ልዩ የበአል እንግዳችን ደራሲ እና ተመራማሪ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ክፍል-1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2021
  • “አለባበሳችን ሰርጋችንና ለቅሷችን የሚጎበኝ ነው፡፡”
    ልዩ የበአል እንግዳችን ደራሲ እና ተመራማሪ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 11

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰው መሰረቱን ካልረሳ ስኬታማ መሆኑ እይቀርም ዶክተር አለማየሁ እሸቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የራሱን ማንነት ሳይለቅ ሳይንስን የመረመረ ፡ ላሀገር ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ፡ ምርጥ ያገሬ ልጅ ፡ ፡ ሰላም እና ጤና እመኛለሁ💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾

  • @Masinqo
    @Masinqo 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ቃለ መጥይቅ ያዘጋጀሸው ልጅ ምስጋናዬ ይድረስሽ!

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 3 ปีที่แล้ว

    ዝጎራ ሰበዝ መርበብትን አንብቤዋለሁ በጣም የሚያጓጓና ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ነ ዉ።

  • @bantishgel1152
    @bantishgel1152 3 ปีที่แล้ว

    እመጓ ዝጎራ እና መርብትን አንብቤአለሁ። ሁሉም ለመንፈሳዊ ህይወቴ ጥንካሬን ጨምረውልኛል። የደራሲው የእምነት ጥንካሬ እና የሥውራን አባቶቻችን ህይወት መንፈሳዊ ህይወቴን እንድፈትሽ እረድቶኛል። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mulugetaa722
    @mulugetaa722 3 ปีที่แล้ว +1

    I always restore my hope to my country as I hear Alemayehu's speech and reading his books. Thank you Sir.

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝጎራ መጽሐፍን መቼም አርሳውም በሕይወቴ ከስማሁት ትርካዎች አንዱ ዝጎራ ሁለተኛው ደግሞ አፊያ ሁሴን ነው

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r 3 ปีที่แล้ว

    የቤተክርስቲያን ልጅ መሆን እንድህ ነው ኢትዮጵያዊነትንና ኦርቶዶክሳዊነትን አጣምሮ መያዝ። ደራሲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ኢትዮጵያ ልጆች እንዳሏት አንዱ እርሰዎ ነዎት🙏🙏
    ጋዜጠኛዋ የምትመሰገኝ ነሽ
    እኔ የቤተክርስቲያል ልጆች በሚዲያ ሲመጡ እከታተላለሁ እንደ አንች አይነትጋዜጠኛ አላገኘሁም።
    በርች ሃይማኖትሽንና ሙያሽን አብረሽ
    አስኪጅ። ሃገርሽንም ቤተክርስቲያንሽንም አገልግይበት ሙያሽን።

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዛሬ ትልቅ እንግዳ አቀርባቹሁ
    "ዝጎራ መጽሐፍን"

  • @use394
    @use394 3 ปีที่แล้ว +2

    be tigrai keflehager ena ke amhara kiflehager ye wedajenet eger kuase yejemer
    ye music bandochem artistoch bezanu elet tegegntew andenetun yadmekut ere yemengest yaleh

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 3 ปีที่แล้ว

      አሪፍ ነበር ሁሉም ብሔረሰቦች ቢያደርጉ

  • @eliasteku9872
    @eliasteku9872 3 ปีที่แล้ว

    ልቦለዶች አይደሉም 🙄