የአብርሃም እንግዳ፡- በዚህ መልኩ ወደ ጋብቻ ገባን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 236

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +75

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።

    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @ትዕግስትወለተኢየሱስ
      @ትዕግስትወለተኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว +8

      በጣም ጥሩ ነዉ በአገልግሎት ያፅናልን እኛንም በቃሉ እምንኖር ያድርገን አሜን ፫ ግን አደራችሁን?????! ጸጉራቸዉን ይሸፈኑ ፪ አርቲስቶችን ሲመላቃቀጡ እየዋሉ ባረባልብስ ከቤተ ክርስቲያን ተሸፍነዉ ይመጣሉ እና አስተካክሉ

    • @mulu6793
      @mulu6793 4 ปีที่แล้ว +5

      መልካም ነው እሽ ማህበረ ቅዱሳን ግን መዳገም እዳይሆንብኝ ሴቶችን እተርቢ ስታረጉ ጸጉራቸውን በሻሽ እዲሸፍኑ አድሩጉልን እኛ ለትውልዶ ማስተማር ነው ያለብን እንዲ ቃሉ ሴት ልጅ ጸጉሯን ትሸፍን ነው የሚለው ቃሉ ከኛ ጋ እያለ እኛ አቀላፍተናል #አህዛቦች# የሚያመልኩት ኳ ፈጣሪ ባይሆንም በተግባር ግን በጣም ጎበዞች ናቸው የኛ ግን ትገርማላቹሁ መምህራን እንኳ እያለቹ ካጠገብ ተሸፈኑ አትሉም ለምን ?? ቃሉ ቡኃላ እዳይወቅሰን እንጠንቀቅ

    • @ruthkebede4159
      @ruthkebede4159 4 ปีที่แล้ว

      mulu yekros እህት
      ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ ነው ሚለው ቃሉ የሰውን አለባበስ ከምናይ በቃሉ ምን ያህል ተለውጠናል ብለን ራሳችንን ብንጠይቅ መልካም ይመስለኛል

    • @iloveethiopia9388
      @iloveethiopia9388 4 ปีที่แล้ว

      እኛ ከእናንተ ምን እንማር ክርስቲያናዊ ከአለባበስም ይጀምራል ፀጉራችሁን ሽፍኑ

    • @ሜሮንትግራወይቲ
      @ሜሮንትግራወይቲ 4 ปีที่แล้ว

      @@ruthkebede4159 አለባበስችሁ እንደፈለጋችሁ ልበሱ ግን አይልም እንዴ ለምን እንደ ሃይማኖታችን አይለብሱም እንግዳዋ ፀጉርዋ አጣምማ ጋዚጠኟ ቃና መስላ እኛ ከነሱ ምን እንማር ትምህርት ብቻ ወይ ተግባርም

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว +43

    በስላስ ስም ምን ሆናችሁ ነው ኮሜንቶች ብዙ ነገር የሚታይ ነገርሽላይ የምናተኩርው እንኳን ሻሽ ታታስር መታ ትምህርቱን ትታችሁ ስለ ሻሺ አስተያየት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በሰው አትሰናከሉ. በእምነታችሁ ፅኑ እሽ

    • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
      @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 ปีที่แล้ว +4

      melat kl ልክ ነው ኦርቶዶክሳዊ መገለጫው ከሌሎች የሚለዪት ብዙ አሉ ከእነሱ አንዱ ሻሽ ማሰር የሴቶች አለባበስ መገለጫ ነው በዛ ላይ ያየውን ሁሉ መምሰል የሚፈልግ እንደ እገሌ የሚል ምህመን በበዛበት እኛን ለሚከታተል ምህመን ምሳሌ መሆን ነው እንጂ ለሌላ አይደለም የቤተክርስትያን የአለባበስ ስርዓትዋን ለማበላሸት ተሀድሶአዊያን ያመጥዋት ስልት ሰጉር አንጨፍሮ ነጠላ ጣል አርጎ ችግሩ መጥፎ ነገር ብዙ ተከታይ ማፍራቱና ብዙውን ማሳቱ ነው
      በፕሮግራማችን አሳብ አስተያየት ስላሉ እንደማህበረ ቅዱሳን ስላልተለመደ ነው ተጠያቂዋም አላሰረችም ግን በቤትዋ ናት አቅራቢዋ ግን መንፈሳዊ አስተማሪ ት/ት ለብዙ ምህመን እያስተላለፈች ስለሆነ የምታቀርበው ብቻ ሳይሆን እሷም አስተማሪ ትሁን ለማለት ነው

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 4 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ ልክ ነሽ ነገር ግን አስተማሪ ስትሆኝ ቅድሚያ መስጠት ያለብሽ ነገር አለ እናም ቢታረም መልካም ነው ፀጉሯ

    • @melatkl7275
      @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว

      @@almightlord1579 እውነትነው ነገር ግን አዳድ ሰዎች ሰውን ያያሉ ይሄ አግባብ አይደለም

    • @ምህረትየድንግልልጅቲዩብ
      @ምህረትየድንግልልጅቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እህቴ ማስተዋል ያድለን

    • @አባዛብሎንዘኦርቶዶክስ
      @አባዛብሎንዘኦርቶዶክስ 4 ปีที่แล้ว +1

      ስለ ስርዓተ ቤ/ን አስቦ ስለ ሻሽ መነሳቱ ችግር የለውም ነገር ግን ይህን ቃለ መጠይቅ የተደረገው ቦታው ቤን ውስጥ ስላይደለ ያን ያህል ችግር የለውም

  • @aseethioamere894
    @aseethioamere894 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም የማህበረ ቅዱሳን አባሎት በእውነት ማህበረ ቅዱሳን ለእኛ ለምእመናን የምታደርጉት ጥረት አደንቃሉ።ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ት/ቱ በጣም እጅግ ጥሬ ነው ይቀጥል

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዉይ መታደል በእዉነት እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን መሀበረ ቅዱሳን እግዚአብሄር ይሥጥልን

  • @mastewalayenew7111
    @mastewalayenew7111 4 ปีที่แล้ว +3

    🌹🌹🌹ያብርህም ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጥዎት!!!

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን የርስወን በረከት ለሁላችንም ያድለን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን🙏

  • @martamoro8500
    @martamoro8500 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን የእውነት የክርስቲያን ህይወት ነው ያሳያችሁኝ በርቱልን ማርያም እኔም በዚህ መንፈሳዊ ህይወት ነው መኖር ምፈልገው መልካም ዛፍ መልከም ፍሬ ያፈራል አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን

  • @alem4310
    @alem4310 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ እድለኛ ናችው እግዚአብሄር ሆይ መጨረሻችውን ያሳምርልን ለኛም የናተን ስነ መግባረ ያድለን አሜን፫

  • @በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው
    @በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ያድልልን

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብኤር ይህመስገን፣አባታችን፣
    እረጅም፣እድሜ፣ይስጦት

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @adwa6513
    @adwa6513 4 ปีที่แล้ว

    የአብርአም እንግዳ ሁሌም በጎጎት ነው ምጠብቀው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
    ይች አቅራቢ የምትስተካከልበትን ነገር አመቻቹላት ለመታየት ሳይሆን ለመሆን ትሞክር ወይም ትቀየር ስል አስተያየቴን አቀርባለሁ

    • @ሜሮንትግራወይቲ
      @ሜሮንትግራወይቲ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እውቀት ብቻ ምን ያደርጋ የተግባር ኦርቶዶክስ ከሌላቸው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว

      ምን አደረገች? ጥያቄህ አልገባኝም ..

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን በረከቱ ይደርብን

  • @sst1748
    @sst1748 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @miki4478
    @miki4478 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
    @እመንእንጂአተፍራያመነየተ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እህቴ በጣም እድለኛነሽ ከንደዚ አይነት ቤተሰብ ጋመቀላቀልሽ እግዚያአብሔር መላቤተሰባቹሁን ይባርክ በጣም ደስ ይላል

  • @messmess4257
    @messmess4257 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ት/ት ነው ቃለሂወት ያስማልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Bewnet betam dess yemil Astemari pirogeram new:: Egziabher sifeked Edezih hulu neger yamare yetebareke yehonal

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜንና ጤናን ይስጦት መልካም አርያነት ያለው ቤተሰብ 🙏

  • @fhdhrhrh7913
    @fhdhrhrh7913 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ይባርካችሁ

  • @እንደፍቃድሕወለተማርያምስ
    @እንደፍቃድሕወለተማርያምስ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁላችንም የናተ በርከት ክስ ግንብ

  • @meareggebre5532
    @meareggebre5532 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
    እሕቶቼ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን ።
    ነገር ግን አርቶዶከስ ተዋሕዶ ስርአት አላት
    ከአሸፋፈን ከፀጉራችን እስከ አለባበበሳችን
    እስከ ፅፋራችን አግር መሖን አለበት ።

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen abatachen yenate bereket yederesen amen

  • @ascalaacal2481
    @ascalaacal2481 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ኣስተማሪ መካሪ ፕሮግራም ነው

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን እኝንም ይባርክን በስደት ላይ

  • @aberashabay870
    @aberashabay870 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ያቆይልን።
    እባካችሁ ማ/ቅ ፩ አለማዊ ቀረጻ እንኳ አለባበስን በሚፈለገው መልኩ የሚመራ (ዲያሬክተር) አለው።
    በጸጉር መገለጥና በአቀማመጥ ቀደም ባሉትም ጊዜያት ቅሬታዎች በርክተዋልና ቢታሰብበት ጥሩ ይመስለኛል።

    • @benjaminvaut2063
      @benjaminvaut2063 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ግን ዲሬክተሩንስ ማን አየው ሎቲ አደራጊ ቢሆንስ?!

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 ปีที่แล้ว

    Aba Egzabehre yagelgelot zamenon yebarkew 🤲🙏

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 4 ปีที่แล้ว

    አባታቼን ካለ ሂዎት ያሰማለን በረከቶ የደረበን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว

    እንደት ይጥማል ኡፍፍፍ ወይኔ አባታችን የምር አስቀውኛልም ትልቅ ትምህርት ነው ዕውነት 💝💝💝
    ክፍል ሶስት እባካችሁ ሊንኩን ላኩልኝ ካገኘሁትም ጥሩ።

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 4 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው

  • @mnbvc5672
    @mnbvc5672 4 ปีที่แล้ว

    Bewunwt egnanim ketinesha betekrsetiyan betegibar eninorbet zendi amelake kidusan yirdni. Kale hiwoten yasemalin lehulachum. Girum yehon timeherti new egeziabher yisetilin

  • @meazadejene2678
    @meazadejene2678 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ተባረኪ!

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ከአባ ጋር የተቀመጠች ሴት እርሳ ሚስታቸዉ መስሎኝ እንዴት ትንሽ እድሜያቸዉ ገፋ ብሎ ህፃን አገቡ ብየ ደንግጨ መጨረሻዉ ሳየዉ

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ነው

  • @ገብረማርያም-ተ8ቈ
    @ገብረማርያም-ተ8ቈ 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል ሁለት(፪) ቀረሳ????????

  • @nigusuwoldsemayet5448
    @nigusuwoldsemayet5448 4 ปีที่แล้ว

    Botaw betam seftual.Keltef adirgut enji studiown

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አስማረች እንካን ለዚህ አበቃሽ ቀውጢ ነበር መለወጥሽ ደስ ይላል ከዘነበወርቅ ልጅ አንድ ሰው ተገኘ። ይገርማል እንዲ መሆንሽ ደስ ይላል መለወጥሽ

  • @hiwottedla1189
    @hiwottedla1189 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @frezermulugeta9630
    @frezermulugeta9630 4 ปีที่แล้ว

    ምን አለበት ፀጉራችሁን ሻሽ ብታስሩበት ጥሩ ነበረ ሌላው ደስ ይል ነበረ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው አባታችን
    እግዚአብሔር ቸር ነው እድሜና ጤና ይሰጥልን !!! መልካም ዛፍ መልካም ፈሬ
    ያፈራል ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +13

    እንዴት ደስ ይላል የተባረከ ቤተሰብ 😘💚💛❤ ለእኛም እግዚአብሔር እንዲህ ያማረ ቤተሰብ ይስጠን 🙏💚💛❤

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር እንደናተ ያሉ ወላጆችን ያብዛልን አባታችን የዛሬ ወላጆች የልጆቻቸውን መብት ነው እጅ እየጠበቁ ያሉት የአይማኖታቸውን ግዴታ እየተወጡ አይደለም መድአኒአለም ለኔም ስደት በቃ ብለህ ፍሬ ለማፍራት አብቃኝ እኔ በስም ክርስቲያን ብቻ ነኝ ምንም እውቀት የለኝ ፍቃድህ ሆኖ ልጆች ከሰጠኸኝ በቤትህ ነው የማሳድጋቸው

  • @ቲጅዘእመብርሐን
    @ቲጅዘእመብርሐን 4 ปีที่แล้ว +16

    ወለተ ማርያም ነኝ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ትዳሬ መዋጮ የሌለው ገደል ሁኖብኛል
    ተቃና ስል መሰናክልቱ ብዙነው ብቻ ህይወት ብቻ ፈተናነች 😭😭😭

    • @mary-ed2cs
      @mary-ed2cs 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ ትዳር ላይ ሁሌም ፈተና አለ በርትተሽ ጰልይ እመብርሀን የከበደውን ሁሉ ታቅልልሽ

    • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
      @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ፀልይ የንስሀ አባትሸ ቤትሽን በፀበል አስረጭ ተግተሽ ፀልይ እህታለም

    • @haymimekasha7813
      @haymimekasha7813 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @asraslove6574
      @asraslove6574 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እማ

    • @ምህረትየድንግልልጅቲዩብ
      @ምህረትየድንግልልጅቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

      የብርሃን እናቱ ታስብሽ አይዞሽ በትዳር ውስጥ ብዙ ፈተና አለ ግን ፀሎት ሁሉን ያሸንፋል እግዚአብሔር አምላክ ችግርን ያቅልልሽ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ አባታችን።በረከትዎ ይደርብን
    አሜን(፫)
    ፕሮግራሙ መልካም ነው በእውነት እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን።
    ጋዜጠኛዋ ግን ጸጉሯን ትሸፍን።
    ፕሮግራም አዘጋጇ ግን አለባበስሽን አስተካክይ ማለትም ጸጉርሽን ሸፍኝ። ያለሽው ሀይማኖት ነገር የሚነገርበት ቦታ ላይ ነው እንጂ ቃና ላይ አይደለም።
    ነጠላ ለብሶ ጸጉርን አለመሸፈን ቀሚስ ለብሶ ነገር ግን አንድም የሰውነትን ቅርጽ የሚያሳይ ወይም አጠር ያለ አለባበስ እኛን አይወክልም።በቅዱስ ቃሉ ያለው ትሸፋፈን ነው መሸፋፈን ደግሞ ግማሽ ግማሽ አይደለም።
    ህዝቡን በማር የተለወሰ መርዝ አትመግቡት።

  • @ትግኁጸልዩብእንተቤተክርስ
    @ትግኁጸልዩብእንተቤተክርስ 4 ปีที่แล้ว +11

    የሚገርም ነው እንኳን ፊደል ሳንቆጥር ፊደል ቆጥረን እንኳን መያዝ አቃተን የድሮ እናቶቻችን አሁን ቢኖሩ እንዴት ይሆኑ ነበር

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 4 ปีที่แล้ว +13

    አቤት መታደል በረከቶት ይደርብን በናተ መገድ እኛም ይምራን

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ 4 ปีที่แล้ว +11

    አባታችን ቡራኬዎት ለሁላችንም ይድረሰን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት!!!

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ደስ ሲል ተማሩበት ሳታዩት እንዳታልፉ እግዚአብሔር እርዳኝ እኔ በዚህ ህይወት እንዳልፍ አምላኬ እባክህ እረዳኝ😍😍❤❤

  • @fkrbiru2873
    @fkrbiru2873 4 ปีที่แล้ว +38

    ይህ ፕሮግራም እጀግ ደሰሰሰሰ የሚል ነው። ነገር ግን እኛ ኦሮቶዶክስ ተዋሀዶወች ከአልባባሳችን ጀምሮ ማሰተማር አለብት እላለሁ ማለትም ፀጉር መሸፍን እና ረጀም ቀሚሰ መለብሰ

    • @meluaraya1904
      @meluaraya1904 4 ปีที่แล้ว

      አስተያየት ስንሰጥ እያስተዋልን ከዚህ የበለጠ ክርስትያናዊ አለባበስ እንዴት ንው ?

    • @fkrbiru2873
      @fkrbiru2873 4 ปีที่แล้ว +1

      @@meluaraya1904 ጥሩ ነው መጠይቅ። ክርሰቲያናዊ አልባብስ ፀጉር መሸፍን አለብት አለቅ። የተረፍውን ከአባቶቻችን እግር ሰር ቁጭ ብሎ መሰማት መጠይቅ ነው

    • @benjaminvaut2063
      @benjaminvaut2063 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fkrbiru2873 ትክክል ብለሻል።

    • @eduameduam8884
      @eduameduam8884 4 ปีที่แล้ว

      Est yetngawu lay nw yetsafew...kezh bely endet nw? Engas Eylbsin nw Astyat mesxet bicha nw???

    • @Nolawieneye
      @Nolawieneye 4 ปีที่แล้ว

      ጸጉር መሸፈን ያለበት መቼ ነው?

  • @EndalkachewElroie
    @EndalkachewElroie 4 ปีที่แล้ว +14

    ፕሮግራሙ መልካም ነው ነገር ግን ፕሮግራም አቅራቢዋ ፀጉሩዋን ልትሸፈን ግድ ነው ።ግማሽ ፀጉር መሸፈን ግማሽ አለመሸፈን የሚል አስተምሮ የለም የሚቀርቡት ሴቶች እንግዶችም ቢሆኑ መሸፈን አለባቸው መንፈሳዊ ፕሮግራም እስከሆነ ድረስ የመንፈሳዊ ስርአትን የተላበሰ መሆን አለበት።

  • @tirsetmekommen6032
    @tirsetmekommen6032 4 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ዘወትር የእግዛብሔርን ቃል በአገኘችው አገጣሚ ሁሉ ታስተምራለች የህም አድራጎቷ በኩዮቿ ዘንድ መምሬ በለይነሽ ይሏታል ሆኖምእናቴ ፊደል ከመቁጠር ውጭ ገፋ ያለ ትምህርት አልነበራትም ሆኖም ወንድሟ ቂስ ስለነበር ከእርሱ በልጅነት የቀሰመችውን መንፈሳዊ ትምህርት ማታ ሰበስባ ትነግረናለች በተሐይ በወቅቱ ፉካረ ኢየሱስን ከእነቴ በልጅነት የሰማሁት ከሞላ ጎደል በዕድሜዬ በማየቴ ሁሌም አስታውሳታለሁ እግዛብሔር ነፍሷን የማር በቀኙ ያኑርልኝ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት እናታችንን ነፍሳቸውን ይማርልን ትልቅ ሰው ናቸው።

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው አባቴ ቡራኬወ ይድረሰኝ ክርስትናየን በተግባር እኖረው ዘንድ የቅዱሳን አምላክ ይርዳኝ😢

  • @miki4478
    @miki4478 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማራን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ደስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እውነት ቃለ ህይወትን ይስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ አደራ እኔም ጥሩ እናት አላፍትናዬን ባግባቡ የምወጣ ጥሩ እናት እንድሆን አብቃኝ በቃልህ አፅናኝ

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 ปีที่แล้ว +4

    እባካቸሁየተዋሕዶቤተስቦች፣አባቶችፍትስትቀርቡሻሹእስሩ

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም ደስ ይላል ኘሮግራማችው አስተማሪ ነው ። አባታችን በረከቶት ይደርብን ።
    ግን አስተያየት አለኝ በመልካምም እንደምትቀበሉት እርግጠኛ ነኝ አስተያየቴም ጋዜጠኛዋ እና እንግዳዋ ተጋባዡዋ አለባበሳችው ክርስቲያናዊ ነው ደስ ይላል ነገር ግን ሴትልጅ እራሱዋን ትከናነብ ይላል ስለዚህ ሻሽ ብታስሩ ምግባሩን ሙሉ ታደርጉታላችው ።
    የሚመለከታችው ብዙ ሰው አለ አለባበሳችሁም መስበክ አለበት እንደክርስቲያን ፕሮግራሙ ክርስትያናዊ እስከሆነ ድረስ ሙሉ ነገሩ ክርስቲያናዊ መሆን አለበት ። በተረፈ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 4 ปีที่แล้ว +3

    በረከቶ ይድረሰኝ አባቴ በእውነት መባረክ ዛሬ ቅዱሱ ቃል እንደ ውሃ እየፈሰልን አይደለም ለልጆቻችን ልናስተምርበት እራሳችንን አልወጥንም አያቶቻችን ሳይማሩ ፍፁም እምነት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው ናቸው ምነው በነሱ ዘመን በተፈጠርኩ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው የአባቶች ፍሬ ልጆች ተተኩልሽ ይባላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሠቦቻችሁ ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ትልቅ ቤተስብ ነው እንዲህ ያለ ያማር ቤተሰብ ይስጠን
    እግዚአብሔር እኔም ቢያድለኚ ስጋዎ ደሙን ተዋህዶ የሚያዋህደ ባይሆን ከፊት ሆኖ ሀይኖቴን አትብቆ እግዚአብሔር ፈርቶ የሚያኖር ባል ይስጠኚ
    🙏🙏🙏➕

  • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
    @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን አቅራቢዋን ግን ሳያት ማህበረ ቅዱሳንን ሳይሆን ሌላ ቻናል የማይ ይመስለኛል ኦርቶዶክሳዊያን አለባበሳችን ይገልጠናል ይች ፀጉር አጨፍሮ ነጠላ ጣል ተሀድሶ እስታይል ትባላለች ለማንኛውም እኛን አይቶ ለሚማር ምህመን ምሳሌ እንሁን ኀጢያትን በማር እየለወሱ የሚያስቱ መች አጣን መጀመሪያ ሻሽ አስራ ጀመረች አሁን አጨፍራ የነገውን ደሞ ፈጣሪ ይወቀው

    • @menbilove2757
      @menbilove2757 4 ปีที่แล้ว

      Men malat naw she is not prayer just asking or interview with people even she is not in the church ⛪️...omg be positive.....noting wrong....

    • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
      @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 ปีที่แล้ว

      @@menbilove2757 ምን አለበት ምን ችግር አለው positive negative ምናምን ባይ በዝቶ ምህመኑ ምሳሌ አብነት የሚያደርግ በቅርብ ያገለግላሉ እነሱ እንደዚ ለብሰው እያለ ተንጨፍሮ ተኳኩሎ ለቅዳሴ የሚመጣው ምክንያቱም ልክ ነው አይደለም ሳይሆን እኔ ካረኩት ልክ ነው ስለሆነ መስፈርታችን ዛሬ ቤተክርስትያንን ዋጋ እያስከፈለ ያለው

    • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
      @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 ปีที่แล้ว

      @@menbilove2757 ለመሆኑ ወንዶቹ ፕሮግራም ሲያቀርቡና መንፈሳዊ ዝግጅት ሲያስተላልፉ ነጠላ አጣፍተው ነው እየፀለዩ ስለሆነ ወይስ ቤተክርስትያን ውስጥ ስለሆኑ የሚድያ ዳሰሳ አሁን የተጀመረው ነፃ ውይይት ደሞ ነጠላ አይለብሱም ምን ማለት ነው መንፈሳዊ ነገር ሲሆን ነጠላን አጣፍቶ በስርዓተ ቤተክርስትያን መልኩ መቅረብ እንደሚገባው ለሎችን ጉዳዮች ደሞ እንደሚገባቸው ለማለት እንጂ ሁሉንም የሚያስተላልፉት ቤተመቅደስ ውስጥ ሆነው አይደለም እስቱድዮ ውስጥ እንጂ
      አንድ ሴት ካህን መምህራ አጠገብ እንዴት መቅረብ እንዳለባት ት/ት ልትሆን ይገባል ነው አማርኛው

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 ปีที่แล้ว

      ቁም ነገሩን አትወስዱም

  • @ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና
    @ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና 4 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን አሁን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት እንዴት ያስቃናል እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁኝ በሁለት በኩል የተሰላ ሰይፍ በአለማዊም በመንፈሳዊም ህይወት መባረክ

  • @አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
    @አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጆች ትልቅ አባት እያሉ እናት ሻሻዋ እያላችሁ የስውን ትመለከታላችሁ ፍሬ መያዝ ትተን ብዙ እናላለን እኛ እንዴት መኖር እንዳሉብን እንወቅ
    የአባታችን ቡርከት ይደርብን ትምህርቱን ላካፍሉን ለማህበር ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱን ያፅናን ቃል ህይወት ያስማን ለእኛም ልብ ይስጠን

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 4 ปีที่แล้ว

    ዉድ የአብርሃም እንግዳ አዘጋጆች እንደምን ሰነበታችህ ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ስለሆነ መቀጠል አለበት፡፡ በተረፈ ጋዜጠኞች እንግዶችን ቃለ መጠይቅ ስታደርጉ ራሳችሁን አስተዋዉቁ አትበሏቸዉ፡፡ እራሳቸዉን በትክክል ለመግለጽ ይከብዳቸዋል በሐይማኖታቸዉ ራሳቸዉን ዝቅ ማድረግ ስለሚያዝዛቸዉ፡፡ ስለዚህ በእናንተዉ በጋዜጠኞች ቢገለጽ ሙሉ መረጃ ሊተላለፍ ይችላል፡፡

  • @yweyinharg8729
    @yweyinharg8729 4 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ የዋህዶ ልጆች ትዳሬን የሚፈታተን ነገር እዬመጣብኝ ተቸግሬአለሁ።#በፀሎታችሁ አስቡኝ😭

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን አዘጋጆች። መልአከ ምክር ቀሲስ ከፍያለው በጣም ድንቅ አባት መልካም ስብዕና ያላቸው ካህን አባት ናቸው። እድሜ ከጤና ይስጣቸው።

  • @khan-ce3ow
    @khan-ce3ow 4 ปีที่แล้ว +17

    እኛም ከናተ እንድንማር ፀጉራችሁን ሸፍኑ

    • @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
      @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

      እባካችሁን ምንድነው. ፀጉርሽ እናቴ ነውር አይደል እንዴ !!!!!!????????

    • @getaseotc6945
      @getaseotc6945 4 ปีที่แล้ว

      እመቤን khan ክፍተት ብቻ ነው የሚታይሽ ካወቅሺው ለምን ሰው ታያለሽ አንቺው አድርጊው

    • @suaddd595
      @suaddd595 4 ปีที่แล้ว +3

      @@እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ አንድ ከርስቲያን የሌላሰውን ኃጢአት አያይም ሁላችሁም ፀጉርሽ ፀጉርሽ ከቻላችሁ በውስጥ ምከሩ

    • @መልካምኢትዮጵያ
      @መልካምኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@suaddd595 የት አውቀናት ነው በውስጥ የምንመክረው የኛ ካልተናገርን ማን ይናገር እንዴ ምንድነው እያማን አደለም ደግሞ ስተትን መናገር ሀፀያት ሊሆን አይችልም እሽ አሽቃባጭ

    • @yidnekachewwondimu92
      @yidnekachewwondimu92 4 ปีที่แล้ว +2

      @@መልካምኢትዮጵያ ቤተክርስትያን አይደለም - ቴሌቪዥን ነው

  • @መልካምኢትዮጵያ
    @መልካምኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +5

    ለምንድነው ግን እኛ የተዋህዶ ሴቶሽ ቢያንስ የፀጉራችንን ጉዳይ ብናስብበት አር ተው ልብ እንግዛ መምህሮችም አጠገባችሁ ስንቀመጥ ምናለ ብትገስፁን ልብ ይስጥሽ ሻሽ እሰሪ ነጠላሽንም ነደንብ ልበሽ እፍ ሴቶች ተበላሽተናል አዛንቷን

    • @እኛለኛእኛስለኛ
      @እኛለኛእኛስለኛ 4 ปีที่แล้ว +1

      አታፍሪም ፕሮፋይልሽን የተራቆተ ሴት ለጥፈሽ በሰው ስትፈርጂ ወይ ጉድ

    • @መልካምኢትዮጵያ
      @መልካምኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

      @@እኛለኛእኛስለኛ የምን ማፈር አምጣህ እኔ እኮ አይደለሁም እሽ

    • @እኛለኛእኛስለኛ
      @እኛለኛእኛስለኛ 4 ปีที่แล้ว

      እና ባቶኝስ ካላመንሽበት ካሎደድሽው ለምን ፖሰትሽው ለፈጣራንጂ ለሰው ነውንዴ ምትገዥው አንችም ይህኔ.............🙄

    • @መልካምኢትዮጵያ
      @መልካምኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

      @@እኛለኛእኛስለኛ አረ አረጋጋው አካውንቱ የኔ አይደለም ስልኩን ይዘውት የነበሩት የነሱ ነው እኔስ እናቴ ቀኑብሽ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫♥

  • @ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ
    @ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን በጸሎት አስቡን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +5

    እጽብ ድቅ ቤተሰብ አባየ።እደእርሶዎ ያለ የተባረከ ህይወት ትዳር ለኛም ለደካማ ልጆች ያድለን። እግዚአብሔር ሆይ እደዚህ ያለ ጥሩ ትዳር ስጠን።እደዚህ ካልሆነ ደሞ እደ አማረብኝ ወዳተ ጥራኝ እዳሰጠኝ ።
    እደትዳር እምፈራዉ ነገር የለም ብዙ ጭቅጭቅ የሚበዛበት ትዳር ነበር በብዛት እማየዉ።
    እደዚህ ያለ የተባረከ ትዳር ሳይ ደሞ እረ እኔስ ትዳር እላለሁ። ይህ በጣም አስተማሪ እና ለኛ ትምህርት ነዉ ቀጥሉባት ማህበረ ቅዱሳን 👏👏👏

    • @getaseotc6945
      @getaseotc6945 4 ปีที่แล้ว

      Bzuwerq Ethiopia ለምን የሚጨቃጨቅ ታገቢያለሽ

    • @bzuwerqethiopia569
      @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

      @@getaseotc6945 😂መቸ አግብቸ የሰዎችን ሳይ ነዉጅ እኔማ ዝብየ አልገባም ሆሆሆ

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ ፀጉርሽን አጎፍረሽ ከመጣሽ ቀስ በቀስ ነጠላውን ታወልቂዋለሽ ከዛ እራቁትሽን ትመጫለሽ ማህበረ ቅድሳኖች ይህቺን ሴት አንድ በሏት እዛ ቢያንስ ስርአተ ቤተክርስቲያን ስለ ሴት ልጅ ፀጉር ምን እንደሚል እወቂ

    • @rohaseyoum9953
      @rohaseyoum9953 4 ปีที่แล้ว

      ቤተክርስቲያን አይደለም ። መጀመሪያ መልካም መናገርን ስናውቅ ሰውን እንተች። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
      @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 4 ปีที่แล้ว

      አሁን ያሉት ቤተክርስቲያን ውስጥ አይደለም እኛ ክርስቲያናዊ አለባበስን ካወቅን እናናርን ደግሞ ከእነርሱ እንማር ማን ነው በዚህ ዘመን እውነተኛ ክርስቲያን??አንች ከሆንሽ በተግባር ግለጭ ፀጉር መሸፈን ብቻ ምንም ትርጉም የለው እንደ ቃሉ መኖር ነው ይህ ስልሽ አለባበስ አያስፈልግም አይደለም የሚጠቅመነን ነገር እንውሰድ ችግሩ ስው ተከታይ ነን

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 ปีที่แล้ว

      @@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ እህቴ እንዲህ እያለ እኮ ነው ስርዓተ ቤተክርስቲያን የተበላሸው
      ቀጥሎ ቤተክርስቲያን ማነው ?
      ትርጉሙን አስረጂኝ
      ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያን ይገኛል ወይ ውጪማ እራቁት መሄድን ተያይዘነዋል ያልኩት ቢያንስ በዚህ ስፍራ እንኳን ስንሆን እግዚአብሔርን እንፍራ ነው ያልኩት

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 ปีที่แล้ว

      @@rohaseyoum9953 የቤተክርስቲያንን ትርጉም አስረጂኝ ?

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ደስ የሚል ነበር በተመስጦ ውስጥ ነበርኩኝ ስለ ትንሿ ቤተክርስትያን ለሁሉም ጊዜ አለው አባታችን ይፍቱኝ የሰው ልጅ መገናኛው ብዙ ነው አጋጣሚውችም ይገርማል ክፍል ሁለት እጠብቃለሁ የአብርሃም እንግዳ

  • @haymihaymi8770
    @haymihaymi8770 4 ปีที่แล้ว +2

    ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት እናተን አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ብዙ ነገር በማርኩብት

  • @ኦርቶዶክስየሆንኩትመርጨሳ
    @ኦርቶዶክስየሆንኩትመርጨሳ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእግዚአብሔር መመረጥ ምንኛ መታደል ነው ❤ ማርያምን ቀናሁባችሁ 😍

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶች ይድረሰን እግዚአብሔር የኔም ቤተሰብ እንደዚህ መንፈሳዊ ቅናት አሳድርባቸዉ አደራ በምግባር በሀይማኖት አፅናኝ በተግባር ምኖር ሰዉ አድርገኝ አዳነያለም ሆይ

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 4 ปีที่แล้ว +8

    እር ጸጉር ይሸፍን ሁልጊዜም የተዋህዶ ቴሌቪዥን ጣቢወች አለባበስ ከሴቶች ስራአት ያለው አለባበስ አይለብሱም ለምን? እናተው አስተማሪ አናተ አተገቡሩው ።

    • @የሽወርቅደመላሽባየ
      @የሽወርቅደመላሽባየ 4 ปีที่แล้ว +1

      እራሳችን ቅድሜያ እንኑረው ሻሽ እምነት አይሆንም ሲቀጥል ቤተክርስቲያን ውስጥ አይደለም እያስተላለፈች ያለችው ለምን የሰው ጉድፍ ጎልቶ እደሚታየን አላውቅም የራሳችንን የተጋደመ እንጨት ሳናይ ፈራጅ አንሁን

    • @tg-wf7sy
      @tg-wf7sy 4 ปีที่แล้ว

      ምንም የሁኑ አይመለከተኝም የሚስተላልፎት ሀይማናታዊ ሚዲያ እስከሆነ ድርስ ግድ ነው አታሽቃብጭ አስተያየት የመስጠት መብት አለኝ ። ሻሽ እምነት አይሆንም ብለሽ ለምን እርቃንሽን አትሄጅም ። ምንችግር አለው የሚል መዘዝ ነው እኛን የጎዳን

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 4 ปีที่แล้ว +2

    Egzihabher ymesgen betam des ylal . Mecereshachewn yasamrilachew. Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🌿🌿🍀🍀🍀💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 ปีที่แล้ว

    በጣንደስስስስስስየሚልቤተሰብነውበረከታችሁይድረሰን

  • @sosetg1
    @sosetg1 4 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረ ቅዱሳን በአለባበስ አይታማም ነበር ያውም ብትይእንተ መስኮት መጠንቀቅ አለብን ስማችን ብቻ ክርስትያን!

  • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
    @የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኛንም እግዚያብሄር ይርዳን እህታችን ልጆቻችን በሃይማኖታቸው ጰንተው እንዲያድጉ ሰው ሃገር ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥትህ

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @madesign21
    @madesign21 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ደስ የሚል ቤተሰብ ❤️❤️❤️

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረኩ 🙏✝️ሳምት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ🙏

  • @bbbg5489
    @bbbg5489 4 ปีที่แล้ว

    በእውነትለአባታችን ቃለህይውትያስማልን በረከታችሁይደርብን እኛምየተማርነው በተግባርእድኖኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 4 ปีที่แล้ว +7

    መንፈሳዊ ማህበር ላይ ስጸጉራችሁን ሸፍኑ

  • @SamsungaA-ow1gv
    @SamsungaA-ow1gv ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ክቡር አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን 🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @caaltuumaatullam9635
    @caaltuumaatullam9635 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Abbotaa Keenyaa Ebbii Sugaan Kadhanna Keessan Nurraa Yaa Bullu Amen Tajajiiltotaa Waaldaa quluquulotaa Hundaa Keessan Waaqayyoo Gooftaan Sagaalee jireenyaa bara baraa Sinii yaa dhageesisu Jajabeewaan Keenyaa Nama Hawwatuu Osoo Carraa Qabdhee Tajajiilaa Keessan Kanara Ebba Qoodadhee

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፍራል
    አብዝቶ ያድልልን 👐👐👐❤❤❤

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @edidiyachere8595
    @edidiyachere8595 3 ปีที่แล้ว

    ማህበራችንን ይጠብቅልን

  • @ሂወትፅጌድንግል
    @ሂወትፅጌድንግል 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @smartalseraidi1789
    @smartalseraidi1789 3 ปีที่แล้ว

    እእእእልልልልልእእእእእእልልልእእልእ

  • @lauralatamesikali4313
    @lauralatamesikali4313 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ።ሂወትያሰማልን

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 ปีที่แล้ว

    በውነቱ ትክክለኛ ነገር ነው ።ትንሿ ቤተክርስቲያን መልካም ባተሰብ ነው ።ብሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ።መቀጠል ፣የበለጠ መስራት አለባችሁ ።

  • @ruthkebede4159
    @ruthkebede4159 4 ปีที่แล้ว +3

    ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ ነው ሚለው ቃሉ የሰውን አለባበስ ከምናይ በቃሉ ምን ያህል ተለውጠናል ብለን ራሳችንን ብንጠይቅ መልካም ይመስለኛል

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ይፍቱኝ አባቴ በፆለትዎ ያሰቡኝ ወለተሰላሴ ብላችሁ ጸልዩልኝ የተዋህዶ ልጆች ደካማ እህታችሁ ነኝ

  • @jsjssjs4151
    @jsjssjs4151 3 ปีที่แล้ว

    በዚሁ ቀጥይበት።