁልጊዜ በጌታችን ፊት በእውነት እና በመንፈስ ስለምታመልክ እና ሰለ ምታስመልክ በእውነትም የጌታ ክብር ይገለጣል.............ዘመንክ ይባረክ........

  • @jerrydemissie1019
    @jerrydemissie1019 7 หลายเดือนก่อน +11

    የሚገርም ግዜ ነብር ሱራ ና ጆሲ ተባረኩ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏🏻👏🏻በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💎💎💎💎💎🎻🎻🎻🎻🎻🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎹🎹🎹🎹🎹🎹🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁

  • @marie-thereseyobo5559
    @marie-thereseyobo5559 6 หลายเดือนก่อน +15

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ዘመንህ በእጥፍ የለመለመ የተባረከ ይሁን ብዬ እባርክሀለሁ።

    • @Aster-c4n
      @Aster-c4n 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetnayetd3755
    @yetnayetd3755 7 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን ምን አይነት መንፈስ ነው ሱራፌር ስወደው ♥♥♥♥

  • @mesgaanaeliyas7985
    @mesgaanaeliyas7985 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሱሬ አይወሰድብህ ለጌታ ቅን ልብ እንዳለህ ገና ከጅምሩ ታስታውቅ ነበር በብዙ ተባረክ

  • @batibati-dp8br
    @batibati-dp8br 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ጌታ በሰማያዊው ፀጋ በምድራዊውም በረከቱ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @AdanchLagiso-u4i
    @AdanchLagiso-u4i 24 วันที่ผ่านมา +1

    God is good all the time haleluy thanks Jesus Christ ❤❤❤

  • @amiko542
    @amiko542 7 หลายเดือนก่อน +10

    Thank u Jesus ❤❤❤❤❤

  • @muluworku
    @muluworku 4 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ልን ብዙዎችን ይሚባርክ መዚሙር ❤❤❤❤

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s 2 หลายเดือนก่อน +3

    Desssssssss stiluuuuu,,,,,,waaaaaaw praise God ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

    • @PlmnoPnko
      @PlmnoPnko 2 หลายเดือนก่อน

      amen❤❤❤❤❤❤

  • @MaroneMula
    @MaroneMula 7 หลายเดือนก่อน +31

    ዉይይይ ሱራ ጌታ ብርክ ያርግህ የእዉት በጣም በህልውናዉ ዉስጥ ሆነህ ነው የምታመልከው ተባረክ❤❤❤❤

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 6 หลายเดือนก่อน +3

    Blessed Josy . Mezmer yibizalih kezihim Belay

  • @MamushOwarafela
    @MamushOwarafela 5 หลายเดือนก่อน +4

    Ameni Ameni

  • @AbinetWolde-u2g
    @AbinetWolde-u2g 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዘልህ ተባራክ

  • @SamuelMishamo-p4p
    @SamuelMishamo-p4p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።Specially sura በጣም ነው ልቤን የምትነካው ድረሽህ ይባረክ❤❤❤

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amazing n wonderful songs for our GOD JESUS Christ!!!

  • @kukid9299
    @kukid9299 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚያብሄር ይባርክህ ድንቅ አምልኮ 🙏🏽

  • @efratashuka5651
    @efratashuka5651 6 หลายเดือนก่อน +7

    Hallelujah ye egzhabher sim yetebareke yihun betam des yem amilko new tebarekulgn ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamenetadesse014
    @tamenetadesse014 7 หลายเดือนก่อน +13

    ተባርከንበታል
    ዲንቅ የእግ /ር መንፈስ በዚህ መዝሙር አልፎ ነክቶኛል

  • @AdemaysDenka
    @AdemaysDenka 7 หลายเดือนก่อน +6

    ዋውእግዝአብሔርይባርክህ ክብሩእ/ግ/ይውሠድበመንፈስየተዘመረመዝሙር የመድረክ ሣይሆን የጓዳነውእንወድሀለን

  • @JudyHusen
    @JudyHusen 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጌታ ተባረኩበት ተባረኩ ደስ የሚል አምልኮ ጌታሆይ አመሰግናሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @MlatMokonen-tu1mn
    @MlatMokonen-tu1mn 7 หลายเดือนก่อน +5

    This is power full ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ከቤቱ አትታጡት በርቱ ጌታ ያግዛችሁ

  • @Helan-gu3ep
    @Helan-gu3ep 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን ክብር ሁሉ ለክርስቶስ ይሁን 🥹🥹🥹🥹🥹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤እንደኔ ይሄን አምልኮ ይውድደው አለ አልቻልኩም wisxe tenktoal🥹🥹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @MathewosBekele-e4j
    @MathewosBekele-e4j 3 หลายเดือนก่อน +3

    May the Lord Jesus Christ bless you!!

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 2 วันที่ผ่านมา

    Amennnnn ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ገነትለቆው
    @ገነትለቆው 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃል ልያ

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 7 หลายเดือนก่อน +5

    What a great worship 🙌 ❤ 🙏 👏 we love u so our brother's and sister's in christ ❤

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen 🙏 elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel yabate berukan leberket hunulege lemlemu dinke yemelakit zema nw enante setotawochachen nachehu lemlemu elfe amet eyeazemachehu nuruyleg betam tamralachehu geta eko nw ♥️ 🙏 🙌

  • @Alemu-io9gu
    @Alemu-io9gu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስመላኪዎች ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ ፤ ፀጋዉንም ይጨምርላችሁ፣ በጣም የሚያፅናና አምልኮ ነዉ።

  • @MesiSiste
    @MesiSiste วันที่ผ่านมา

    ተባረክልኝ ሱራዬ

  • @Msekeremyoutube
    @Msekeremyoutube 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ለይሁዳ አንበሳ ክብር ይሁንለት ሱሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaithabtagbreal
    @senaithabtagbreal 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ይሁንልህ ጊታ ብቻህን ከበር ብቻህን ንገሠ

  • @YonathanSolomon
    @YonathanSolomon 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wow what a graceful worship,glory to God ❤❤❤❤

  • @IzakeAle
    @IzakeAle 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ፀጋ ነው ❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 7 หลายเดือนก่อน +4

    Contagious spirit! May God bless you brother Surafel.

  • @buruk5614
    @buruk5614 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BogalechBiyalew
    @BogalechBiyalew 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ufffffffffffff Ammmmmmmmmen Eysusiye❤❤❤❤❤

  • @MuleYohannes-jl3ho
    @MuleYohannes-jl3ho 7 หลายเดือนก่อน +4

    Amennnn

  • @getugetnet2575
    @getugetnet2575 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ጌታ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ሱሬ

  • @KonjuMolito
    @KonjuMolito 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይይይይይ አሜሜሜንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @Zaida-b6g
    @Zaida-b6g 2 หลายเดือนก่อน +2

    yes❤❤❤❤

  • @saygapmateow
    @saygapmateow 7 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
    ፈጣሪ ይባክ ዘመኒ በደሙ ይሸፊን

  • @selamumarkos
    @selamumarkos 7 หลายเดือนก่อน +8

    ምን አይነት መንፈስ ነው የለው እግዚአብሔር ጸጋውን የብዙዎች

  • @GodisGood-q9s
    @GodisGood-q9s 7 หลายเดือนก่อน +5

    Amen Amen❤❤❤

  • @BruktawitMesay
    @BruktawitMesay 6 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ 😊. ይላል

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 6 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
    ❤❤❤ዘመንህ❤ሁሉ❤❤በቤቱ❤ይለቅ በሰሙ ሰልጣን❤❤

  • @ReduFikrte
    @ReduFikrte 4 หลายเดือนก่อน +5

    The worship is a very good ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 and I love you so much 😮😮😮😮😮😅😅😊😊😊😊😊❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YosefEliyas
    @YosefEliyas 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarikachu kiru👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @zufanabebe3935
    @zufanabebe3935 6 หลายเดือนก่อน +3

    የጌታ ኢየሱስ ወለታ አለብኝ❤❤❤❤

  • @gileadpolytech5661
    @gileadpolytech5661 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow❤❤❤🎉🎉

  • @user-kali910
    @user-kali910 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ አብዝቶ ይባሪክ ሱሬ በጣም ውስጥን ሚያድስ መዝሙር ነው🙏🙏🙏

  • @Mewded-x3q
    @Mewded-x3q 5 หลายเดือนก่อน +4

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎤

    • @Mewded-x3q
      @Mewded-x3q 5 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @yoni-tad937
    @yoni-tad937 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነዉ እልልልልል

  • @SamuelKorbu
    @SamuelKorbu หลายเดือนก่อน +1

    Amen 😢❤

  • @TarekegnDiga
    @TarekegnDiga หลายเดือนก่อน +2

    Silarekew tamr ❤❤❤❤❤silashegagerkew tamr❤❤❤Ameènnnnnn❤❤❤❤❤

  • @EtagegnDesta-p8o
    @EtagegnDesta-p8o หลายเดือนก่อน +2

    Wawwwoo geta yibarikachu

  • @Abi-w7i
    @Abi-w7i 6 หลายเดือนก่อน +3

    What a Amazing worship❤❤❤❤❤❤

  • @BTMT-ef8yf
    @BTMT-ef8yf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ድንቅ መዝሙር

  • @haregbt
    @haregbt 4 หลายเดือนก่อน +2

    This Is Vary Good I LoveYou Worship

  • @tsegatamiru
    @tsegatamiru 3 หลายเดือนก่อน +2

    tebarek sure

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 24 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ አምላኬ 😭😭😭😭እየሱስ ክብር ክብር ላንተ ይሁን 🎉🎉🎉

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem 2 หลายเดือนก่อน +3

    elelelelelelelele

  • @BereketEshetu-it1mb
    @BereketEshetu-it1mb 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሞዝቀኞች እራሶ የቴባረኩ ናቼዉ😊

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏 elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel yabate berukan leberket hunulege lemlemu ewdaachalhul enante setotawochachen nachehu elfe amet belemelame nurelene 🙏 ♥️

  • @Burte-ly3lm
    @Burte-ly3lm 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዲ ፀጋውን ያብዛልሂ

  • @MeskeremZeleke-n8y
    @MeskeremZeleke-n8y 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ድንቅ

  • @SaronKedir
    @SaronKedir 6 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜአችሁ እያመለካችሁ ይለቅ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርጋችሁ ❤❤

  • @ZimkthaMakuhnga
    @ZimkthaMakuhnga 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Eshe God is hope you

  • @johanan_3603
    @johanan_3603 7 หลายเดือนก่อน +2

    AMEN, it doesn't fell like 53 min, may God bless u sure

  • @TibletsMekonen
    @TibletsMekonen 5 หลายเดือนก่อน +6

    Nebsin yemiyareseris Amilko tebareku

  • @HnaHna-r8i
    @HnaHna-r8i 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnte new amne amne tekekle

  • @Aster-c4n
    @Aster-c4n 4 หลายเดือนก่อน +3

    Siyansi.newu.getaye

  • @hailemichaelFeysa
    @hailemichaelFeysa 6 หลายเดือนก่อน +1

    lbarkew getayen lbarkew😱😱😱😱

  • @tiruworkalemu4449
    @tiruworkalemu4449 6 หลายเดือนก่อน +1

    እወንነት ነው ይገባወል

  • @Kal-eleora025
    @Kal-eleora025 2 หลายเดือนก่อน +1

    Suraye geta kezih belay yichmrileh tebarek

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እልልልልልልልልልልል ጌታ ይባርክህ

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እስይይይይ እልልልልልልል አሜን ኢየሱስዬ❤❤❤❤😊😊😊

  • @FantayeOlani
    @FantayeOlani หลายเดือนก่อน +1

    ❤ መንፈስን የሚያርስ አምልኮ ተባረኩ