ETHIOPIA ወይ አላገባሁ እድሜዪ ሄደ ለምትሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 464

  • @ለእውነትእንኑርውሸትእናስ
    @ለእውነትእንኑርውሸትእናስ 5 ปีที่แล้ว +96

    አሁን እኔ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ አረብ ሀገር ያላችሁ ሴቶች ምን እንደምያዋጣ አይቼ ወሏሂ በዝርዝር እነግራችኋለው ከአረብ ሀገር ባርነት አሏህ እንዲያወጣችሁ ዱዓ አድርጉ!ቻናሌ ሰብስክራይፕ አድርጉት! ስደት በእኛ ይብቃ።

    • @FoziUrbanAgriculture
      @FoziUrbanAgriculture 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሳካልሽ

    • @zeynepzeynep3188
      @zeynepzeynep3188 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሣካልሽ ውድ

    • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
      @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ከስድስት ወር በፊት ሂጀ ነበር በጣም በአሪፉ ይኖራል አገራችን ትንሹ በረካ አለው ሳይበላ ይጠገባል

    • @ethioabyssinia265
      @ethioabyssinia265 5 ปีที่แล้ว

      ሱብስክራብ እንደራረግ

    • @zezeze4356
      @zezeze4356 5 ปีที่แล้ว

      Allah beselam yasigebash wed, betesb inhun gora beye wed

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
    @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว +8

    ሊያዬ በስደት ልናረጅ እኮ ነው ቤተሰብም ይናፍቁናል እኮ ችግር ችግር አታውሩ ፈጣሪ የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋው አያድርም። ስለ ምክርሽ እናመሠግናለን

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 ปีที่แล้ว +38

    ብር ሳይሆን እግዚአብሔር ነዉ የምያኖረን የትኛው ብር ነዉ አረባ ሃገር ሰርታን የምናጠራቅመው ትቀልጃለሽ እንደ

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
    @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 5 ปีที่แล้ว +35

    Aጭ ሊያ የዛሬው ወሬሽ ደስ አይልም ሁለየስለብር ስለችግር ታወሪያለሽ እንዴ በጣም ይደብራል ሰው ተስፋ ለማስቆረጥ ነው ?ለማናቸውም ንግግርሽ በያናድደኝም እኔ ከወሰኩ ወሰኩ ነው በሠው ወሬ አልራመድም ግን አንዳንድ እህቶቾን እውነት መስሏቸው ግራ እዳይጋቡ ነው ለማናቸውም መልካም መልካም ነገር ካፍሽ ይውጣ ችግር ችግር አትበይ ፈጣሪ የከፈተውን ጉሮሮ ሳይዘጋ አያድርም ለዚች 60ለማይዘል እድሜ ለአረብ ገረዱ ቱ 😠

  • @RS-zr1gi
    @RS-zr1gi 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝበይ እባክሽ ያስጠላል ምናምን አትበይ ወላሂ እህቶቸ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እኔ 4ወሬ ከመጣሁ ከኢትዮጵያ ግን ከስደት ወቶ እደገና ስደት ይከብዳልና ባንድ ፊቱ ጥቅልል ብሎ መገባት በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር ተቀይሯል ስለዚህ አብሽሩ ዉዶቸ ሀገር መግባት አያስፈራም

    • @heleema25kqw58
      @heleema25kqw58 5 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ እንደዚ ተሥፋ ሥጪን አቦ የሀሣብሽን ይሙላል ሀገር ላይ በጤና ያኑርሽ ለኛም በቃ ይበለን አቦ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 5 ปีที่แล้ว

      Yene kongo aregagashegh asechenkechenko

  • @እስልምናዬውድስጦታዬነው
    @እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 ปีที่แล้ว +19

    ምነው አንቺ ሀገራችን መመለስ ልትከለክይን ነው ወረኛ አንቺ ተስፋ ባትሰጪን ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ምክርሽ ለኛ አይመጥንም ለጠላትሽ ንገሪው ጉረኛ

    • @Fteifhfj
      @Fteifhfj 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሆ

  • @ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ
    @ሄርሜላሄኖክ-ኸ3ፀ 5 ปีที่แล้ว +12

    ሊያ ግን ምክርሽ ጥሩ ነበር ግን
    ቤት ግዙ መኪና ግዙ የምትይው
    ያሄ ሁላ ብር ስንት አመት ብንሰራ ነው
    ወይ ተስፍ መቁረጥ

  • @ጉራጌዋነኝወይኒስደተኛዋ
    @ጉራጌዋነኝወይኒስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +16

    ኮሜቶች ትክክል እኮ ነዉ ያለችን አንዴ ከወጣቹ በሀላ ተለወጡ ነዉ ያለቺዉ እንጂ ስጡኝ አላለች እረ ተረጋጉ በስማም ስድብ ይቆይ

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 5 ปีที่แล้ว +25

    ጋንጃ ወስደሽ ነውዴ ያወራሽን ሰው በገንዘብ ብዛት ሳይሆን በፈጣሪ ቸርነት ነው ሚኖረወቀ ኧረ ጥፊ ወሬ ያገሬ ልጆች እንዳሰሟት 200.000 በቂ ነው

    • @Fteifhfj
      @Fteifhfj 5 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ይስጥሽ እናት እዲ ብሎ ሚያበረታታ ነው ሚሻለው

    • @xyzabc3536
      @xyzabc3536 5 ปีที่แล้ว

      @@Fteifhfj 🙅🙅😱😷😷🙈🎅🙅🙅🙅🙅🙅

  • @hayiminegn2240
    @hayiminegn2240 5 ปีที่แล้ว +27

    ውልክፍ ሸፋፋ ሀገሬ ለመግባት ማንም አያግደኝ እገባለሁ የኢትዬ ህዝብ እደሚኖረው እኖራለሁ 😡😡😡😡😠😠😠😠

    • @zezeze4356
      @zezeze4356 5 ปีที่แล้ว

      Ewentishin nw wed Lemayemoola hiyewet techgerin eko. Awon sew indeminorw ininoralem behagerachin.

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว

      እምዬ ኢትዮጵያ ትክክል እህት እውነት ነው

    • @ማርታከሸገር
      @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው እሳ የሱዳን እቃ ፈልጋ ነ የመጣችው የአበሻ አልተስማማትም ለዛ ነው

    • @hayiminegn2240
      @hayiminegn2240 5 ปีที่แล้ว

      @@ማርታከሸገር
      ልክ ብለሻል
      ማማየ
      ብታቅ ኑሮ ማን እደ ሀገር

  • @Eየኮሜንትአፍቃሪ
    @Eየኮሜንትአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +33

    ወሬ አታብዢ አገር አትግብ ማለት ምን ማለት ነው ዥልጥ

  • @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ
    @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ 5 ปีที่แล้ว +16

    እህቶቸ አትሰሙአት 50000 ብር ራሱ ይበቃል እህቶቸ ያለዘር እንዳንቀር የራሶን ገብታ አትግቡ ምድነዉ ጉዳቱ ብዙ ነዉ በሞት ቤተሰባችን እናጣለን

    • @momanddadiloveyoumomanddad1328
      @momanddadiloveyoumomanddad1328 5 ปีที่แล้ว

      Wallhi lek nesh uuuuuuiffff tesfa yasqorital Abo nigigiriwa besaw hager Arjan iko sanagaba

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว +1

      ቃል ቃል ተክክልብለሻል አሁንስ አግብቸ የምወልድበት ቀን ናፍቆኛል

    • @hmhm2470
      @hmhm2470 5 ปีที่แล้ว

      0⃣@@momanddadiloveyoumomanddad1328 in pp Ybor

    • @RICH-xw9ei
      @RICH-xw9ei 2 ปีที่แล้ว

      Gebtesh mokerwe Liya tekekle nate.

  • @የኔአለምፀጋዬ
    @የኔአለምፀጋዬ 5 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ዘናጭ ይመቸሸ ግን ከባህር የዉጣች ደመት መሰልሸ

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉድ ቤትእና መኪና እገዛለሁ ብዬ እዚሁ ስደት ልቅር እዴ ለመመልኮስ እኳ አገሬ ልግባ እጂ ቤት 4.7 ሚሌወን ከዛ የሚኪና እረ ተይኝ እስቲ የስደት ብር ቤተሰብን ከመርዳት ዉጭ ለሌ ትርፍ የለዉም ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ሆነብኝ ስደት 😢😢

  • @tigistassefa4183
    @tigistassefa4183 5 ปีที่แล้ว

    Thankyou so much for your opinion!

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 5 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬስ ቁም ነገር አወራሽ ልክ ነሽ ከባድ ነው የኢትዮ ኑሮ ግን እግዝያብሄር ይመስገን በቸርነቱ ያኑራቸው ዘመዶቻችንን

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 5 ปีที่แล้ว +4

    ሊያ ዛሬ ደግሞ ከዶሮ አውሬ አምልጣ የዳነች ዶሮ መስለሻል ፀጉርሽ ምን ሁኖነው የተነጫጨው

  • @lolman5764
    @lolman5764 5 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ምንም አይከብደኝም ያለውበት ሀገር ወጪ ከራሲ ነው ሀገሪም ምንም አይቼግረኝም ንፁ አየር በቄ ነው ቻጋር አትጠርብን

    • @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
      @ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 5 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ማማ እኔም ሂጀ አይቸዋለሁ በአየሩ ብቻ ትጠግቢያለሽ በፍቅር እንዳቅምሽ ትኖርያለሽ

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 ปีที่แล้ว

      @@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ albabesehe ayamereme tedebeqe

  • @rehima4916
    @rehima4916 หลายเดือนก่อน

    ሊያ ይኸ ቪድወሽ ፊለፊት መጣልኝ እናትና ልጅ ነው ምትመስሉት አሁን ያለሽበትጋ ሲተያይ

  • @ወሽተቅናያረሱህእማናፍቆቴ
    @ወሽተቅናያረሱህእማናፍቆቴ 5 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው ጎበዝ ዛሬ እውነት ተናገርሽ አይዞሽ አግብተሽ ተቀመጭ የድሎት ኖሮ ባይኖርም ልጅ ትወልጃለሽ ከዛ ታረጃለሽ አለቀ

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 5 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ድህነት ብርቁዋ አይደለም አታካብጂ በፈጣሪ ቸርነት ይኖራል አንቺ እዛ ቁጭ ብለሽ አትግቡ ትያለሽ ቀሺም ቁስ አምላኪ ነሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +10

    ይቅርታ አድርጊልኝ እና ልብስ እንጂ እውቀት የለሽም።
    አንች ተደላቅቀሽ እየኖርሽ የሰውን ህይወት አታጨልሚ የኔ እህት እኔ ያወራሽውን አልጨረስኩትም ስራ ፈት አይደለሁም ይሄን ዝባዝንኬ ለመስማት ።
    እስኪ ንገሪኝ አንች ስንት ብር ይዘሽ ገባሽ?ለዛውም በየጊዜው ነው ምትመላለሽ ፋሽን ነው ምትለብሽ ከየት አመጣሽ ብሩን?
    ዝምምምም ብለሽ የልጆችን ሀይምሮ አትበጥብጭ ። ስንት ሰው ተስፋ የቆረጠ አለ ይበልጥ እንዲታመሙ
    አታድርጊ ።
    ስንት የዋህ አለ አንችን የሚሰማ ።
    በጣም ደስ የሚል ልጅ አለ በቀላሉ እንዴት መስራት እንደሚቻል የሚያስተምር እሱን ብትከታተይ በራስሽ ታፍሪአለሽ ።
    እናት አባቶች ልጆችን ያሳደጉ ሀገራቸው ኑረው ነው ።የአሁን ልጆች ነን ስደት ወዳጆች
    ውጭ ከሚኖሩት በበለጠ ጥሩ ኑሮ ሚኖሩት ሀገር ቤት ያሉ ናቸው። ዛሬ ታዋቂ ባለሀብት የሆኑት ሀገራቸው በትንሽ ተነስተው ሰርተው ያደጉ ናቸው።
    እኔ ያበሸቅሽኝ የአንችን ህይወት እንዴት እንደምትኖሪ ስላየሁ ነው ። መንጃ ፍቃድም እየሰለጠንሽ ነበር ። ጎበዝም ብለንሻል
    እኔምልሽ ፈራሽ እንዴ ቦታ እንዳይጠብሽ ሰው ሁሉ ሀገሩ ሲገባ?
    ማውራት ሳትጀምሪ በፊት ስለምን ላውራ ብለሽ አስበሽ ግቢ?

    • @እስልምናዬውድስጦታዬነው
      @እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 ปีที่แล้ว +1

      ምችት ይበልሽ አንዳንድ ሰው እንዲህ ነው ጨልሞ ያጨልማል

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 ปีที่แล้ว +2

      Mare esa Ethiopia tiru wude yzalche wuyim areb hager madami bate alsrachimi tiru habtami yza nw ynorechew enje aytenewali haden endsa fashen sanketeli endhu chersen nw ymtanew esa endelba ymyaznanate ale

  • @FoziUrbanAgriculture
    @FoziUrbanAgriculture 5 ปีที่แล้ว +3

    ኮተቶችየ ይህ ምክር ነው መዘባረቅ ክክክክክክ

  • @ሚሚእናቴንናፍቂ
    @ሚሚእናቴንናፍቂ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቱርክን ሠላም በይልኝ ሊቾዬ

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 2 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ ሊያዬ ስታምሪ

  • @alemalem3823
    @alemalem3823 5 ปีที่แล้ว

    አምሮብሻል ሊዩ

  • @mmj-z4w
    @mmj-z4w 5 ปีที่แล้ว +4

    ቆይ ግን ተሳዳቢወች ከስድብ እምታገኙት ጥቅም ምንድን ነው?
    ሀሳቡዋን የመቀበልም ያለመቀበልም የናተው መብት ነው ስዲቡን ምን አመጣው

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 5 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😂😂😃😃😃😃😃😃😃ውይ ሊቾ ጭር ያለ ዶሮ መሰልሸ 😂😂😂😃😃😃😃ምነው ማማዬ ነቆራዋ ቅር እያረሸ

  • @haymi5589
    @haymi5589 5 ปีที่แล้ว

    በሰደት ያላችሁ እህቶች አትስሟት መኪና ቤት እስራለሁ እገዛ ለን ብላችሁ እድሜያችሁን አትግፉ ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነው እሷ የምትበጠርቀው ዝም ብላ ነው ። የሷ መሞላቀቅ ባዶ ነው። ለሰው ልጂ ዋናው ፍቅር አትስሟት እሷ ስላልተሳካላት ነው ።

  • @abebaassya9029
    @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎደኝሽ የአሽሽ እቀዋን ይዛ ልትመጥ ነበር ክክክክክክ አይቹሀት በእውነት

  • @bezuayehutube3171
    @bezuayehutube3171 5 ปีที่แล้ว +1

    yemrshn Nw Tebarki 😘😘😘

  • @melatnega2462
    @melatnega2462 2 หลายเดือนก่อน

    Weyeee lishoyee yene konjo betam tenesh lej nesh wow yegermal

  • @መሪየምከራያቆቦመሪየምከራ
    @መሪየምከራያቆቦመሪየምከራ 5 ปีที่แล้ว +7

    እባክሽ ዝም ባይ እኛ የባላያችን ሳይሁን የብታችን አይተን እኖር አለ ገና አንድ ሚልን ሶስመቶ አራት ሙቶ ሽህ እስክመቼ ሰርተነው እንግዲህ ያልሽውን ብትይ እኛ መጥትቸን አይቀርም ሁሉም ሰው እንድ ሚኖርው እንኖራለን አንቀርም አታክብጅ

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 5 ปีที่แล้ว +9

    ዱንያ መሆኑን ረሳሽው እንዴ ሽ አመት የምንኖር አስመሰልሽው እኮ

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 5 ปีที่แล้ว +9

    አረ በናትሽ ታየኝ እኮ መዳም ቤት ሰርተሽ መኪና ቤት አረ ሊች ሸም ነው ይሄን ሁሉ ለማሟላት እኮ እድሜቻንን ጨረስ ነው አኮ

  • @loveLove-ev7mq
    @loveLove-ev7mq 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነትሽን ነው ሊቾ እኔ ግን እየቀለድሽ እምታወሪው ሁሎ የምር ነው እውነተ ነው እምትናገሪው ግን የት ነው ያለሽው አሁን በተረፈ ይመችሽ

  • @mmj-z4w
    @mmj-z4w 5 ปีที่แล้ว

    ሊች በጣም እናመሰግናለን ለምክርሸ መቶ ፐርሰት ትክክል ነው የመከርሽን

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว

    አንችይ ምክርሽ ደስ ይላል ግን እስከመቼ ነው በስው ሀገር እማይመች ባንችይ አየሁት

  • @alemalem3823
    @alemalem3823 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤት ሰርተን ማከራየት እንችላለን

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 5 ปีที่แล้ว +1

    ተመልሰሽ አርብ ሀገር መጣሽ እንዴ ሊያ አይ ይሄ #አርብ ሀገር ምን አይነት ሀዚም አለበት ስንቱ ሳበ አይይይ ሊያ በይ በርቺ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว

    ሊያ አካበድሽው እኔም ኢትዮጵያን ሄጀ አይቻታለው እራሳቹን አሳምናቹ እንኖራለን ብላቹ ካስባቹ አእምሯቹ ነፃ ሁኖ የማንም ባሪያ ሳትሆኑ በነፃነት የስላም እንቅልፍ ትተኛላቹ ንፁህ አየር እየወስዳቹ አረብ ሀገር ሁናቹ ምታገኙትን አስባቹ የምታጡትን እስኪ እስቡት እንደ እኔ ማን እንደ ሀገር ስደት ላይ 30አመት ብትቀመጡ አላህ ካላለ ትርጉም የሌለው ልፋት ነው ያልፍላቹዋል ካለ ሀገር ላይም ያው ነው

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 2 หลายเดือนก่อน

    ልዩነት በፈጣሪ ውፍረት ያምርብሻል

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 7 หลายเดือนก่อน

    አሁንም፡ታገበልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @shaymasaleh189
    @shaymasaleh189 5 ปีที่แล้ว

    Qonjo nesh Atismiyacho silemaygey yush moralish lisebru yifaligalu don't worry walahi ye Qonjo Qnjo mesh u so cuit 😘 I'm from Ertria they're jealous for you 😁😁😁

  • @noruahassen6439
    @noruahassen6439 5 ปีที่แล้ว +9

    እረ አንገት ማስገቢያ ካለ ፈጣሪ የከፈተውን ጉሮሮ ፈጣሪ ይዘጋዋል አታስፈራሪን እንዴ እና ዘላለም የስው ኩሽና እን ቅር ይሄው አንቺ እየኖርሽ አይደለ ስደተኛን ልንመጣ ስንል ታስፈራራናለች

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይ አረብ ሀገር ሥለተመለሥሽ ነው ኢትዮጵያ አትግቡ የምትይው የሽሻ ድምፅ ይሠማል

  • @mekonengirma4226
    @mekonengirma4226 5 ปีที่แล้ว

    ባንች ቤት መዘነጥሽነው ።8አመት ልጅ ልብስ ነው የለብሽው ።ተጣብቀሽ ሰፌ የሱአይነት እልክልሻለሁ ። አድራሻ ላኪልኝ ችግር ሽገብቶኛል አልሞት ባይ ተጋዳይ ለራስሽ ግራ ገብቶሽል ለሰው የምትመክሪው።እኒልምክርሽ ሱድን ሒጅና አወሮፓ ትመጫለሽ የኦማን ቤትሽ ጥሩነበር እውነትሽ ነው።ያላይው አይምንም እግብሄር ይርዳሽ።

  • @emaneman821
    @emaneman821 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝበይ ክፍት አፍ ጃተቴ አችን ባይመችሽ
    ሌሎቹን አትግቡ ትያለሽ

  • @sabayessuf4150
    @sabayessuf4150 4 ปีที่แล้ว

    ተይ እጆ ሊቾ ልብስ ልበሽ

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ ሊያየ ሠባት አመቴ ምንም አልሠራሁ ብሩ ኢትዮ ዉድነዉ መኪና ለመግዛት አረጃለሁ ምን ይሻላል

  • @hanatube1145
    @hanatube1145 5 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነሽ አች ብቻ ነሽ እውነቱን እምትነጋሬን ሌሎቹ እማ ለዬቱብ ብር ብለው ነው እሜቀደዲት ።ኢትዮጵያ ኖሮ ካባዲ ነው ትክክል ነሽ

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው
    @ልቤለአንድሰውብቻነው 5 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሸ ውዴ። ሠላምሸ ይብዛልኝ
    የኔ ቀበጥ

  • @Fteifhfj
    @Fteifhfj 5 ปีที่แล้ว +1

    ተልጦ ዝንብ የወረረው ሙዝ የመሰልሽ ያንቺን ምክር ሚሰማ የለም ሁለት አመት ሰርቼ ቅብርር ብዬ ነው ሀገሬ ምገባው ይግረምሽ አረብ ሀገርም ሳይኖር ኖረናል ሚያኖረው አላህ ነው አትዘባርቂ

  • @lolahussein6175
    @lolahussein6175 5 ปีที่แล้ว

    ማስቲካ የምትበይው ልብስ የምታሽ ነው የምትመስይው

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደረገኝ
    @መዳኔሲገርመኝልጁአደረገኝ 5 ปีที่แล้ว

    ወዮ በጌታ ምን መሠልሽ ኸረ ተደበቂ የበፊቱ ሠውነትሽ እስኪመለስ 77መጣዴ

    • @asdffasdff1354
      @asdffasdff1354 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkk

    • @መዳኔሲገርመኝልጁአደረገኝ
      @መዳኔሲገርመኝልጁአደረገኝ 5 ปีที่แล้ว

      @@asdffasdff1354 ውነቴነውኮ ደሞኮ ከፍዬነው የቀነስኩት ትላለችዴ አድ ሠሞን አግብታ ሠራተኛ ቀጥራ ስራተኛዋን እዴት መከራዋን እዳሳየቻት ባሌ መኪና ሊገዛልኝ ነው ብላ እዳላቅራራች ብሯንና እሷን መጦ የተተፋ ሸኮራ አርጎ ወዳረብ አገር ልኳት ጭራሽ ታቅራራለች

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 5 ปีที่แล้ว

    ምን እሰራሽ ነው አንቺስ ሀገር ቤት

  • @wmm2608
    @wmm2608 5 ปีที่แล้ว

    Ateweledu eyaleshin new?

  • @Ethio631
    @Ethio631 5 ปีที่แล้ว +1

    ቻች ታደሰን መስለሻል ሊቾ😜 እኔም ሀገር ገብቸ አቅለሽልሾኝ ነው የተመለስኩ ስለ ኢትዮጵያ በትክክል ገልፃችሁዋታል ከጉዋደኛሽጋ ያየው ያቀዋል😭

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 5 ปีที่แล้ว

      ግርምትሉኛላችሁእደትሰውየተወለደበትንአገርይጠላልሱብሀንአላህ።አሄረዘመንለድንያእኮነውእዲህእምንሆነውድንያጠፊናት

    • @Ethio631
      @Ethio631 5 ปีที่แล้ว

      @@seadamohammed3309 አች ታድያ ለምን ከሀገርሽ ወጣሽ ግርም የምትሉኝ ትያለሽ ግርም የምትይስ አንች ነሽ

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ሹጣም አለሽ ሸ እኮ ነሽ አገርቤት ተርበሽ ነው የመጣሽው መሰለኝ እኔስ አገሬ እወዳታለው እኔ ብር ባጣ እድሜ ለቤተሰቦቼ ተቀባርሬ እኖራለው አንቺ አመዳም እራሳችን እንቻል ብለን እንጂ ማን ተርቦ ካገሩ ወጣ አንቺ አሺሻም

  • @amenatsultan9358
    @amenatsultan9358 5 ปีที่แล้ว

    ሊያየ በጣም 10kew በጣአም

  • @sosnaandmekdes9977
    @sosnaandmekdes9977 5 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንዴት ነዉ የሚያደርግሽ

  • @GPLAN-g7x
    @GPLAN-g7x 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ አይ ሊያ እውነት ነው

  • @muhammedmuhammed52
    @muhammedmuhammed52 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግን አለን ሌላየ እኔም ገብቸ ነበር በጣም ነው የሚከብደው

  • @ተውከልቱአለላህወላሃውለቁ
    @ተውከልቱአለላህወላሃውለቁ 5 ปีที่แล้ว

    Kef tube Ena chg Ruben tektatelu ehtoch

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 5 ปีที่แล้ว +1

    ሊያዬ ባል በመፈለግ እግር ቀጠነ ድስት ግጣሙን አያጣም አትድከሚ ምልክት ጠፍቶአል ሺሻሽን ንፊ

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ መቻልነዉ የኛ ሠዉ ወሬ አያጣም ይመችሽ ላች

  • @ያስሚንአህመድ
    @ያስሚንአህመድ 5 ปีที่แล้ว +5

    መኪና ሊኖራቹ ይገባል ? ብሽቅ የሌላው ይበቃኛል ተስፋ አታስቆርጪን ሰው ሀገር እናርጅ እንዴ ታድያ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ኢትዮጵያ መን ብንሰራ ነው የሚያዋጣው

    • @RICH-xw9ei
      @RICH-xw9ei 2 ปีที่แล้ว

      Tekekel nesh Liya konjo.

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 ปีที่แล้ว +2

    ምን ይሻለናል እና የአርብ አገር ከዳማ ሆነቹ ቅሩ ነው ምትይን ሊች ፍጣሪ እንዳለ እንኖራለን

  • @sarahtesema8291
    @sarahtesema8291 5 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው።ዋው የኪሎ ልጅነሽ ፍሪዝሽ ያምራል

  • @mercymercy5931
    @mercymercy5931 5 ปีที่แล้ว

    Right

  • @danyayoub5303
    @danyayoub5303 5 ปีที่แล้ว

    Eree liyaa teyee man ide hageri ene lemisale 300 shi bota gezichee beti seraw ahun demo adi 50 shi serchee lee metedaderayee suki berasee beti kefichee kirayii sayinoregn inowrale yesew hagee be Afichee yitekeli gibuu ihitochee birii mechen tagegnalesh edeme gin temelsesh atagegnim gebtachuu huleduu

  • @makkah2425
    @makkah2425 5 ปีที่แล้ว

    Tanafi ishii ansamashiim minim anfalagim arachiin ingabalan yalan nagar yizan

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
    @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 5 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ልብሽን አስተካኪይ ከዛ ግን ስደትን አታበረታቺ አታስፈራሪ ሞቶ ተሟሙቶም ቦታ መያዝ የራስ የሆነ ነገር ከዛ ግን ሌላው ትርፍ ነው ለስራ ደግሞ የካፒታል መብዛት አደለም እድልም ጭምር ነው

  • @ዙፋንዙፋን
    @ዙፋንዙፋን 5 ปีที่แล้ว +1

    የደርግ ሸርሙጣ አለሽ እንዴ 👉😷

  • @shalomshalom916
    @shalomshalom916 5 ปีที่แล้ว

    ብር መቸ ይበቃል አንች አላማ ብለሽ
    ከትንሽ ነው ሰው የምያድገው ዋናው አኳምሽ ነው ብቻ ጤና ይስጠን

  • @tigisttouro1959
    @tigisttouro1959 5 ปีที่แล้ว

    አዎ እዉነትሽን ነው 👍👍👍👍

  • @Mengisa-di3jy
    @Mengisa-di3jy 5 ปีที่แล้ว

    ልክነሽ

  • @amenamen8127
    @amenamen8127 5 ปีที่แล้ว +1

    ok buerut chabrewa eze nat sekaram

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 5 ปีที่แล้ว +2

    አለቅሼ ውፈር ስትይ ነው የሜያምር

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ 5 ปีที่แล้ว

    ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ መኪና ቤት ለመግዛት ስንት አመት ልሰራ ነው ዋናው ቤት ይኑረኝ ሌላው ቀላል ነው

  • @قشقوشهعلده
    @قشقوشهعلده 5 ปีที่แล้ว

    እውነትሽ ነው ሊቾ

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkk አርብ ሀገር እደማያውቅ ስትሆኝ ይገርማል ቤት መኪያ አልቀርብሽም በሳቅ

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ስውነትሽ ሞዴል ነበር መሆን የነበረብሽ ግን ለኛ ሀበሾች ውፍረት ነው ሚያምርብን ካሁኗ ሊያ ጋር ትልቅ ለውጥ ነው

  • @hani-mf8hb
    @hani-mf8hb 5 ปีที่แล้ว

    ሊችዬ ከሳሽብኝ የኔ ጣፋጭ እብድ

  • @ritagebremariam3190
    @ritagebremariam3190 5 ปีที่แล้ว +1

    ብደላሽ አይደል ከፍለሽ ክብደት የቀነሽው እዚህ የሰው ተስፍ አታማጪ እሺ አቺ እራሱ ካቅም በላይ ተጠራራሽ ባቅምሽ ባለሽ አትሰሪም ነበር ብር አብዝተው ስለያዙት ሳይሆን ትንሽም ቢሆን ፍጣሪ ሲባርከው ነው እሺ እናም ባለሽ ነገር አውቀሽበት ሰርተሽ ኑሩ ሁሉ ስለራሱ እራሱ ያውቃል ከፍጣሪ ጋር ጊዜሽን በማይሆን ወሬ አታባክኝው

  • @ካሙቲካሙቲ
    @ካሙቲካሙቲ 5 ปีที่แล้ว

    afer dem biye haywane sewn tesfa ataskorchi wereya anchi men eysrash new allah new miyanorew afshin zegi

  • @rajarajaraja8565
    @rajarajaraja8565 5 ปีที่แล้ว

    Btrakey

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 5 ปีที่แล้ว

    ጭራሽ መኪና እና ቤት እስከ ገዛ በሙርኩዝ መሄዴ ነዋ

  • @alhmdurillahforeveryting1250
    @alhmdurillahforeveryting1250 5 ปีที่แล้ว +9

    ሊጀማምርሽ ኘው መሰለኝ ሊያ
    ሺሻሽን ማንቧለል ጀምረሻል

    • @mimiethiopie4277
      @mimiethiopie4277 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያኖራል ዝም በይ

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጥሎብኝወፍራም።ስው እወዳለው ሌያ ውፍሪውፍረትሺ የበለጠያምርብሻል

    • @Hayathayat-gq1vf
      @Hayathayat-gq1vf 5 ปีที่แล้ว +1

      አረ እኔ ቀጭን ሰዉ እወዳለሁ እኔ መቅጠን እፈልጋለሁ ግንንን

  • @martaassafa1105
    @martaassafa1105 5 ปีที่แล้ว

    Yena konjo egziabher new yemyanorew yetme bhone selzhe bezu berr setsbi bezu ngr matat selmhone ehetocha hgr lmegbate yasbchiw wadhwla endtlu yemynorew fetri new

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 ปีที่แล้ว

    ሊችዬ የኔ ቀበጥ እንዴት ነሽ
    ኢትዮጵያ ኑሮ እንዴት ነው
    ቅጥነት ውበት ነው ፈልገሽው ከሆነ

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 5 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክክ በናትሽ አረብ አገር ተመለሽ ቢያንስ ሰውነትሽን ትጠብቂያለሽ በመከይፍ አግብተሽ ልጅ ወልደሽ በሃይምውኖትሽ ካልኖርሽ ምንም አሰሪ አገር

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 ปีที่แล้ว +3

    ታምራላችሁ ብሉ ። እንዴ ሊቾ ሻይ ያከሳል እንዴ? ሁለተኛ አልጠጣም
    ጭበሬዋ ብይ እሷ ታውራ

  • @حواحسين-ي7ش
    @حواحسين-ي7ش 5 ปีที่แล้ว

    Hi licho enamsgenalan yena konjo slamsh yebza

  • @hiwethiwet1513
    @hiwethiwet1513 5 ปีที่แล้ว

    Er liya Ahunesh Abezashew Anchi zellesh zellesh setegbi enga hager endangeba tasferaryalesh setasteyi tish duketam Anchi beliyener honesh new hager ye hedshew Amesmeto she mnmn tyallesh ende keldenga esun binoreng men ezi Akateleng

  • @tgtg2020
    @tgtg2020 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አንች ልጂ ስታሰጠይ ቀፋፊ ሰረአት የለሺም ክፍታፍ

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe 5 ปีที่แล้ว

    ሊቾ እኔ ሀገር ለመግባት ከመፍራት የተነሳ ተደብቄ ነው ምኖረው ስደት ላይ 😃

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว

      Zuleyka Muhammad አትደበቂ እህት እስከመቸ አገር ለመግባት ፈርተን እንኖራለን አረ እነወግባና አግብተን እንውለድ

  • @ስላሜነሺድንግል
    @ስላሜነሺድንግል 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧር አታስፈሪኝ ሊች እኔ ቤት ስርቻለሁ ብር ግን ብዙ የለኝም ምን ይሻለኛል ሀገር መግባት እፈልጋለሁ

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว

      ስላሜ ነሺ ድንግል እኔም እደሰችነኝ ቤት ካለን 100 ሽ ብር ካለ እንግባ የቤት ጣ ጣ ካሰብንማ እድሜሀችን መፍጀትነው

    • @ስላሜነሺድንግል
      @ስላሜነሺድንግል 5 ปีที่แล้ว +1

      @@jdjdbdbd8759 በጣም የኔ እህት እግዚአብሔር ይመስገን ለአንገት መግቢያ ካለን የተወስነ ብር ይዘን እደ አቅማችን እንኖራለን እጂ እዲሜያችን እዚሁ መጨርስ የለብንም ፋላጎታችን መቼም አይሞላ ሁሉን እናሟላ ካልን ደግሞ እሚያኖርን ብር ሳይሆን እግዚአብሔር ነው እህቴ

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว

      ስላሜ ነሺ ድንግል በትክክል ደግሞ እኛ ሴቶች ሰርተን ሁሉን አሞልተን የምናገበው ወንድ በኛ ልናኖረውነውዴ