ስኬትና ታማኝነት | “… እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን፤ የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።” | ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- • Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Preaching
• PREACHER: Muhaze Tibebat Deacon Daniel Kibret
• TITLE: Success and Faithfulness: “Do not be afraid of what you are about to suffer… Be faithful, even to the point of death, and I will give you life as your victor's crown.” Rev. 2:10
• PLACE: Mekane Rama St. Gabriel’s Ethiopian Orthodox Tewahedo Church; Annandale, VA
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከት
• ሰባኪ፦ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
• ርዕስ፦ ስኬት እና ታማኝነት፤ “ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ… እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።” ራዕ ፪፥፲
• ቦታው፦ መካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፤ አናንዴል ከተማ፣ ቨርጂንያ ግዛት
Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ goo.gl/DJTQOX
----------------------------------------------------------------
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ)
እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.
SUBSCRIBE to our Channel (የቻነላችን አባል ይሁኑ)→ goo.gl/DJTQOX
EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel bj 0/
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ፀጋውን ያብዛለዎት እግዚአብሔር አንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜ!!!!!!!!!!
ለመምህራችን ቃል ሂዎት ያሰማልን በአውንት ደንቅ ተምህርት ነው. ላስተማርን ለመከርን ለአግዚአብሔር መሥጋና ይአግብን አሜን አሜን...
የኖህ መርከብ እሁንም አለች ልንሳፈርባት እየጠበቀችን ነች፣ ይችም መድሃኒተአለም ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ኦርቶዶክስ ተዋህዶቤተክርስትያን ነች፣ብዝዎቻችን ከቅጥር ግቢ ውጭ ሁነን የምንታዘብ ነን ግዜው ሳይደርስ በሩ ሳይዘጋ ወደ ውስጥ እንግባ...
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን.አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን አሜን!
አሜን
አሜን
አሜን
ላባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መግሰማያትን ያዉርስልን አሜንንንንንንን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Qale hiwet yasemalin zmare melaekitin yasemalin Amen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን(3)!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
kale hewot yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይተብቅልን
በጠባቡ በር የሚያልፍ ስኬትን ያያሉ በዚህ አለም ግን ከኛ የሚጠበቅ በእምነታችን መፅናትና መታመን ብቻ ነው ውጤቱ የሚሰጠው አሁን ሳይሆን በሓላ ነው።
Memher Daniel kebert kalhiwot yasemalen, bante lay adero yasetemaren*** kidus egezabher yemesgen *** !!!
*** ÷EGEZABHER SEW ALEW**
endante ayenetun sew yebezalen. Yesemanewn lemtegeber yabeken (yeredan) yeheyewt zemenhen yebarkeleh.!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!
Amen Amen
Amennnnnn
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተሰፋ መግስተ ሰማያትን ያውርሰልን
Bunet mehirachin kali hiwit
yassmmaaln.
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ... ግን ስታማትብ በስርሀቱ ቢሆን መልካም ነው
Monastic life should be based on simplicity,humility, & submissiveness,to practically practice these 3 important guidances you should live in monastery, you should basically own nothing.
You should basically distance yourself from the worldly things,monks who live in the cities are in a great challenge to live like those who live in the monastery,they should practice living in the world without living like the world, hard to commit,.....
kkkkkkkkkkEgzioooooooooooooooooooooo