ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ላክይ ሳታረጉ የምታዩ ቤተሰቦች ☝️ዋ😂
ታሪክ አለኝ ያስተምራል ብዬ አስባለው ፃፉልኝ
እሺ የኔቆጆ ኢኑዬ ስወድሽ ድምፅሽሲያምር ወረቢ 😘😘😘😘
ክክክክክ
❤❤❤wowAminmedia🎉🙏😍😍
አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትኩ እንደት ናችሁ ወላሂ በሂወትም መትረፋቺሁ ታአምር ነው አላህን ማመሥገን ነው ያለባችሁ አልሀምዱሊላሂ የአላህ ሥራው ብዙ ነው ከዛ ሁሉ ነገር መውጣት
ያረብ ገራሚ ታሪክነዉ ከዛ ሁሉ ቦታ ሙዉጣታቸዉ ይገርማል የአረህማን ሥራ
ሙሉውን ትረካ አልጨረሽም ብዙዎችን አልፈሻቸዋል ምሳሌ የሰላም እህት መጨረሻ
ሰላም እህት አላት መች አለች😂
እኔ ገና ሳልሰማው ነው ላይክ እማደርገው ገናኳን ተረካው ይመቼኝ አይመቼኝ ሳላቀው ማለት ነው ክክክ
የኔ ቆጁ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤
ከባድ የሂወት መገድ ያአላህ አትፈትነን ነው ያረህማን
As wr wb endet nachuh wudochi commment matfa bazu dasi ayilgnim gen batam naw yamwdew tarki baka hiwten erseche yatrku hiwta wast ersen askmche salqsu alqshe sidastu tadsche bacha gwdagna kadarkut koyew eski dua adrgulgni ballah😢😢
በጣም ያዛዝናል ታሪኩ የሞተውንም አላህ ይርሀመው ልጆቹንም ለቁም ነገር ያብቃቸው ያረብ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ያረብ
አሚን ያረብ😢🤲
❤❤❤❤
Ya Allah
ያአላህ ሲገርም🌺🌺🌺 ግን ሰላም ተብየዋ የት ደርሳ ይሆን😢 ታሪካችሁን ፅፋችሁ ሳጨርሱ ነው ያስተረካችሁት በለታሪኩ😒😒ግን የውንድ ታሪክም ሲሆን የሴት ፈቶ የክርስቲያንም ሲሆን ሂጃብ የለበሰች የሴት ፈቶ የምታረጉት ነገር ፎቶ ከለጠፋችሁ አይቀር በሃይማኖታቸው የሚያረጉትን እና በፆታቼው ብታረጉት ደስ ይላል👏👏
Betam tiru ina astemari new gin qorarxesh new ye terekshiw kezi befit semiche neber😊anchi gin berchi dimtsish betam yamiral
nc6c
እኔም ታሪክ አለኝ ፃፉልኝ
በፈፈጠራችሁ ታሪክ አትድገሙ ሰምተነዋል
Hindi film aragsh
ግን ይቅርታ ፎቶ አትለጥፊ ገብቸ ቪዲዮሽን ለማት ከሚከለክለኝ ቢኖር የህ ፎቶ
የዛሬው ህልምነው እውነተኛ ታሪክ ነው የተረክሽልን ? ማማየ
ይህ ታሪክ በፀጋዬ አብራር ሰምቼዋል ወደ ሶስት ክፍል ግን በጣም ረጅም ጊዜ ነው በጣም አሰፈሪና ልብ አንጠልጣይ ነው
እሱ ጋር ርእሱ የነብስ ሰንኮፍ ነው የሚለው
ላክይ ሳታረጉ የምታዩ ቤተሰቦች ☝️ዋ😂
ታሪክ አለኝ ያስተምራል ብዬ አስባለው ፃፉልኝ
እሺ የኔቆጆ ኢኑዬ ስወድሽ ድምፅሽሲያምር ወረቢ 😘😘😘😘
ክክክክክ
❤❤❤wowAminmedia🎉🙏😍😍
አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትኩ እንደት ናችሁ ወላሂ በሂወትም መትረፋቺሁ ታአምር ነው አላህን ማመሥገን ነው ያለባችሁ አልሀምዱሊላሂ የአላህ ሥራው ብዙ ነው ከዛ ሁሉ ነገር መውጣት
ያረብ ገራሚ ታሪክነዉ ከዛ ሁሉ ቦታ ሙዉጣታቸዉ ይገርማል የአረህማን ሥራ
ሙሉውን ትረካ አልጨረሽም ብዙዎችን አልፈሻቸዋል ምሳሌ የሰላም እህት መጨረሻ
ሰላም እህት አላት መች አለች😂
እኔ ገና ሳልሰማው ነው ላይክ እማደርገው
ገናኳን ተረካው ይመቼኝ አይመቼኝ ሳላቀው ማለት ነው ክክክ