#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 10 วันที่ผ่านมา +9

    ማሻላ በርቱልን እህቶች በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም የእህቶቻችን በአለባበሳቹ ተውባችሁ እንዲህ ስትሰሩ ማየት ምንኛ ያስደስታል

  • @nuritahmed3785
    @nuritahmed3785 10 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ ስታምሩ እንኳን የእኛ ሆናችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @ibrahimAbdella-mw5il
      @ibrahimAbdella-mw5il 10 วันที่ผ่านมา +2

      ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ

  • @Emantube19
    @Emantube19 9 วันที่ผ่านมา +2

    መሸለህ ኢጀበንም ቲለብሰለች ቲምህርታንም ቲመረለች

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 9 วันที่ผ่านมา +4

    እስራኢልን አላህ ጥርግ ያርጋቸው ሸይጧኖች

  • @MohammadYimer
    @MohammadYimer 9 วันที่ผ่านมา +1

    Mashaallah ለዬ የሆነ አቀራርብ

  • @Seadaseid-t8h
    @Seadaseid-t8h 9 วันที่ผ่านมา

    Masha allah

  • @AlimuzAdamnur
    @AlimuzAdamnur 9 วันที่ผ่านมา +1

    Mashaallahee❤❤❤❤❤

  • @sulthansultan5966
    @sulthansultan5966 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ በርቱ እራሣችንን አሥከብሮ የምንችለው እኛውነን

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኢንሻ አላህ ገና ከፍ እንላለን ትምርቱዋንም ትማራለች ሂጃብዋንም ኒቃብዋንም ትለብሳለች እናንተ በነካቹን ቁጥር የእናንተ ክርስቲያን ወገኖቻችን ወደ እኛ ይመጣሉ በደንብ ንኩን እኛ እናሰልማለን

  • @seidendris1690
    @seidendris1690 9 วันที่ผ่านมา

    Great!

  • @Bshjs-p9y
    @Bshjs-p9y 10 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ሰላም ያርገን

  • @arabia1239
    @arabia1239 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሡብሀንአላሕ ያርብ ስለላሁአለይወሰለም

  • @DhhBdbd
    @DhhBdbd 9 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በርቱልን❤

  • @faiza-g7w
    @faiza-g7w 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @muhammadaman7741
    @muhammadaman7741 9 วันที่ผ่านมา

    መሽ እልህ እና ዳመጻልን

  • @ABDEPAHABESH
    @ABDEPAHABESH 9 วันที่ผ่านมา

    ያረቢ አማን

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 9 วันที่ผ่านมา +1

    Masha Allah des yemil zena new alhamdulillah bertu betam bezto nebr አንዴ ኒቃብ አንዴ ጁልባብ አሁን ደግሞ ጀለቢያ እና ጥምጣም መልበስ ጀመሩ

  • @SamGaaa-t6s
    @SamGaaa-t6s 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Muna-l1w
    @Muna-l1w 9 วันที่ผ่านมา +1

    I love you my dean

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 10 วันที่ผ่านมา +1

    አስለም ሰለም

  • @EliyasdebisaGurara
    @EliyasdebisaGurara 9 วันที่ผ่านมา

    በተግባር አሳዩን

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @chalayusuf3702
    @chalayusuf3702 10 วันที่ผ่านมา

  • @ahmadinebrahim6710
    @ahmadinebrahim6710 10 วันที่ผ่านมา +1

    አህለን

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 9 วันที่ผ่านมา

    ሙስሊሙን ማሀይምና ተጨቆኝ ለማድረግ የማይጥሩት የለም አላህ ኸይሩን ይሻልን

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 9 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ ቻናል የማን ነው ? ነጃሺ የሚባል ቲቪ አለ እንደ??

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 9 วันที่ผ่านมา

      ቢላል ቲቪ ስሙ ተቀይሮ መሰለኝ ስርች ሳደርግ የለም ቢላል ወደዚህ ነው የሚያመጣኝ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 9 วันที่ผ่านมา

      እኔም ዘሬ ገና ነጃሺ የምል ቸናል የመጣልኝ ግን ደስ አለኝ የኛ ስለሆና

  • @AbeduAbedu-lt8gi
    @AbeduAbedu-lt8gi 10 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እንኳን ጀመረ

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 9 วันที่ผ่านมา

    የመግቢያ ድምፅ ለምን የለም

  • @alha2939
    @alha2939 9 วันที่ผ่านมา

    አሰላማሌኩሚአህቶቺማሻአላህየእጃብአለባበሳቹበሪቱአለህይጨምሪላቹማሻአላህ

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 3 วันที่ผ่านมา

    የመንግስት ተላላኪ ተቋም!! ጴንጤ በአደባባይ እሰብካለው ብሎ ጀመረው ዋሀብያ ተከትሎ መጣ እንሆ ዛሬ ማንም በእስልምና ስም እንደፈቀደ ሊፈነጭበት ችሏል!

  • @CebrownKing
    @CebrownKing 9 วันที่ผ่านมา

    Ilabsalni bitimat batimr damo timrtii

  • @CebrownKing
    @CebrownKing 9 วันที่ผ่านมา

    Eyopya yal musilmi ulchini inilbasi

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 10 วันที่ผ่านมา +1

    Ba haymanot asabo geregr mafetar tagabe ayedalam

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 9 วันที่ผ่านมา

    እስላም፡ለሴራ፡የማይበረከክ፡ሀይማኖት፡ነው።ፂም፡ባስረዘመ፡ሱሪ፡ባሳጠረ፡በእስላማዊ፡አለባበስ፡ከላይ፡ባሸበረቀ፡ውሸታም፡አስመሳይ፡እስላምን፡የምትለኩ፡የትኛውም፡ወገኖች፡ታቀቡ፡በማታውቁት፡ወይም፡ባልደረሳችሁበት፡እውነት፡ፊትና፡አትቀስቅሱ፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ሠላም፡ነው።ሠላም፡ለአገራችን፡ኢትዮጵያ፡ሠላም፡ለዓለማችን።አሚን።

  • @AyibJimal
    @AyibJimal 9 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah

  • @AyibJimal
    @AyibJimal 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤