ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከማንም የተለዬ ታላቅ የእግ/ር ሰው በጌታ ብዙ ሽዎችን የወለድክ ዛሬ ቀጣይ ጊዜም ካሰቶችክ ይሰብካሉ,..........!!!!
ይሄ ክብር በእጥፍ በኔ ዘመን መምጣት አለበት ብዬ ወስኛለው ጌታም ፈቅዷል
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
ይህንንን ክብር ማየት ናፈቀኝ ።
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Ameeeen Hallelujah 🙌🔥🙏
አንድ ጊዜ ትልቅ አሜን
ይህ ክብር ይመለስ ጌታ ሆይ ....
Amen
ወንጌላዊ አለምነህ እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ በተለያዩ ክፍለሃገር በመዘዋወር የወንጌልን እሳት ያቀጠጥል ነበር::በኢትዮጵያ በገጠሪቱና በከተሞች በህይዎት በነበረበት ግዜ ተፅዕኖ የፈጠረ ዕንቁ አገልጋይ ነው!!እኔ በተወለደበት አንገጫ ከተማ በነበረው አገልግሎት ወቅት በከተማው በተለያየ ሱስ የተጠመዱት ወጣቶች በአንዴ ከክፉ ስራቸው ተመልሳው ዛሬ ቤተሰብ መስርተው ልጅ ወልደው መልካም ዜጋ የሆነበትን ክስትተት በከምባታና ሀዲያ አካባቢ ህዝብ መቼም አይራሱም::እርሱ የገባበት ከተማ ይነወጥ ነበር!!
ዋው የእግዚእብሔር ስም የተባረከ ይሁን ለዘላለም : ጌታ ያስበን እንደገና በሕይወት በዚህ ዘመን በኖረ ብዬ ብዙ ተመኝቻለሁ አላውቀውም በዚህ ብቻ ነው የምከታተለው እጅግ የተቀባ ሰው ነበር:
መቼ ነው የሞተው
የጌታ.ባርያ.ትሁት.ትልቅ.የፍቅር.ሰው.የፍቅር.ሰባኪ.እግዚአብሔር ነፍስህ.በገነት.ያኑረው
ዋው ይህን ታላቅ ሰው በዚህ መልክ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ይህ ክብር እኔንም ያግኘኝ።
እ/ር አበዝቶ ይበርክህ የጌታ ሰው!...ነብስህን በኔ ኤልያስ መዝገብ ያስፍርልህ!
አንተ የተባርክ የ አግዛብሔር ጀግና አገልጋይ 7 አትፍ ጌታ ይባርክህ ለኔም የጌታ ጥማትና ማገልገል ፍላጎት አምነት ስላለኝ ተጠርቻለሁም ጌታ ጎትቶ ጸጋውን 7 አትፍ ስጠኝ አምላክ ይባርክህ የጌታ ሰው ስሙ ይባረክ ጌታ ሻሎም.
እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ዓይነት ክብር ና ቅባት ኢት/ያ ውስጥ አላየሁም ።
በዚህ ዘመን ጌታ ሆይ አንድ ጊዜ አስበን።
ክብርህን.መልስልን.ጌታ.ሆይ
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ገለትያ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
ጌታ ሆይ እባክህ እኔን አስበኝ
ohhhh My God thanks.Be ewunet manineten seberew yi sibeket Geta hoy sime le zelalem yibarka amen.
Hallelujah JESUS Christ 🙌🙏
Ejihn asayegnna ybekagnal
"፤ እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።" (ትንቢተ ናሆም 1: 7)
Hallelujah Ameeeen JESUS Christ 🙌🔥🙏
ኦ ጌታ ሆይ ይሄ ክብር ይመለስ.!!!!!!
Abeba Mengstu amen amen ymeles
Loving brother, courageous, amazing teacher and faithful servant. We are blessed by you.
Amen hallelujah telatie alekese zare tesfa korete benie the blood of Jesus Christ🔥🖐
ሀሌ ሉዧ ጌታ ሆይ ተባረክ
God come soon by his gelory
አባት ሆይ እኔን ደካማዋን እርዳ::
የጌታ ባረያ የሆነ እኘ በኤረትራ ሁንን ተባሪከናል በገነት ያነረዉ❤❤
ባርያህ ድርሻውን ተወቶ አልፏል ቃልህ ግን ይኸው ይሠራል ይፈውሳል የድናል!!!!!!!!
Ouuuuuu oh alemneh jemberu oh alemneh am jelous
geta hoy asbeng anten ayche asayche mehed lene beki new tsegah ybzalng
amen jhon [1;7] the blood of christ
ይህ የመንፈስ ቅዱስ ታላቅ እሳት ወዴት ሄደ?
የእግዚያብሄር ቃል ህያው ነው።እሳቱ ዛሬም አለ እኛ ነን ባለመታዘዝ ያዳፈነው።
getan agelglo wede abatu yehede jgna ye eyesus wethader
Nafeken yetentu kebre nafeken bete yenebere geta hoy mihret adergelen
Alamnahe janberu
Eyesus geta new
ye ahunu nebyat ye Egzabher kebir tito genzeb meleminu kezeh ye Egzabher sew memar alebachew.
ሀለምነ ናፈከኝ
❤❤❤
Dowlodered
እውነት ነው መቀደስ አቅቶናል የምህረቱ አጣ በዘመናችን ለሁሉ እጣህ ይውደቅ
HALLELUJAH
ከማንም የተለዬ ታላቅ የእግ/ር ሰው በጌታ ብዙ ሽዎችን የወለድክ ዛሬ ቀጣይ ጊዜም ካሰቶችክ ይሰብካሉ,..........!!!!
ይሄ ክብር በእጥፍ በኔ ዘመን መምጣት አለበት ብዬ ወስኛለው ጌታም ፈቅዷል
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
ይህንንን ክብር ማየት ናፈቀኝ ።
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Ameeeen Hallelujah 🙌🔥🙏
አንድ ጊዜ ትልቅ አሜን
ይህ ክብር ይመለስ ጌታ ሆይ ....
Amen
ወንጌላዊ አለምነህ እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ በተለያዩ ክፍለሃገር በመዘዋወር የወንጌልን እሳት ያቀጠጥል ነበር::
በኢትዮጵያ በገጠሪቱና በከተሞች በህይዎት በነበረበት ግዜ ተፅዕኖ የፈጠረ ዕንቁ አገልጋይ ነው!!
እኔ በተወለደበት አንገጫ ከተማ በነበረው አገልግሎት ወቅት በከተማው በተለያየ ሱስ የተጠመዱት ወጣቶች በአንዴ ከክፉ ስራቸው ተመልሳው ዛሬ ቤተሰብ መስርተው ልጅ ወልደው መልካም ዜጋ የሆነበትን ክስትተት በከምባታና ሀዲያ አካባቢ ህዝብ መቼም አይራሱም::
እርሱ የገባበት ከተማ ይነወጥ ነበር!!
ዋው የእግዚእብሔር ስም የተባረከ ይሁን ለዘላለም : ጌታ ያስበን እንደገና በሕይወት በዚህ ዘመን በኖረ ብዬ ብዙ ተመኝቻለሁ አላውቀውም በዚህ ብቻ ነው የምከታተለው እጅግ የተቀባ ሰው ነበር:
መቼ ነው የሞተው
የጌታ.ባርያ.ትሁት.ትልቅ.የፍቅር.ሰው.የፍቅር.ሰባኪ.እግዚአብሔር ነፍስህ.በገነት.ያኑረው
ዋው ይህን ታላቅ ሰው በዚህ መልክ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ይህ ክብር እኔንም ያግኘኝ።
እ/ር አበዝቶ ይበርክህ የጌታ ሰው!...ነብስህን በኔ ኤልያስ መዝገብ ያስፍርልህ!
አንተ የተባርክ የ አግዛብሔር ጀግና አገልጋይ 7 አትፍ ጌታ ይባርክህ ለኔም የጌታ ጥማትና ማገልገል ፍላጎት አምነት ስላለኝ ተጠርቻለሁም ጌታ ጎትቶ ጸጋውን 7 አትፍ ስጠኝ አምላክ ይባርክህ የጌታ ሰው ስሙ ይባረክ ጌታ ሻሎም.
እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ዓይነት ክብር ና ቅባት ኢት/ያ ውስጥ አላየሁም ።
በዚህ ዘመን ጌታ ሆይ አንድ ጊዜ አስበን።
ክብርህን.መልስልን.ጌታ.ሆይ
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
ገለትያ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
ኦሪት ዘጸ 20፡1-6 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤
መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
ጌታ ሆይ እባክህ እኔን አስበኝ
ohhhh My God thanks.
Be ewunet manineten seberew yi sibeket Geta hoy sime le zelalem yibarka amen.
Hallelujah JESUS Christ 🙌🙏
Ejihn asayegnna ybekagnal
"፤ እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።"
(ትንቢተ ናሆም 1: 7)
Hallelujah Ameeeen JESUS Christ 🙌🔥🙏
ኦ ጌታ ሆይ ይሄ ክብር ይመለስ.!!!!!!
Abeba Mengstu amen amen ymeles
Loving brother, courageous, amazing teacher and faithful servant. We are blessed by you.
Amen hallelujah telatie alekese zare tesfa korete benie the blood of Jesus Christ🔥🖐
ሀሌ ሉዧ
ጌታ ሆይ ተባረክ