kale hiwot yasemaln diakon gin tinsh gira yagabagn 6 ken sira yila ayde ena ahun endetemarnew kehone degmo 5 ken new minseraw malet new teketro yemisera sewus mindnew mirchaw malet hulet ken alseram bil mifekdlet mesria bets yinora bizu gize demo ehud new sira mizegaw silezi kedamit senbetn linshr new malet new
በየቀኑ እሰማለሁ ግን ሰምቶ ማፍሰስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ የተደፈነውን ልቤን ክፈትልኝ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አብዛኛውን ጊዜ ማወቅ የምፈልገው ነገር ነው የምትነግረኝ ለኔ ብቻ ነው የሚመሰለኝ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ❤❤❤✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢
አሜን 🙏🙏🙏😢
አሜንቃለህወት ያሰማልን❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለታቦት ቢያስተምሩን በብሉይ እና በሀዲስ ኪዳን ያለውን
እግዚአብሔር እሁድን ቀደሰ የምል አንድ ጥቅስ
አሜንአሜንንን አሜንንን❤❤❤
ቃለ ህዎትን የሠመልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን
ቃለህወት ያሰማልን
በእወነት እጅግ ግሩም ትምህርት ነው እግዚያቢሔር ከዚህ በላይ ሚስጥሩን ይግለጥልህ መምህራችን እኝንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነትእጅግግሩምትምህርትነውእግዚያቢሔርከዚህበላይሚስጥሩንይግለጥልህመምህራችንእኝንምአይነልቦናችንንያብራልንቃለህይወትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ቅን ልቦና በሁላችንም ላይ ያሳድርብን 😢❤በእውነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መማራችን በጣም ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው እያስተማሩ ያሉት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ❤
በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማናውቀውን ስለምታስረዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
kale hiwoten yasemalin, ene gin tiyake mifeterebign 10tu tizazat lay akbru ketebalew kal ehudin masbeletachin endet new yemil tiyake yifetrebegnal.
Need answer for this one please
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን እሜን አሜን🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤🙏
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህር ዮኒዬ❤❤❤
ሰላም ነው መምህር ላገኘህ ፈልጌ ነበር
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማለን አሜን(3)
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏 ቃለ መልዐክት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልን !
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን፫💚💒💛💒❤💒🙏🙏🙏
አሜን ቀለህዎት የሰመልን
አሜንን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
Ameen Amen Amen kalehiyot yasemaln
ቃለሒወት ያሠማሌን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት
መምህር እስኪ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ እያልሁ በባእድ ሀገር እዳልቀር ኩላሊቴን በጠና ተይዧለሁ😭😭😭
እግዚአብሔር ይማርልን 🙏
Neseh gebe koreban wesage ,segage , yabadaloshen yeker baye eregetagh nagh tedeghalash
እግዚአብሔር ይማርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቃለሂወት ያሰማለን
Amen kale hiwet yasemaln begugut new yemtebkh Berta tegawu yabzaln
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Qale hiwotin yasemalleen🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Ameeen Ameeen Ameeen Qalayiwoti yasamalin 🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እዉነት እልሃለው ሰንበት ቀዳሚ ሁዋለኛ እሚባል ነገር በመፅሃፍ ቅዱስ ፈፅሞ የለም ሰንበት አንድ ነው::
ዘጸአት 20
8፤ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
9፤ ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤
ኦሪት ዘጸአት 20
10፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
ኦሪት ዘጸአት 20
11፤ እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።
ከሁለት አንዱን ምራጡ😢😢😢😢
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን
አሜን ❤❤❤ለህወትያሠመልን
ብዙ እውቀት አግኝተናል ክበርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤
አሜን አሜን አሜን ተመስገን በርታ ፈጣሪ ያበርታ
Egziyabher yistiln 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው ጥያቄ ሁሉም በትምህርት ተመልሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን.::
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
ሰንበት አንዲት ናት እሷም ቅዳሜ ነው ሰው አታደናብሩ
Betam Enamesegenalen
Egziabher Yakberelen
Hulem selezi ewenet lemawek efeleg Nebere ena Fetari Yemesgen Zari yeh bemesmate Ejeg betam des belognal
የቅዳሜን ሰንበት ከመጽሐፍ ቅዱስ አስረድተህናል የእሁድን ቅድስና ከመጽሐፍ ቅዱስ አነድ ቦታ ጥቀስል።።። አንድ ቦታ አንድ ቦታ ።።።።።አንድ ቦታ ብቻ!
Admena Tena yesterday kubur memhrachen xegawn yabzalh betamnew talk temhert eysethn newna Ezgabihair wede talk derga yabkachu kuber memhrachen
መምህር እባክህ በሰንበት የሚሰሩና የማይሰሩ ነገሮችን አስተምረን የሴቶች ስራ ውስጥ ለምሳሌ በማሽን ልብስ ማጠብ በማሽን ቡና መውቀጥ ቤት መጥረግ ቤት መወልወል ይቻላል ወይ ?
እህቴሰላምላችይሁን።።ሰበትእሚከበረውአርብከዘጠኝሰአትጀምሮእስከሰኞለሊትዘጠኝሰአትነው።ውሀአይቀዳም።ቡናበማሽንምሆነበእጅአይወቀጥምአይቆላም።ልብስበማሽንምሆነበእጅአይታጠብም።እጀራመጋገርወጥመስራትቤትማፅዳትችግርየለውምየታመመመጠየቅእቤተክርስቲያንመሄድመፀለይይገባልሰበትየረፍትሰአትነው።ቤትማፅዳትእቃውንሁሉአውጥቶማፅዳትአይቻልም።የቆሸሸውንላይላይንጠርጎመወልወልይቻላል።ቃሉንእድናከብርእግዛብሄርይርዳን💒💒💒❤❤❤👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ god bless you🙏
❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏
Senbet 1 nat Esuam kidame nw Senbet hulet lihonm ayichilm hulet amlakm linorm aychilm ehud tensae tebla tikeberalech
ሰለመ ክርስቶስ ይብዛልክ ወንድሜ አንድ ጥያቄ መልስልኝ በሰንበት ቀን እሁድ ማለት ነዉ ሩካቤ መፈፀም ይቻልል ወይ?
አይቻልም እህቴ
ብሉኪዳንአናአዲሥኪዳንማለትምንማለት..ነዉ
ሰንበት ቅዳሜ ነው እሁድ ደሞ የጌታን ትንሳኤን አሰበን እናከብራለን አትሉም እሁድ ሰንበት ማለት ለምን አስፈለገ
Lhulet geta magazat ayechalim andun mamirat yeged naw
በሰንበት መስገድ ይቻላል?
Ayichalim
@@firehiwotmisganaw376Awone yichalale ye amleko segdete
ሰንበት ቅዳሜ ከሆነ እሁድ ነው እያላቹ ለምን ታደናግራላቹ
በትክክል ቅዳሜ ሰንበት ናዉ እሁድ ሰንበት ናዉ የምል ቦታም የለም👈👈🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤⛪⛪⛪⛪🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻
ሱር ማለት ምንማለት ነው?ቅዳሜ ሐዋሪያቶች በመፆም ሸረዋል ይላሉ ቅዳሜ ተሽሯልን?
አልተሻረም ወንድሜ ስለ ቅዳምስዑር እንመጣበታለን በትዕግስት ጠብቅ።
ሥዑር ነው የሚባለው የለመለመች ማለት ነው ኖህ ምድር እንደደረቀች እርግቧ ቀጤማ እንዳመጣች ቅዳሜ ሥዑርም ካህናት ቀጤማ ይዘው ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን እያሉ በየቤቱ ይዞራሉ
kale hiwot yasemaln diakon gin tinsh gira yagabagn 6 ken sira yila ayde ena ahun endetemarnew kehone degmo 5 ken new minseraw malet new teketro yemisera sewus mindnew mirchaw malet hulet ken alseram bil mifekdlet mesria bets yinora bizu gize demo ehud new sira mizegaw silezi kedamit senbetn linshr new malet new
Distanse timirt kidame new fetena emisetew ena senbet ende meshar yikoteral hido mefeten
ወንድሜ ማረም እንዳይመስልብኝ ከይቅርታ ጋር ቅዳሜ 6ኛ ቀን አይደለም?? እኔ ሰባተኛ ቀን እሁድን ነው ብዬ የማስበዉ እስቲ የሚያርመኝ የሚያስረዳኝ ካለ አመሰግናለሁ።
እሁድ አድብለሽ ነው እምጀምሪው
ወንድሜ ቅዳሜ 7 ቀን ነው ከእሁድ ነው ቀን መቁጠር የሚጀመረው
እግዚአብሔር አለምን መፍጠር የጀመረው እሁድ ነው አለምንም በ 6 ቀን ፈጠረ በ7ኛውም ቀን አረፈ ስለዚህ ከእሁድ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ስትቆጥር ቅዳሜ ላይ 7ኛ ቀን ይሆናል በዛም ቀን አረፈ
ታድያ መፅሐፍ ኩፋሌ ም34 ቁ18 በዚህ ቀን አትውጣባት አትግባባት የሚለው ትክክል አይደለም ማለት አረ ተው መምህር አብ ውልድ መንፈስ ቅዱስ ያባረካትማ የቀደሳትማ ቅዳሜ ነው ። አባታችን ቅዱስ አትናትዮስ የአምላኩን ሕግ ይሽራልን ? ወይንስ መጨመር መቀነስ ይችላልን? ወይንስ ድግሞ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ሁለት ስንብት ማድረግን ረስቷልን ? አትናቲዮስ እንዴት ሌላ ሰንበት ጨመረ ትላለህ ይህ ከሆነ አትናቲዮስ ከእግዚአብሔር አምላክ ተስትካክሏል ማለት ነው። እግዚያብሔር አምላክ ረስቷል እያልክ አይመስልም ? ገላትያ ም6ቁ7አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና። ማቲዎስ 5ቁ19 እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትዕዛዝ አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግስት ሰማያት ትንሽ ይባላል የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢሆን እርሱ በመንግስት ሰማያት ታላቅ ይባላል።አንተ ባልከው መምህር አባታችን ቅዱስ አትናቲዎስ ልታስፈርድበት ነው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 😢😢
ቃለ ህይወት ያሰምልልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን