ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናለን በጣም አዳዲስ መረጃወችን ተልተሎ ብትለቅልን💓💓🙏🙏🙏
ሰላም ወንድምየምትለቃቸው መረጃዎች በጣም አስተማሪ ናቸው።ብዙ እውቀት አግኝቸበታለሁ። ለዚህም ታላቅ ምስጋና አለኝ። ያስቸገረኝ ጉዳይ የራውተር ዩዘር ኔም እና ፓስወርድ እንዴት መቀየር ይቻላል? የራውተሬን ፓስወርድ መቀየር ፈልጌ ማስተካከል አልቻልኩም እገዛህን ፈለጌ ነው። አመሠግናለሁ።።
Betam arif new ImI kelelew sim card ayeseram endi yehon negr belgne
ከስልኬ ዋይፍ ወደኮምፒወተር እንዴት ልገልብጠው
ማሜ ወንድሜ እባክህ አንድ ጥያቄ ተባበረኝ እኔ የኮምፒዩተር እውቀቱ የለኝ በ programming language የሚሰራ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እና ፈቃደኛ ሆነክ ከተባበርከኝ ቁጥርህን ላክልኝ ቴሌግራም ላይ ልፃፍልህ 🙏🙏🙏🙏
ከ telgram የጠፋ chat መለሰን ማግኘት የቻላል ?
ማሜ ሰልኬ *999# ብየ ሰጠይቅ MMI connactio faled እያለ አሰቸግርኝ። ሜጋባይት ለመግዛት
ከፈለጋችሁ ማለት ሳይሆን የትኛዉ ነዉ ጠቃሚዉ አትናገርምዴ ደሞ ክላሲካሉ ለምን አስፈለገ😏
እናመሰግናለን በጣም አዳዲስ መረጃወችን ተልተሎ ብትለቅልን💓💓🙏🙏🙏
ሰላም ወንድም
የምትለቃቸው መረጃዎች በጣም አስተማሪ ናቸው።ብዙ እውቀት አግኝቸበታለሁ። ለዚህም ታላቅ ምስጋና አለኝ። ያስቸገረኝ ጉዳይ የራውተር ዩዘር ኔም እና ፓስወርድ እንዴት መቀየር ይቻላል? የራውተሬን ፓስወርድ መቀየር ፈልጌ ማስተካከል አልቻልኩም እገዛህን ፈለጌ ነው። አመሠግናለሁ።።