ብራህኑ ጁላን ያስደነገጠው ፋኖ ያስመረቃቸው ኮማንዶዎች ፦የድሮኑ ጥቃት ፦የአቶ ክርስቲያን ታደለ ህመም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @HailemariamLemma
    @HailemariamLemma 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለክርስትያን ታደለና ለሌሎች ለነፃነት ታጋዮቻችን ይሁን፤

  • @HailemariamLemma
    @HailemariamLemma 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በበረሀም ሆነ በእየ እስር ቤቱ ለምትሰቃዩ ንፁሀን ወገኖቼ ፈጣሪ ይድረስላችሁና ይችን የስቃይ ቀን ያሳጥርልን አሜን፤

  • @mintiwababebe4366
    @mintiwababebe4366 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የክርስቲያንጤና ማጣት በጣም የሚያስጨንቅ ሆኖብኛል አምላ ግን ምንም አያርገው አሜን

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድማችን ጀግናችን ተጠሪያችን ክርስቲያን ታደለ እመቤቴ እናቴ ኪዳነ ቃሏ ፈጥና ትድረስልህ አማራ አማራ አማራ አልክ እኔስ አልቅሸ ልሞት ነዉ እግዚአብሔር ያሰፈታህ የአብርሐምን ቤት የጎበኙት አምላክ አንተንም ወንድማችን በአለህበት በምህረታቸዉ ይጎብኙህ ❤❤❤

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    "ኢትዮጲያ ሀገራችን የማንም ኩታራ መጫዎቻ አትሆንም "
    ጀግናው ክርስቲያን ታደለ

  • @ibrahimibrahom6577
    @ibrahimibrahom6577 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኛ አማራወች መነታረኩን ትተን የውስጥ ችግራችን በፍጥነት ፈተን አንድ ካልሆንና ትግላችን የሞትና የሂወት የመኖር ያለመኖር መሆኑን ተረድተን እኛነታችን እናድን ስው በሞተ ቁጥር እዝነትና ከንፈር መምጠጥ ይቅር አንድ እንሁን አንድነት ሀይል አለው አመሰግናለሁ

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Free Christian Tadele, Yohannes Boyalew and all Amhara politicians, journalists and activities! Free them! We are proud of them!

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለክርስቲያን ታደለ በመም እና በእስር ለሚሰቃይ

  • @HibirHibir
    @HibirHibir 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችን ድንግል ማረያም መድሀኒት አለም ጌታችን እየሱስ ክረስቶስ ጌ ቅዱስ ገብሬል ዘሜ ን ከጂብ ያወጡ አንተንም ያዉጡህ አባቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ በፆለቴ አስብሀለሁ 18:49

  • @CopraCopra-g3j
    @CopraCopra-g3j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላህ ይድረስለት ለክርስቲን ታደለ ለህዝብ ብለው ተሠቃዩ😢😢😢😢😢

  • @AnguachMelese
    @AnguachMelese 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍትሕ በግፍ ለሚሰቃዩት ውድ ወንድሞቻችን ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @MohammedIbrahim-vl2pl
    @MohammedIbrahim-vl2pl 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማልቀሥ ዉጤት አያመጣም አማራ ገና አልገባዉም እንቅልፍ ላይ ነዉ ሆዳሙን አጥርቶ አንድ እሥካል ሆነ ድረሥ የአማራ መሞት ይቀጥላል አማራ ሌላ ጠላት መዉቀሥ አይችልም ጠላቱ ከራሡ ከአብራኩ የወጣ ሆድ አደር ነዉ እንጂ ሌላ ጠላት አማራ ፊት መቆም አይችልም አማራ እባክህ ንቃ አንድ ሁን አለቀ❤

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርባ አራቱ ከናተጋር የሁን የአማራ ፉኖዎች በርቱልን የአስሲራኤል አምላክ ሙሴን በቅቁርብ ቀን ይለክላችሁ

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሉ ያማራየነው 💪💪💪💪💪💔💔💔💔👑👑👑👑

  • @mosime2692
    @mosime2692 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይድረስልህ ለክሪስትያን

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለመለው ዓለም ፊርማ እናሰባስብ ሰሚ ብናጣም ለዓለም የታሪክ መነጋገሪ እንዲሆን ፊርማ እናሰባስብ ለመላው የህልውና ታሳሪዎች ውቤ ከእስራኤል

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ያለምንም ወንጀል ለታሠረው ክርሥትያን ታደለ ።

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለጀግና የአማራ ንፁሃን ወንድም እህቶቻችን ! በህመም ለሚሰቃዩት ወንድሞቻችን ክቡር ክርስቲያን ታደለ እና ክቡር ዮሐንስ ቧያለው እግዚአብሔር ይማራችሁ ? ስቃያችሁ ቢበዛም የቆማችሁበትን እዉነት የሚያዉቅ የማርያም ልጅ ከህመማችሁ ፈውሶ በድል እንደሚያቆማችሁ አልጠራጠርም !
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ? አሜን.

  • @abge5258
    @abge5258 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ሀገሬ ወገን በዚህ መልኩ በድሮን ዋጋ ትከፍላለህ አብይ ዋጋ ትከፍላለህ የመከላኬያ ኢታማዦር ዋጋ ትከፍላላችህ የዚህ ወገን ደም ፈሶ አይቀርም

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzeabher yemesgen 🙏 del lefano! Yameskel bangetachu yaserachhut, YeGeta Eyesus meskel yetebkachehu, eyetebekachehum new, amen 🙏 Yekeber yemesgen! Thanks to the providers,may God strengthen you!? Del Lefano eskemechereshaw!!!!!

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Free All political prisoners🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @astair1568
    @astair1568 59 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር፣ የአማራን፣ ንፁህ፣ ደም፣ በድሮን፣ የምትደበድቡ፣ አብይና፣ ተባባሪዎች፣ የጃችሁን፣ ይክፈላችሁ፣፣ የሀገር፣ አፍራሽ፣ የዲያብሎስን፣ ስራ፣ የምትሰሩ፣፣ ኢትዮዽያን፣ ለሞትና፣ለረሀብ፣ አበቃችሁ፣፣ ሞሰለኒ፣ ከሰራዉ፣ በበለጠ፣ ክፉ፣ ሰራችሁ፣፣ ህፃናትን፣ በረሀብ፣ ቀጣችሁ፣፣ ደም፣ በማፍሰ ስ፣ ስልጣን፣ አይፀናም፣ የክፋትና፣ የመሀይምነት፣ መንገድ፣ ተከተላችሁ፣፣

  • @almazamohammed498
    @almazamohammed498 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍትህ ለክርስትያን ታደለ😭😭😭

  • @AbebechWakeshum
    @AbebechWakeshum 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano Amara tesfaw Egizabher new,mashenefu beftsum aykerm,dil_na netsanet le_Amara-Fano💪🙏❤️🇨🇬👍

  • @teesaum828
    @teesaum828 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በነፃነት ስም ለፀብ ሁከትና ህዝብ ለማጋደል የተነሱ ፀረ ኣፍሪካውያን በየጎሳ ስም ስር ተደብቀው ተቆርቋሪ መስለው ሰላም ዕየነሱ ዕያደኸዩ ዕየገደሉ ይገኛሉ። ምን ለማትረፍ ነው፧
    ለቅኝ ገዢዎች ዕያደላደሉ ነው።
    ኣዎ ለፍልፈው ኣታለው ፖለቲከኛ ነን ብለው ዝርፊያን ኣጧጥፈው ከብረው ለመጥፋት ዕንጂ ለሃገር ኣይበጁም። በዖሮሚያ ክልል ስልጣን የያዙና በትግራይ ክልል ስልጣን የያዙ ከሶማሌ ክልል ባላነሰ ከፍተኛ የማዕድን የከብት የዕንስሣ ቆዳ ጫትና ጥራጥሬ በድብቅ ዕያሸሹ ዕየሸጡ በውጪ ሃገራት ባንኮች ዕያስቀመጡ ነው። ዒትዮጵያን ባለቤት ጠያቂ የሌላት ሃገር ኣድርገዋታል። ሌላ ሙያና ችሎታ ስለሌላቸው የህዝብ ኣደራ ቦታ፣ የኣስተዳደሩን መድረክ ዕያገሙት ነው ዕንደ ፕሮቴስታንት ሃይማኖት። ሁሉ ነገር ኣፍሪካ ቀንድ ባሉ ዕጅ ሲገባ ይቆንሳል። ደደብ ኣረመኔ ዘራፊዎች ስንል በምክንያት ነው። መንግስታዊ ማውቀራዊ ዝርፊያ በመንግስት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዕውቅና ዕየተካሄደ ነው። በማረጋገጫ የተደገፈ ነው።
    ዒትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉ ውድ ማዕድናት ዳይመንድ ከዕንጨት ውዱና ለሚሊያርደሮች የቤት ዕቃ ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ነው የሚገዛው፣ ያ ገቢ ማን ኪስ ነው የሚገባው፧ ለኒውክለር ሃይል ማመንጫ የሚያግዝ ማዕድን ተሽጦ ማን ኪስ ነው የሚገባው፧ ወደ ጎረቤት ሃገራት በድብቅ የሚጋዙት ሁሉ ሃብቶቻችን ናቸው የተማረ ሰውን ጨምሮ። የኢትዮጵያን ህዝብ ኣልፋችሑም መላ የኣፍሪካን ሕዝብ ዕያጋደላችሑ ኣሳዝናችሑ ለመክበር ብቻ ታጥቃችሑ የተነሳችሑ ፈጣሪ ኣምላካችን የድርጊታችሑን ዓፀፋ በቀል ከሱ ተቀበሉ። ኣምላኬ በህይወቴ ዕያለሁ ያሳየኝ ። የህዝባችን ዕንባና ደም ጠርጎ ወደገደል ይውሰዳችሑ ዕናንተ ዕርጉም ሰይጣኖች።
    ወታደሩ የፖሊሱ ክፍልና የፀጥታ መዋቅሩ ህግ ተመርኩዞ ኣሰራር ኣይችሉም ያም ንቃተ ህሊናቸውም ሆነ ዕውቀታቸው ከዕንሥሳ ኣይለይም። ሕብረተሰብ ወይ ህዝብ ስንል የግለሰቦች መጠራቀም መሆኑን ይረሱታል። በኣንድ ግለሰብ ላይ ያለ ህግ ድጋፍ ጭንቀትም ሆነ ሽብር ማድረስ በህብረተሰብ ላይ ማድረስ ነው። ጤነኛ ዜጎች ኣምራች ዜጎች ዕናፍራ ሲባል በመግደልና ሬሳ በማሳየት በማስፈራራት ኣደለም፣ ይህ የጦርሜዳ ቄንጥ ማስፈራሪያ ነው። ሰላማዊ ሕዝብ መሃል ኣይሰራም። ኢሳይያስ ኣፈወርቅንም ብቻውን ያስቀረው ኤርትራውያንን ስደተኛ ከዒትዮጵያውያን ባላነሰ ብዛት ዕንዲኖራቸው የሆነው በዚሁ የተሳሳተ ዕምነታቸውና ድርጊታቸው ነው። ደደብ ኣስቀያሚዎች። የደርግ ወታደሮች ስንል የነበረው ህዝብን ክደው ዕረስተው የወር ደሞዛቸው ዕንዳትቀር ብቻ በማሰብ የልፈፀሙት ግፍና ወንጀል ባለመኖሩ ነው፣ ይኸው ዛሬም በተመሳሳይ ኣፍሙዛቸውን በህዝብ ላይ ኣዙረው ዕየገደሉን ነው። ደሞዙ ከማጅራት መቺዎቹ ኪስና ሃብት ዕየተፈለቀቀ የሚከፈላቸው ስለመሰላቸው ነው። (ሶልጀር) ትርጉሙም ለገንዘብ ሲሉ ታጥቆ ነፍስ የሚያጠፋ፣ የራሱንም የሚሰዋ ማለት ነው ከሞላ ጎደል ትርጓሜው።

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 43 นาทีที่ผ่านมา

    Egzbhier. Tawe. Fierade😢😢😢😢😢😢😢

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 48 นาทีที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 40 นาทีที่ผ่านมา

    Fithy.fithy.Lakerstan😢😢😢😢

  • @aregabelayneh3877
    @aregabelayneh3877 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂❤🎉

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በግፍ የታሰሩ የሕሌና እሰረኞች ባስቸኳይ ይፈቱ።
    አቶ አብይ አህመድ አንተን ነው ሚመለከተው ቶሎ ፍታቸው። አለዚያ ከናህ ማህፀን ብት ገባ አታመልጥም።

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአረመኔው ስርአት አገሪቱን አመሳት ከሀዲ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያ ራሱንያዋረደው ኦሮሙማ አብይ ሌሎች
    ጥብቅ እንዲህ እንደማይቀጥል እወቁ ,
    ያ አጭበርባሪ መሪያችሁ ያን መራራ ጽዋ
    ቅመሱት..ወይ እኛ >🍀🌼🌺💪ናንት,,,

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አየ አማራ እንደ ትግሬ እንደ ኦሮሞ አንድ ብትሆን ኖሮ እንዲሀሰ አናልቅም ነበረ በአንደሠንድ አሳማ አማራዎች ወገኖቸ አለቁ እናንተ አሳማ አማራዎች እባከችሁ ሆድ ይብቃችሁና ከሌሎች ብሔረሰቦች ተማሩና ደራሽ አጥቶ በድሮን ለሚያልቀዉ ህዝባችሁ ልባችሁ ይራራ ለብልፅግና ባለ ስልጣን የአማራ ተወላጆች በሙሉ እባካችሁን በላችሁ አራችሁት ጠጣችሁ ሸናችሁት የወገናችሁ ደም እና አጥንት እርዳታችሁን ይፈልጋሉና በቃችሁ በፈጠራችሁ ይሁንባችሁና ወደ ወገናችሁ ዙራችሁ ለወገናችሁን ሂወት ታደጉት 😂😂😂😂😂

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደፍተህ ብትጥለዉ ምን ነዉ

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Komo ymotm

  • @chapie-j3r
    @chapie-j3r 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Komata zere bushty hezb

    • @KimeJoseph
      @KimeJoseph 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ekekam bushty hezeb tesadebaleh kebet