ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን ለወንድማቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ 💒💒💒
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቡዬ ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ተወዳጆች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ የብዙ መናፍቃን ጥያቄ ነው በዚህ ዕርስ ላይ ቀጥሉበት በጣም ግራ ይጋባሉ እና ድንቅ መልስ ነው በርቱ ተወዳጆች
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ 🙏🙏🙏🥰
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አቡ ወንድሜ 💞💞💞💞
ቃለ-ሕይወትን ያሠማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወትን ያሰማልን
ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቴቄል ማለት ምን ማለት ነው
ግንኮ 2ኛ ቆሮንጦስ 11፡2 ላይ ለክርስቶስ ላቀርብ ላንድ ወንድ ዐጭቻችኋለሁ ይላል ይህ ምን ማለት ነው
ምንድን ነው ነገሩ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከመውለድዋ በፊት በኃለም ድንግል ነበረች😮😮
ወንድማችን ???
Andi tiyake bicha melisilign andit set Le Andi wondi tachechi bil min malet new bilek new mitasibew?
ምንም ብለን አናስብም ሲጀመር ኢ/ያና ዕብሪውን ለዪ ባህላችን እወቅ በዕብራዊ ልማድ ዘመዳማቾች አይገቡም ዘሌዊ 18:6 ማንም የዘመዱን አፍረተ ስጋ አይግለጥ ይላል የድንግል ማርያምና የዮሴፍ ዝምድና ከአብርሃም ዘንድ የመጣ ነው ማቴ 1 የጌታ የትውልድ ሃረግ ከአብርሃም እስከ ዮሴፍ ደርሶ 42ኛው ጌታ ኢየሱስ ነው እንዴት ሊሆን ይችላል? ጌታ ከዮሴፍ በስጋ አልተገኘም እንዴት የአብርሃምን ዘር ይዟል(ዕብ 2:14-6፤ሮሜ 1:3-4፤1ኛ ዮሐ 4:2፤2ኛ ዮሐ 1:7፤፤ራዕ 22:16)ከተናገረ እንዴት በስጋ ከዳዊት ያለዮሴፍ መጣ? ስትል ማርያም ከአብርሃም በስጋ ስለመጣች ጌታም የአብርሃም ዘር የዳዊት የዘገቡ ፍሬ ሮሜ 9:5 እርሱ ክርስቶስ በአባቶች በስጋ መጣ እንዲል በድንግል ማርያም የመጣው የዘር ግን ክርስቶስ ላይ ስለደረሰ ድንግል ማርያምም የዳዊት ዘር ናት ማለት ነው አላዛ እንዴት ጌታ የአብርሃምን ዘር ይይዛል በዮሴፍ በኩል እንዳንል በሰላም ጋ አላስገኘው በሌላ መንገድም ወደዘር ግንዱ አይገባም ከአዳም በሴት ከኖህ በሴም ከአብርሃም በይስሐቅ ከያዕቆብ በይሁዳና በሌዊ👉ከይሁዳ በእሴይ በዳዊት በሰሎሞን በሕዝቅያስ አርጎ የማርያም አባት ኢያቄም ጋ ከሌዊ ደሞ በአሮን አልዓዛር ፊንሐስ ቲክታና ጥሪቃ አርጎ የማርያም እናት ሐና ጋ ይደርሳል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተዘረዘረው በአይሁድ የዘር ግንድ የሚቆጠረው በወንዱ በኩል ስለሆነ በማርያም የቅርብ ዘመድ ዮሴፍ ተቆጠረ ስለዚህ ሁለቱም ዘመዶች ስለሆነ በአይሁድ ህግ ዘመዳማቾች ስለማይጋቡ ማርያም ለዘላለሙ ድንግል ናት ይህን አባቶችህ ሉተርና ካልቪንም ይቀበሉታል የዚህን ክፉ ሃሳብ የጀመረው ሄልቪደስን ካልቪን ማርያም በስጋ ሌሎች ልጆች አሏት በማለቱ በጣም የድንቁርና ዓለም ውስጥ ገባ ይላል ሉተርም የጌታ እናት ለቀልዮጳ ሚሰት እህት በመሆኗ የአክስት ልጆቹ እነዮሳ ታነረሹ ያዕቆብ ይሁዳ ስምዖንም የጌታ ወንድሞች እንደተባሉ አምናለሁ ይላል (Luther's works cha 45:212-213)
ማርያም ለዮሴፍ የታጨችው በሌላ መልኩ ከሆነ ሌላ የሚባለው መታጨትን ቁጭ አድርግ ዮሴፍም ሽማግሌ አይደለም!!! እስራኤል ዘርም ዜግነትም በሴት ይቆጠራል ማርያምም ከዳዊት ዘር ነው ።ሌላው ፀንሳ ብትገኝ ሳይሆን ስታመነዝር ብትገኝ በሚል ይስተካከል !ሲቀጥል ዮሴፍ ከወሰዳት በዋላ ነው የወለደችው ።
ዮሴፍ ማርያምን እንዲጠብቃት ነው የታጨውእሱማ ዮሴፍ ከወሰዳት በኋላ ነው የወለደችው ምክንያቱም ሰዎች አይተው በድንጋይ እንዳይገድሏት እግዚአብሄር ለቅድስት ድንግል ማርያም እንዲጠብቃት ዮሴፍን ላከ
ማመንዘር ምን ማለት እንደሆነ አለተረዳሽምን “ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም ድንግልናዋ ባይገኝ፥” - ዘዳግም 22፥20 ይሄ ምን ማለት ነው?ከታች ይህን አመንዝራለችና ይላል አንብቢ መጀመሪያ ሌላው በአይሁድ ህግ በሴት ይቆጠራ ያልሽ ማስረጃ አምጪ😴ዮሴፍ ሽማግሌ አይደለም🤨 እረ አለማወቅሽ ግን ወይሰ ጥላቻ🤨 መታጨት ሌላ ትርጉም የለውም really “በእግዚአብሔር ቅንዓት እቀናላችኋለሁና፥ እንደ ንጽሕት ድንግል እናንተን ለክርስቶስ ላቀርብ ለአንድ ወንድ አጭቻችኋለሁና፤” - 2ኛ ቆሮ 11፥2 እና እኛ ለጌታ ስንታጭ እንዴት ነው🧐
Yih neger Le mariyam sihon bicha new woys lelela sewum yeteleyaye tirgum ale yigermahal menafikin eyeleyen new
ለማኝ እብድ ቀውስ ውሻ
አሜን አሜን አሜን ለወንድማቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ 💒💒💒
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቡዬ ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ተወዳጆች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ የብዙ መናፍቃን ጥያቄ ነው በዚህ ዕርስ ላይ ቀጥሉበት በጣም ግራ ይጋባሉ እና ድንቅ መልስ ነው በርቱ ተወዳጆች
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ 🙏🙏🙏🥰
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አቡ ወንድሜ 💞💞💞💞
ቃለ-ሕይወትን ያሠማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለህይወትን ያሰማልን
ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቴቄል ማለት ምን ማለት ነው
ግንኮ 2ኛ ቆሮንጦስ 11፡2 ላይ ለክርስቶስ ላቀርብ ላንድ ወንድ ዐጭቻችኋለሁ ይላል ይህ ምን ማለት ነው
ምንድን ነው ነገሩ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከመውለድዋ በፊት በኃለም ድንግል ነበረች😮😮
ወንድማችን ???
Andi tiyake bicha melisilign andit set Le Andi wondi tachechi bil min malet new bilek new mitasibew?
ምንም ብለን አናስብም ሲጀመር ኢ/ያና ዕብሪውን ለዪ ባህላችን እወቅ በዕብራዊ ልማድ ዘመዳማቾች አይገቡም ዘሌዊ 18:6 ማንም የዘመዱን አፍረተ ስጋ አይግለጥ ይላል የድንግል ማርያምና የዮሴፍ ዝምድና ከአብርሃም ዘንድ የመጣ ነው ማቴ 1 የጌታ የትውልድ ሃረግ ከአብርሃም እስከ ዮሴፍ ደርሶ 42ኛው ጌታ ኢየሱስ ነው እንዴት ሊሆን ይችላል? ጌታ ከዮሴፍ በስጋ አልተገኘም እንዴት የአብርሃምን ዘር ይዟል(ዕብ 2:14-6፤ሮሜ 1:3-4፤1ኛ ዮሐ 4:2፤2ኛ ዮሐ 1:7፤፤ራዕ 22:16)ከተናገረ እንዴት በስጋ ከዳዊት ያለዮሴፍ መጣ? ስትል ማርያም ከአብርሃም በስጋ ስለመጣች ጌታም የአብርሃም ዘር የዳዊት የዘገቡ ፍሬ ሮሜ 9:5 እርሱ ክርስቶስ በአባቶች በስጋ መጣ እንዲል በድንግል ማርያም የመጣው የዘር ግን ክርስቶስ ላይ ስለደረሰ ድንግል ማርያምም የዳዊት ዘር ናት ማለት ነው አላዛ እንዴት ጌታ የአብርሃምን ዘር ይይዛል በዮሴፍ በኩል እንዳንል በሰላም ጋ አላስገኘው በሌላ መንገድም ወደዘር ግንዱ አይገባም ከአዳም በሴት ከኖህ በሴም ከአብርሃም በይስሐቅ ከያዕቆብ በይሁዳና በሌዊ👉ከይሁዳ በእሴይ በዳዊት በሰሎሞን በሕዝቅያስ አርጎ የማርያም አባት ኢያቄም ጋ ከሌዊ ደሞ በአሮን አልዓዛር ፊንሐስ ቲክታና ጥሪቃ አርጎ የማርያም እናት ሐና ጋ ይደርሳል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተዘረዘረው በአይሁድ የዘር ግንድ የሚቆጠረው በወንዱ በኩል ስለሆነ በማርያም የቅርብ ዘመድ ዮሴፍ ተቆጠረ ስለዚህ ሁለቱም ዘመዶች ስለሆነ በአይሁድ ህግ ዘመዳማቾች ስለማይጋቡ ማርያም ለዘላለሙ ድንግል ናት ይህን አባቶችህ ሉተርና ካልቪንም ይቀበሉታል የዚህን ክፉ ሃሳብ የጀመረው ሄልቪደስን ካልቪን ማርያም በስጋ ሌሎች ልጆች አሏት በማለቱ በጣም የድንቁርና ዓለም ውስጥ ገባ ይላል ሉተርም የጌታ እናት ለቀልዮጳ ሚሰት እህት በመሆኗ የአክስት ልጆቹ እነዮሳ ታነረሹ ያዕቆብ ይሁዳ ስምዖንም የጌታ ወንድሞች እንደተባሉ አምናለሁ ይላል (Luther's works cha 45:212-213)
ማርያም ለዮሴፍ የታጨችው በሌላ መልኩ ከሆነ ሌላ የሚባለው መታጨትን ቁጭ አድርግ ዮሴፍም ሽማግሌ አይደለም!!! እስራኤል ዘርም ዜግነትም በሴት ይቆጠራል ማርያምም ከዳዊት ዘር ነው ።
ሌላው ፀንሳ ብትገኝ ሳይሆን ስታመነዝር ብትገኝ በሚል ይስተካከል !ሲቀጥል ዮሴፍ ከወሰዳት በዋላ ነው የወለደችው ።
ዮሴፍ ማርያምን እንዲጠብቃት ነው የታጨው
እሱማ ዮሴፍ ከወሰዳት በኋላ ነው የወለደችው ምክንያቱም ሰዎች አይተው በድንጋይ እንዳይገድሏት እግዚአብሄር ለቅድስት ድንግል ማርያም እንዲጠብቃት ዮሴፍን ላከ
ማመንዘር ምን ማለት እንደሆነ አለተረዳሽምን “ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም ድንግልናዋ ባይገኝ፥” - ዘዳግም 22፥20 ይሄ ምን ማለት ነው?ከታች ይህን አመንዝራለችና ይላል አንብቢ መጀመሪያ ሌላው በአይሁድ ህግ በሴት ይቆጠራ ያልሽ ማስረጃ አምጪ😴ዮሴፍ ሽማግሌ አይደለም🤨 እረ አለማወቅሽ ግን ወይሰ ጥላቻ🤨 መታጨት ሌላ ትርጉም የለውም really “በእግዚአብሔር ቅንዓት እቀናላችኋለሁና፥ እንደ ንጽሕት ድንግል እናንተን ለክርስቶስ ላቀርብ ለአንድ ወንድ አጭቻችኋለሁና፤”
- 2ኛ ቆሮ 11፥2 እና እኛ ለጌታ ስንታጭ እንዴት ነው🧐