EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አስደናቂዋ ሴት የግእዝ መምህርት እማሆይ ዜና ማርያም!! !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @bulchabekele1782
    @bulchabekele1782 2 ปีที่แล้ว +152

    ድንቅ ቃለ-መጠይቅ ነው።እኔ በበኩሌ 4 ነገሮችን ተምሬያለሁ።
    1.ዓላማ፣
    2.ዓላማን ለማሳካት ጥረትን፣
    3.ቁርጠኝነትን
    4.የእግዚአብሔር አጋዥነትን በፍፁም ልብ መተማመንን።እማሆይ ድንቅ ሰው ኖት።

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 2 ปีที่แล้ว +14

      በጣም ወጣት ሆነው እማ ሆይ መሆን ይሄን ከንቱ ዘመናዊ አለም ንቆ ጥቁር ቆብ መልበስ ትልቅ ጥንካሬ ትዕግስት ነው በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናቸው

    • @ethio8774
      @ethio8774 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @gaithessa7981
      @gaithessa7981 11 หลายเดือนก่อน

      በእውነቱ ፀጋውን ያብዛሎት እማሆይ

  • @ErmiyasCh
    @ErmiyasCh 16 วันที่ผ่านมา +1

    እማሆይ እድሜዎን ያርዝምልን ድንቅ ነዉ የፈጣሪ ስጦታ

  • @WedeYene
    @WedeYene 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንኛ መታደል ነው.እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማሆይ,እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚ ነው,ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት.

  • @yihena4041
    @yihena4041 2 ปีที่แล้ว +184

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው እማሆይ ዜናማርያም እግዚአብሔር ዘመነዎን ይባርክልዎት

  • @zelalemfikre6881
    @zelalemfikre6881 2 ปีที่แล้ว +250

    ደጋግሜ አደመጥኩት.... ምን አይነት ፀጋው የበዛላቸው እናት ናቸው!!! ለመንፈሳዊ ህይወት ያላቸው ትጋት፣ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ትምህርት ለማወቅ ያላቸው ጉጉትና ያላቸው እውቀት እንዲሁም በራስ መተማመን ለወንዱም በተለይ ደግሞ ለመነኑም ሆነ በአለም ለሚኖሩ እህቶቻችን ተምሳሌት የሆኑ እንቁ እናታችን ናቸው። ቤተክርስቲያንም እኒህንና መሰል ሴት መናንያንን ወደፊት በማምጣት በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊው እውቀት የበለፀጉ እንዲሆኑ በማመቻቸትና ያላቸውንም እውቀት ፍሬ ሳያፈሩ መጥፋት ስለሌለባቸው ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በጠበቀ መንገድ ለሌሎች ማስተማር እንዲችሉ እድሉ ቢመቻችላቸው፤ በተመሳሳይ በቤተክርስቲያን እውቀቶች ላይ ጥናትና ምርምር እንዲያደርጉ የምርምር ተቋም ቢከፈት መልካም ነው እላለሁ። ያላደመጣችሁት በሙሉ እባካችሁ አድምጡት

    • @JemberWodajo
      @JemberWodajo 2 ปีที่แล้ว +10

      በትክክል እውነት እኔም ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ፀጋው ላይ ፀጋውን አብስቶ ያድልልን

    • @eshetubeletederzie3821
      @eshetubeletederzie3821 2 ปีที่แล้ว +3

      @@imdove7849TH-cam Mawek ena metegber yileyayal. Zemenawi timihrt yemnmarew le ewket new. kezam yaweknewn ena yemnamnewn eninorewalen.

    • @eshetubeletederzie3821
      @eshetubeletederzie3821 2 ปีที่แล้ว +1

      @@imdove7849TH-cam America yetemare sew silalat meselegn be technology yerekekechiw. Yale timihrt sew bado new.

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว

      👏

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +1

      Really በእርግጥ የኦርቶዶክስ ምንኩስና ነው ብለው ነው???? የተደሰቱት እኔ በደንብ እማመዛዝን ነው ጋዜጠኛው ትንሽ ፊሺ ሆኖበታል I agree with him!!! እኔ በኦርቶዶክስ ውስጥ ያደኩ ነኝ ምንኩስና እንድዚህ ሞደርናይዝ መሆኑ ትልቅ ሰርፕራይዝ ነው ለእኔ እኔ እማውቀው መናኝ ስለሚያስመለክታቸው ተነስተው ማንም ሳይሰማ ይመንናሉ ከዛ በኃላ አንገታቸውን ደፍተው በፆም በፀሎት ብቻ ቤተክርስቲያንን ማግልገል ነው ይሄ ልኔ ትልቅ ጥያቄ አለው ዩንቨርስቲ ለይንቨርስትት መዞር ከወንዶች መወያየት????? አልገባኝን ወይንም ተቀይሮ ይሆን የኦርቶዶክስ ምንኩስና???? አልገባኝም!! ከኮምፕዩተር ጋር ግንኙነት ሶሻል ሚድያ ዋው ስላልገባኝ ነው???? ይቅርታ ይደረግልኝ::

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 2 ปีที่แล้ว +158

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከታቸው ይደርብን በሃይማኖታችን ያፅናን 💗🙏

  • @-tenamamikrkedoctor8593
    @-tenamamikrkedoctor8593 2 ปีที่แล้ว +55

    ይህን ላደረገ ለሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያጎናፅፍዎት እናታቺን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 ปีที่แล้ว +33

    ወይ መታደል ወይ መመረጥ አቤት ፅናት የክርሰቶሰ ፍቅር አቤት ደሰ ሲል ፍፃሜዎት ይመር እማሆዬ እፉፉፉፉ

  • @almaz7677
    @almaz7677 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉

  • @edanedan5896
    @edanedan5896 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታሆይ በቤት ሆኜ የጠፋሁትን ልጅክን መልሰኝ እቤትህ ቃለህይወት ያሠማልን እማሆይ ጸሎታችሁ አይለየን 🙏😢

  • @tsegagiorgis702
    @tsegagiorgis702 2 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን በሰፊው የሚያገለግሉበትን ብርታት ከሙሉ እድሜና ጤና ጋር ይስጥልን፤

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 ปีที่แล้ว +11

    እምሆይ የእርሶ ፅናት በመንፈሳዊ ቅናት እንድቃጠል ብቻ ሳይሆን ያደረገኝ የኔን ባዶነት ገልጦ አወጣው። በእውነት ጠቢቡ ሰለሞን ‹‹በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ›› ብሎ የተናገረው ቃል የተገበሩና የተመረጡ ነዎት። ብዙ መልካም ፍሬ እንዲያፈሩ ፀጋዎትን ይብዛልን!!! እኛንም ለንስሃ ያብቃን!

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 11 หลายเดือนก่อน +7

    እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልል በቤቱ ያጥናዎት እኛንም በፆለትዎ ያስቡን በረከተዎ ይደርብን

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 2 ปีที่แล้ว +32

    ደስ ሲሉ እናታችን ፅናቶ ትጋቶ ደስ ይላል በሁለቱም የተሳሉ ይሄ መመረጥ ነው አለም ውስጥ እየኖሩ ዓለም መናቅ መመረጥ ነው ምን ያህል የክርስቶስ ፍቅር ቢበዛሎት ነው በረከቶ ይደርብን በእውነት በፀሎቶ አስቡን በአለም ሀሳብ እና ብልጭልጭ ለተያዝነው አምላክ የእርሱንም የእናቱንም የመላዕክቱን የሐዋርያቱን የሰማዕታቱን የነብያቱን የቅዱሳን አባቶችን እና የቅዱሳን እናቶች ፍቅራቸው ይብዛልን አሜን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 11 หลายเดือนก่อน +11

    የታደለ ነው ለዚ ክብር የሚበቃው እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 2 ปีที่แล้ว +59

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልዎት ክብርት እናታችን በጸሎታቸው ያስቡን እግዚአብሔር ከቅድስት እናታችን ድንግል ማርያም ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @keralemmengistu1084
    @keralemmengistu1084 2 ปีที่แล้ว +46

    እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ በረከትዎ ይደርብን !!!!!!!!!!!!

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos 2 ปีที่แล้ว +14

    መታደል ነው እኛ ሃጥያትን መናቅ አቅቶናል ያደለው አለምን በሙላ ይንቃታል። በውነት መመረጥ ነው ፈጣሪ ያጽናዎት፣ በረከቶ ይደርብን

    • @bayushii.yearisilij8031
      @bayushii.yearisilij8031 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Baxmi

    • @AlimetGizaw
      @AlimetGizaw 11 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ጸዓዳአስመሪና
    @ጸዓዳአስመሪና 2 ปีที่แล้ว +56

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፡ እማሆይ እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +29

    ዜና ማርያም እማሆይ በጸሎትዎ ያስታውስን እግዚአብሔር ይመስገን ቤቴክርስትያን እንዲህ ያደረሰች መምህራኖች ምስጋና ይድረሳቹ ።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
    @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬም በኛ ዘመን እንዲህ አይነት ጠንካራ ትጉህ ፅናት ያላት እናትእኛ ስላየን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እማሆይ ፀሎትዎ በረከትዎ ይድረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን !

  • @selam7747
    @selam7747 2 ปีที่แล้ว +16

    አቤት ፀጋ አቤይ ክብር እማሆይ እረዴት በረከተዎ ይድሰን በመጀመሪያ ክብር ለታላቁ ልዑል እግዚአብሄር ሲቀጥል ለእርሰዎ የአላማ ፅናት በሶስተኛ ደርጃ አርሰዎን ለወለዱ እናትና አባተዎት ክብርና ምስጋና ይገባል 🙏🏽❤️❤️❤️

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @shegawfasil8532
    @shegawfasil8532 2 ปีที่แล้ว +24

    አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያድልልን እማሆይ ዜና ማርያም የእድሜ ዘመነዎትን ይበሠርክልዎት

  • @ኩሎሙቲዩብ
    @ኩሎሙቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +17

    በእውነት ለብዙሆች አራያየሆኑ እናትናቸው እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +22

    መመረጥ ነው እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሄር ይጠብቀዎት በረከተዎ ይደርብን 🙇👏👏

    • @sababaye3423
      @sababaye3423 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብኢር ይጠብቀውት

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 2 ปีที่แล้ว +10

    በረከትዎት ይደርብን::እማሆይ"እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት🙏 ።

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 2 ปีที่แล้ว +49

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ያርዝምልን እሞሀይ እድሜ ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን😭🕊🇪🇹⛪❤🌹

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 2 ปีที่แล้ว +21

    እማሆይ መምህርት ዜና ማርያም እንደ እማሆይ ገላነሺ ሐዲስ (ዘጎንጅ)የሚያስተምሩበትን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎ! ይበርቱልን ፡፡ አሁን ያሉበት ቦታ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ትልቅ ቦታ ነው፡፡ ብዙ ተማሪዎች የሚማሩበትና የሊቃውንት ምንጭም ስለሆነ ደስ ብሎናል፡፡ ዘለዓለም ሥላሴ!አሜን:::

  • @wubeBe-vw6xu
    @wubeBe-vw6xu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንኳራ ኖት በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ይሄን ያህል ፈተና ተቋቆሞ እዚህ መድረስ ድንቅ ነው ።
    በእውነት እግዚዓብሔር በቤቱ ያፅናዎት
    እውነት ነው ድንቅ መልዕክት ነው ቢሰራበት ቤተክርስቲያናችንን ለመታደግ እምነታችንን ለማጠንከር ይረዳናል ።❤

  • @MsNexus
    @MsNexus 2 ปีที่แล้ว +10

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እሙሀይ እግዚአብሔር አምላክ እስከፍፃሜ ድረስ ያፅናዎት እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መታደል እኮ ነው ይቺን አለም መናቅ

  • @rahelmolla2483
    @rahelmolla2483 2 ปีที่แล้ว +19

    መምረጥ ነው እማ ሆይ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልዎት እናታችን በረከትዎ ይደርብን🙏

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዋት ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +18

    እማሆይን ስላቀረባችሁልን በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለሁ ቀጥሉበት እማሆይየ በረከትዎ ይድረሰኝ በሳል ግሩም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 2 ปีที่แล้ว +16

    የነበረው ቃለመጠይቅእጅግ ደስ ይላል!!!!ጸጋውን ያብዛለዎት መ/ርት እማሆይ ዜናማርያም ጌትነት!!!

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ ጸጋ በርከቱን ይስጥልን ክርስቶስ አባታችን ይጠብቅልን በርከትዎ አይለየን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ደስ የሚል ነው እማሆይ መዳኒዓለም እስከ ናቱ ኪዳነምህረት ዘመነዎትን ይባርክሎት !!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 ปีที่แล้ว +12

    🙏🏽❤💐ኣቤትትትት ትዕድልቲ ኣቤት መባረክ ኣቤት ጸጋ እግዚብሄር ዘመን ኣገልግሎትክን ይባርክ ሓፍተይ እመሆየ 😭😭😭😭❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጸሎትክን ዘክራኒ ነዓይ ሓጣተኛ ሓፍትክን

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 ปีที่แล้ว +14

    እማሆይ ህይወቶ ያስቀናል አምላክ ያጽናሆ ለኛም ከረፈደቢሆን ለኛም ጥቂቱን ጽናቶን ያድለን በርቱ ፍጻሜዋን ያሳምርሎዋ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ3ኰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ3ኰ 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎት ይደርብን አሜንንንን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +8

    መታደል እኮ ነው የእንባ መሪና በረከት ይርዳዎት እማሆይ

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ መመረጥ እንዴትስ መታደል ነው ይሄን ትልቅ ክብር ከእውቀት ጋር ማካሄድ በመቻልዎ ቃለ የለኝም እማሆይ ዜና ማሪያም በረከትው ይደርብን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾🌾🌾

  • @semegnemersha8932
    @semegnemersha8932 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የባረከዎት እድሜና ጤና ይስጥዎ ፣እራሴን ጠላሁት በአጥያት ለቆሸሸው ዕድሜዬንጠላሁት

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +32

    አቤት መመረጥ የኔ እናት እግዚአብሔር በስርዎት የተባረኩ ፍሬዎች በመንገድዎ ከይከተሎት 😍😍😍😍😍

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +18

    እማሆይ ቃለህወት ያሰማልን 🙏በረከቶት ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሕይወትያሰማልን በእውነት እንዴት መታደል ነው ለዚህ መብቃት እግዚአብሔር ፍፃሜዎትን ያሳምርልን

  • @AsterBelete-ci8xy
    @AsterBelete-ci8xy 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከፈጣሪ የተሰጠ በረከት ጸጋ ፍጻሜሽን ያሳመረው

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይድረሰን

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ዉይይት ነበር እማሆይ እግዚአብሔር ዘመኖወት ይባርክለዎት❤❤❤❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ፀጋው ያበዛሎት

  • @kidistgirma6214
    @kidistgirma6214 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው እንደዚህ አይነት ዘመኑን የዋጁ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ብርቱ የሆኑ ሴቶችን አቅርቡልን

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij 2 ปีที่แล้ว +20

    ግሩም ነው በመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እኔም ምኞት አለኝ ቸሩ መድኃኔዓለም ቅዱስ ፍቃዱ ከሆነልኝ ።
    እማ ሆይ ድንቅ ጥንካሬ ነው በእውነቱ ።

  • @Rakb553
    @Rakb553 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት መታደል ነው እማሆይ የረዳሁ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እማሆይ ፈተናው ከባድ ነው ግን ከእርሶ ጋራ እግዚአብሔር ስላለ በርሱ ጥበቃ እዚህ ደረጃ ደርሰዋል አሁንም በርቱ ለብዙ መነኮሳቶች አርአያ ነሁ እናም እናቴ አሁንም አምላክ አይለይሁ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ሰርተሁ ያሳየን ሌሎቹም እንደርሶ ሆነው ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ሐገራችን ኢትዮጵያን የሚመጣባቸውን መከራ በጋራ የአውሬውን ስርአት ለመዋጋት እንድንተጋ በእግዚአብሔር እረዳትነት አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว +6

    ኦድሜይሰጣቹህ እማሆይ ጠንካራ ጎበዚ እናት ለኛ ትምህርት ናት እድሜይሰጥልን ደሰይል ናበር ቆይታቹህ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከተወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰለሁሉም ነገር የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን እናታችንመጨረሻዎትን ያሳምርለዎት

  • @መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
    @መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ ปีที่แล้ว +2

    መታደልም መመረጥም ነው ❤❤❤
    የእማ ሆይ በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ድንቅ ና ደሰ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክልዎት

  • @lom2503
    @lom2503 2 ปีที่แล้ว +2

    ወጣትነት እና መንኩስነት እንዴት ደስስ ይላል እራስን ኣሸነፎ መኖር ለፈጣሪ መገዛት 😘 እግዝአብሔር ኣምላክ እድሚወትን ያርዝምልን🙏

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 2 ปีที่แล้ว +8

    እናታችን በርከቶ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 2 ปีที่แล้ว +1

    መመረጥ ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ ዜና ማርያም ቀሪ ዘመኖትዎን እግዚአብሔር ይርክሎት!!

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ እናታችን እውነት ጀግና ነሽ ሰውን ታይው የሚበላው እንጅ የሚያማው አያጣም 🌾💒

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤🙏አሜን ፫
    የእማሆይ ዜናማርያም በረከታቸዉ ይደርብን ❤❤🙏🌻🌻🌻🌻

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይመሰገን የመረጠዎት እንኳን ለዚህ አበቃዎ እሞሐይ ድንግል ማርያም ትጠብቀዎ 🙏😍

  • @temesgenbantie2905
    @temesgenbantie2905 2 ปีที่แล้ว +6

    በረከትዎት ይደርብን::እማሆይ"እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @zerihunnigussie8769
    @zerihunnigussie8769 2 ปีที่แล้ว +1

    እማሆይ ዜና ማሪያም ምን አይነት ፀጋው የበዛላቸው እናት ናቸው አቤት መመረጥ
    ይህን ላደረገ ለሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
    እማሆይ በረከትዎ ይደርብንቶት ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን!!

  • @ZebeneWoldu-j7i
    @ZebeneWoldu-j7i วันที่ผ่านมา

    kalehiwotn yasemaln egizabher bereketn yabizaln ,yagelglot zemenohn yarzimlen amen,amen,amen

  • @زهراءز-ث1ي
    @زهراءز-ث1ي 2 ปีที่แล้ว +7

    አናታቸን እግዚአብሔር የኣጎሊጊለት ዘመነቸዉን ይባረ 💓💓💚

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 2 ปีที่แล้ว +7

    እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @GashawAgonafer
    @GashawAgonafer 7 วันที่ผ่านมา

    ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ ግን አልጠግበዉም እማሆይ እግዚአብሔር ፀጋዉን የበለጠ ያብዛላቸዉ።

  • @America1219
    @America1219 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ግሩም ነው ይህን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። በተረፈ እማሆይ የጀመሩት የግዕዝ መፅሀፍ እንዲሁም የጀመሩት ዝማሬ አልቆ እንማርበት ዘንድ ቶሎ እንዲጠናቀቅ ማገዝ እፈልጋለሁ እና ከተቻለ የዝግጅት ክፍሉ ይህን መልክት ከተመለከታችሁ እማሆይ ዜና ማርያምን እንድታገናኙኝ በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +8

    እድሜና ጤናውን ይስጥልን እናታችን ግሩም እና ድንቅ ቃለ መጠየቅ ነው

  • @asmamawcherkosse5704
    @asmamawcherkosse5704 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጸጋውን ይጨምርልዎ ፍጻሜውን ያሳምርልዎ፡፡እንደዚህ ዓይነት ለሌሎች እናቶችና እህቶች አርአያ ስለሚሆኑ ማቅረባችሁ በጣም ደስ ይላል በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማል፡፡

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር በቤቱ ያፆናወት በረከተው ይድረስን በውነት ቃለህወትን ያሰማልን

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว +9

    ጀግና እማሆን ይበርቱ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በተለይ በስርዓተ ትምህርት ቀረጻ

  • @atsedemekonnen9289
    @atsedemekonnen9289 2 ปีที่แล้ว +4

    እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል የሴት መምህር ሳይ የመጀመሬያዬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እናታቸን እማሆይ ዜና ማርያም በርከቶት ይደርብን ይድርሰን አሜን

  • @tinsaemekonen1584
    @tinsaemekonen1584 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ፈጣሪ በጸጋ ይጠብቅሽ ትልቅ ትምህርት ሰተሽናል።

  • @slmeneshdesalegn5155
    @slmeneshdesalegn5155 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔርን ሲመርጥ እንዲህ ነው ከተመረጡት ጋር አስበን አባት ሆይ🌻🌻🌻🌻

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ድንቅ ነገር ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @ጎርዳyoutube
    @ጎርዳyoutube 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ድንቅ ነው 🕊🕊🕊

  • @yibeltaltesfe-m6q
    @yibeltaltesfe-m6q 11 หลายเดือนก่อน

    ለመግለጽም ቃላት ያጥረኛል ልዑል እግዚአሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን።

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስ የሚል የህይወት ተሞክሮ እማሆይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ 😍😍መታደል ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ሲመርጥ እኮ እደዚህ ነዉ ❤።እኳን ለመንፈሳዊ ለአለማዊ ህይወት በጣም የሚጠቅም ታሪክ ነዉ 😍😍እናመሰግናለን EOTC tv ❤👏

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- 2 ปีที่แล้ว +22

    We need more game changing female monks.
    በሕትመት ሥራቸው እንደአቅማችን እናግዛቸዋለን፨
    ሊበረታቱ ይገባል፨

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ መታደል እና መባረክ ነው። ለዘመኑ ከንቱ ማህበረሠብ በተለይም ለወጣቱ ከተማረበት ምሳሌ የሚሆኑ እናት እና መምህርት ናቸው። በተለይም የድሮውን ብቻ እያወራን ለምንኖር አሁንም ድንቅ እናቶች እና አባቶች እንዳሉን ማሳያ ናቸው። ፈጣሪ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን🙏❤

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርኪ እናታችን በአገልግሎት ይለያያል በማማር ልክ ነሽ 👍❤️✝️

  • @SolomonDessalegn
    @SolomonDessalegn 4 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ ፀሎች ያርጉልኝ እድሜ ጤና ይስጥዎ

  • @tgayichilu2842
    @tgayichilu2842 10 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም የእማሆይን ጽናት ለመግለጽ በጣም ግሩም ነው በነጋገራቸው እንኳን ያስተምራሉ በህይወትዎ ውስጥ እምቅ ሃይል እንዳለ ተረድቻለሁ

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህ ትልቅ ክብር የቀደሰሽ የተለየሽ ያረገሽ አምላክ ይክበር ይመስገን የአንች ጥረት እና ፍላጎትም በጣም የሚደንቅ ፀጋ ነው እግዚአብሔር አምላክ በፅናት ያኑርሽ ጥበቃው አይለይሽ እማሆይ !!!

  • @kidanemihret2908
    @kidanemihret2908 2 ปีที่แล้ว +5

    እናቴ እማሆይ በረከትዎ ይደርብኝ...ለእርስዎ የገለጠውን እውቀት መድኃኔዓለም ለኔም ይግለጥልኝ በረከትዎ ይደርብኝ፡፡

  • @solyanatube888
    @solyanatube888 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመ ስላሴ በእዉነት በጣም መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋዉን ያብዛሎት ፍፃሜዎን ደግሞ ያሣምርሎት በእዉነት እኛንም በፀሎትዎ ያስቡን እማሆይ አሜን።

  • @AsefaTigab
    @AsefaTigab 11 หลายเดือนก่อน +1

    እጊዚአብሔር ።ይብዙልን እዲሕአነቶች እሽመት ኑሪልን እማ🙏🙏🙏✝✝✝

  • @meskeremlegese1070
    @meskeremlegese1070 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እማሆይን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ደግሞም መታደል ነው በእውነት እንደ እማሆይ አይነቱን ያብዛልን

  • @tiyobista7941
    @tiyobista7941 2 ปีที่แล้ว +5

    አግዚአብሔር የርስወን ፀጋ ለሁላችን ያድለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 11 หลายเดือนก่อน +9

    እፁብ ነው❤ እኛ አለን ሁለት አለም ወደን😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +3

    እማሆይ እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻው ያፅናሁ ግሩም ድንቅ ነው ባለፈ ሲመረቁ በቅኔ አባቶችን ሲጠይቁ ስምቻቸው ነበር

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ደስ ደስ ይላል እምሆይ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤነሁን ያርዝምልን አሜን

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh 10 หลายเดือนก่อน

    ውይመታደል እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ ያፅናወት እማሆይ በረከተወ ይደርብን በውጭ ያለነውን በሰላም ወደሀገራችን ገብተን ለዚህ ክብር እንድንበቃ በፀሎት አስቡን አሜንንንን

  • @gtiti9656
    @gtiti9656 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርት ዜና ማርያም ፀጋውን ብርከቱን ያብዛለዉት አሜን ፫