የተመልካቾች ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ከሰፊ ማብራሪያ ጋር በኢትዮ አውቶሞቲቭ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @jonisanjaw2953
    @jonisanjaw2953 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዮባ የሚገርም ችሎታ እና ተሰጥዖ ነዉ ያለህ ስታስተምረኝ ተመስጬ የማዳምጠዉ ያንተን ክላስ ነበር የራስህን ቻናል ከፍተህ ይሄን ትምህርት በዩቲዩብ ብታስተምር ምኞቴ ነዉ ይመችህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት

  • @KisKis-kr2xf
    @KisKis-kr2xf 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ናቸው ቸክ ኢንጅን በርቶ ግን መንዳት እንዴት ይቻላል በደንብ ቢብራራልን ለሞተሩ ችግር አያመጣም

  • @nataniabera7512
    @nataniabera7512 9 หลายเดือนก่อน

    መኪናዬ ሱዙኪ ኬሪ 2005" ነው ዘይትበ4ኛ ቤት የፈሳል ወይም ካንዴላ ያረጥብ ነበረ ሞተር አወርጀ አሳደስሁ ማፍሰሱ ባሰ መፍትሄ አጣሁ እባካችሂ ትብብራችሂን አድርጉልኝ

  • @wassemengiste2971
    @wassemengiste2971 9 หลายเดือนก่อน

    ቼክ ኢንጂን ሲያበራ መካኒክ ጋ ሄድኩኝ በክፕዪተር አይቶ የጭስ መውጫ ሴንሰር አብርቶ ነው ችግር የለውም አሉኝ እናተ ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @SolomonFentahun-yt6vu
    @SolomonFentahun-yt6vu 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ናቹህ ሰለሞን ከአዲስ አበባእያሽከረከርኩ ተንተፋትፎ ይጠፋል ጌጅ ላይ ያሉየተወሰኑ ምልክቶች ጠፍተዋል ምን ትሉኛላቹ

  • @AliHussen-z9h
    @AliHussen-z9h 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ መኪና ፎርድ ትራቭለር 2006ነው ጥያቄየም የመሪ ዘይት በስካቶላው በኩል ሊክ እያደረገ እያለ ቱቦውም ወርዶ ተበየደ ነገር ግን እንደ በፊቱ ባይሆንም መሪ ቱቦው ላይ በታች በኩል በጣም በትንሹ ሊክ ሲያደርግ መካኒኩን ሳሳየው ከታች በኩል ያለው አይበየድም እንዳለ ሙሉ ቱቦውን መቀየር ካልሆነ በቀር አለኝ እናንተ ምን ትላላችሁ አሊ ነኝ ከካራ ቆሬ