የአስፋው መሸሻ ልጅ እና አርቲስት ንዋይ ደበበ በአስፋው መሸሻ የስንብት ስነ-ስርዓት ላይ ህዝቡን በእንባ አራጩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024
  • የአስፋው መሸሻ ልጅ እና አርቲስት ንዋይ ደበበ በአስፋው መሸሻ የስንብት ስነ-ስርዓት ላይ ህዝቡን በእንባ አራጩት
    Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
    👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
    AddisNet. is an Ethiopian TH-cam channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
    / addisnet_
    / addisnet.et
    #AddisNet.
    ethiopian movie,ethiopian movie 2023,ethiopian movie 2023 full movie,ethiopian movie 2023 new,ethiopian movie 2015,ethiopian movie old,ethiopian movie 2022,ethiopian movie new 2023 full movie,ethiopian movie new,ethiopian movie 2016,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian movie comedy,ethiopian movie behig amlak,ethiopian movie mandela,ethiopian movie 2023 new full,ethiopian movie 2023 comedy,ethiopian movie 2023 full movie this week new,ethiopian movie 2023 new this week,ethiopian movie 2023 this week,ethiopian movie 2023 behig amlak,ethiopian movie 2023 doka,ethiopian movie 2023 sodere,ethiopian movie 2023 mandela,ethiopian movie 2023 full movie comedy,ebs sunday show,ehuden be ebs,ebs saturday show,seyfu new show,ehuden be ebs today,ebs seifu fantahun show,ebs sunday show today,ebs saturday show today,ehuden be ebs this week,ebs ehuden be ebs,ebs kidamen keseat today,addis meraf ebs,ebs addis meraf,mekdes debesay,seyfu,20 30 ebs,kedam kesat,sunday with ebs,safu ebs,ebs sunday,ebs welo program,sunday on ebs,sunday ebs show,ehuden be ebs last week,mertu gebeta ebs,habesha tiktok funny,ebs saturday show new,seyfu new show this week,ehudin be ebs today,tadias addis seifu fantahun, ethiopian movie,ethiopian movie 2023,ethiopian movie 2023 full movie,ethiopian movie 2022,ethiopian movie new,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian movie 2022 full movie,ethiopian movie 2023 new,ethiopian movie ye semay fegegta,ethiopian movie 2020,ethiopian movie old,ethiopian movie 2015,ethiopian movie comedy,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian movie 2023 new this week,ethiopian movie 2023 comedy,ethiopian movie 2023 leba ena leba, ebs sunday show,ehuden be ebs,ebs saturday show,seyfu new show,ehuden be ebs today,ebs seifu fantahun show,ebs sunday show today,ebs saturday show today,ehuden be ebs this week,ebs ehuden be ebs,ebs kidamen keseat today,addis meraf ebs,ebs addis meraf,mekdes debesay,20 30 ebs,seyfu,kedam kesat,mertu gebeta ebs,ebs welo program,sunday with ebs,ebs sunday,sunday ebs show,sunday on ebs,ehuden be ebs last week,ebs saturday show new,tadias addis seifu fantahun,habesha tiktok funny,seyfu new show this week,ehudin be ebs today,kidamen be ebs,seifu on ebs,ebs tv,dj jop ethiopia, gumma award, gumma award 2023, ጉማ, ጉማ አዋርድ, seifu on ebs,ebs seifu fantahun show,seifu on ebs this week,ebs tv seifu show,seifu on ebs today,seifu ebs,seifu fantahun show on ebs this week,ebs tv show seifu fantahun today,ebs seifu,ebs tv live online seifu show today,seifu on ebs new,seifu on ebs live today,seifu ebs ebs tv,seifu ebs today,seifu on ebs new show,seifu on ebs yesterday show,ebs tv live online seifu show,seifu on ebs live,seifu fantahun show on ebs,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,seyfu new show, ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ebs tekebel,seyfu new show this week,kidamen keseat on ebs this week,filfilu interview,nafkot tigistu ebs,tadias addis seifu fantahun,seifu fantahun show sayat demissie,safu show,seifu fantahun show new,alemayehu eshete tribute,ebs comedy,sefu fantun,ebs seifu fantahun show today,seyfu new show 2020,ethiopian show seifu fantahun,ebs, seifu on ebs,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,seifu on ebs veronica,seifu on ebs new,seifu on ebs live today,seifu on ebs music,seifu on ebs zebiba girma,seifu on ebs bereket gebre,seifu on ebs live,seifu on ebs yesterday show,seifu on ebs yesterday,seifu on ebs america,seifu on ebs hana girma,ebs tv,ebs,ebs tv እሁድን በኢቢኤስ,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት,ebs sunday show,ebs kidamen keseat,ebs cinema,ebs seifu fantahun show,ebs saturday show,ebs tv today,ebs tv ehuden be ebs,ebsynth,ebs tv seifu show,ebs tv live
    seifu on ebs,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,seifu on ebs veronica,seifu on ebs new,seifu on ebs live today,seifu on ebs music,seifu on ebs asfaw meshesha,seifu on ebs live,seifu on ebs yesterday show,seifu on ebs america,seifu on ebs yesterday,seifu on ebs hana girma,seifu on ebs today show,ebs tv,ebs tv እሁድን በኢቢኤስ,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት,ebs sunday show,ebs kidamen keseat,ebs cinema,ebs seifu fantahun show,ebs tv today,asfaw meshesha,አስፋው መሸሻ, አስፋው መሸሻ,asfaw meshesha,ebs tv,ebs,seifu on ebs,ebs tv show seifu fantahun,seyfu new show,seifu fantahun show on ebs,የአስፋው መሸሻ ልጅ,japi asfaw meshesha,ጃፒ አስፋው

ความคิดเห็น • 818

  • @zuzu.jimmaa
    @zuzu.jimmaa 10 หลายเดือนก่อน +42

    እባካቹ የአሥፊሺ ወዳጆች ልጁን ጃፒዬነ አደራ አደራ አደራ በሠማይ በምዲሪ ይሁንባቹ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 10 หลายเดือนก่อน +60

    ጃፒዬ እጅግ ደስ ይላል እንደዚህ መፅናናትህ በጣም ደስ ይላል በርታልን።አስፋውን እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎች ጋር በመንግስት ሰማያት ያኑርልን።ለቤተሰቡም መፅናናትን እንመኛለን።

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 10 หลายเดือนก่อน

      ሳምቱኮእህቴ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 10 หลายเดือนก่อน

      ብቻዉን ሥቱንአሣልፎነዉ ሣምንትሙሎየኔሚሥኪን

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 10 หลายเดือนก่อน

      @@alahamalaham በጣም መቸም አሁን ፀጎሩንልላጭአይልደሞ መነጠርድሮምይለብሳል

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 10 หลายเดือนก่อน +65

    ጃፒዬ የአንተ ሀዘን ገና እኮ ነው ይህ የከበበህ ሰው ሁሉ ሲበተን ያኔ ይጀምራል የአንተ ሀዘን እህህህህ

    • @MemetGuzel-hr5hn
      @MemetGuzel-hr5hn 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 10 หลายเดือนก่อน +5

      እውነትነው፣ሀዘንንየቀመሠ፣ያቀዋለሁ😢😢😢😢

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 10 หลายเดือนก่อน

      ውነትነውገናኮነውሀዘን አደለም ብቸኛልጁብዙኳሆነስልክደውለሽየምጠይቂውበተሰብሳይኖር😢😢😢

    • @abn1008
      @abn1008 10 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new enaten katahu 3tegna wer liyz new.yederesebet yawkewal.eyader eyebase new yemimetaw. yangebegbal.

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 10 หลายเดือนก่อน +4

    የወንድሙን ድምፅ ስ ሰማ እንዴት እንደሚ መሳ ስል በጣም ይገርማል እግዛብሄር ነብሱን በአጸድ ገነት ያኑርልን

  • @Moka-rl9sg
    @Moka-rl9sg 10 หลายเดือนก่อน +103

    “በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።”
    - ሮሜ 14፥8
    በአብርሃም ፣ በይስሐቅ ፣ በያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን !
    ነፍስ ይማር
    ወንድማቹ ኤርትራዊ

    • @esayasdemissie7348
      @esayasdemissie7348 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቨቨቨቨ

    • @esayasdemissie7348
      @esayasdemissie7348 10 หลายเดือนก่อน

      ቨቨቨቨቨወ

    • @hayimanotdawit719
      @hayimanotdawit719 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @maedotabere59
      @maedotabere59 10 หลายเดือนก่อน +1

      Wegahuh

    • @merima7930
      @merima7930 10 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ አሜንንን❤❤❤❤

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 10 หลายเดือนก่อน +40

    የወንድሙን ድምፅ ስሰማ ተፅናናው በጣም ይመሳሰላል ድምፃቸው

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 10 หลายเดือนก่อน +80

    ጃፒዬ በዚህ መልኩ በርትተህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አስፍዬ ነፍስህን ይማርልን የዋህ እና ደግ ሰው መቼም አይበረክትም አስፋው መሸሻ መቼም እማትረሳ ለቤተሰቦቹ ለሁሉም አድናቂዎቹ መፅናናትን እመኛለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭rippp😭

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ 10 หลายเดือนก่อน +12

      አየ መበረርታት የሆድን ማን አየ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +7

      እውነት ልጁን ሳይ እባየ ይመጣል ወንድልጅ ውስጡ ነው የሚጎዳው

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 10 หลายเดือนก่อน +6

      አይ አሁንማ አስተዛዛኝ ስላለ ነው ለብቻው ሲሆን እግዚአብሔር አይለው አስፋው ነብስህን ይማረው

    • @Tigmekuria
      @Tigmekuria 10 หลายเดือนก่อน +1

      የአስፊቲ ነገርማ እንኳን ለልጁ ለእኛም ከባድ ነው ግን የፈጣሪ ስራ ስለሆነ መፅናናት ግድ ይላል እኛም ተራችንን ጠብቀን ወደሱ ነን 😭😭ነፍስ ይማር አስፍዬ 😭😭😭😭

    • @Tigmekuria
      @Tigmekuria 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@ንስር-ዘ2ጠ እንግዲህ በዛ ላይ ብቸኛ ነው እህት የለም ወንድም የለም እናት የለች ሁሉም ነገሩ ነበር አባቱ እድሜውን አሳጠረበት 😭😭

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጃፒዬ የኔ ልጅ ጠንክረህ መልእክትህን ለመላው ህዝባችን አስተላልፈሀል እግዚአብሄር ብርታትነ ጥንካሬ ሰጥቶህ የአባትህን ፈለግ እንድትከተል ያርግህ ያንተ መበርታት ለአያትህ ላጎትህ እንዲሁም አስፋውን ለሚወዱ ሁሉ መፅናናት ይሆንላቸዋል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 10 หลายเดือนก่อน +85

    የአባቱ ልጅ እናቴ ተባረክልኝ...!!💔😥🙏

    • @raddanitube
      @raddanitube 10 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 10 หลายเดือนก่อน

      RIP but i do not understand why do Etiopians dramatise death?? i think they gorget we all going to go one day.

    • @nayomiwillis586
      @nayomiwillis586 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mizlalisaac6369what do u mean? I don't know what you've personally been through, but when someone loses a family member, a close friend or maybe a spouse it's REALLY hard. Seeing them pass away knowing that you won't be seeing them anymore, you won't be hearing their voice, feeling their touch. They're not dramatizing it, they're showing their sadness. Everyone has their own way of doing it, so I don't think that's a nice thing to say😭

    • @nayomiwillis586
      @nayomiwillis586 10 หลายเดือนก่อน

      He was a REALLY REALLY nice, caring, respectful and funny man. Seeing him suffer like that has made MANY PEOPLE'S heart break including his family, friends, supporters etc..Lots of people had hope that he would get past his sickness but then he died. So I personally don't think it's respectful to say they dramatise it. People have different ways of grieving. Do u expect them to just sit there with strait faces, bury him and forget about him completely just because "we're all going to go one day"?

  • @mulemesele9585
    @mulemesele9585 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጃፕዬ አይዞህ በርታ እሱ አባቱን እናትህን በአንድ ቀን ሲያጣ ብርታት የሆንከው አንተ ነህ አሁንም አንተ ለልጅህ ስትል በርታ ጎብዝል ነፍሱን ይማርልን አደራ አደራ አደራ

    • @be8cab
      @be8cab 10 หลายเดือนก่อน

      እንዴ ባለቤቱ የለችም በሕይወት ?

  • @asasd9600
    @asasd9600 10 หลายเดือนก่อน +56

    እሱ ድኖ እንዲህ በመድረክ እንዲያመሰግን ነበር ሁሌም እምፀልየዉ ግን አምላክ የፈቀደዉ ሆነ ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን😭😭😭

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዮንዬ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ሁላችሁም ቀላል አይደለም ይሄ ደግ ሰው በልባችን ይሄንን ፍቅር እደተከለ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ የፍቅር አርአያ ሆነን ትውልዱን ጥሩ መንገድ እንዲይዝ እናድርግ 🙏💚💛❤️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ አዝኛለሁ አስፊቲ እግዚአብሄር በደጋጎቹ ጎን ያኑርህ:: ለሁላችሁም መጽናናትን እመኛለሁ🙏🏽😢😢

  • @Edikonjo
    @Edikonjo 10 หลายเดือนก่อน +12

    አስፊቲዬ የኔ አባት የኔ ርህሩህ ደግ የዋህ ብቻ የመልካምነት መገለጫ አባታችን ሁሌም ስምህ ከመቃብር በላይ እና በልባችን ትኖራለህ ሃዘኑ ከባድ ነው ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @muke614
    @muke614 10 หลายเดือนก่อน

    ጃፒዬ ሰላም፣ መፅናናት፣ሙሉ ጤንነት ረዥም እድሜ እና የሀብት እንዲሁም የመልካም ሁሉ ባላፀጋ ሁን ለግዚአብሔር መገዛት በዘመንህ ሁሉ ይብዛልህ በጌታችን እና መድሃኒታችን ክርስቶስ በሆነው በኢየሱስ ስም የሃዘን ቀንበር አሁን ይሰበር አሜን

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 10 หลายเดือนก่อน +34

    ይህንን ክፉ ጊዜ ጨርሶ ሳያያይ ወደ ዘልአለማዊ መኖርያው ሄደ የኔ መልካም ነፍስ ይማር 😢😢

  • @ZinashiDemise
    @ZinashiDemise 10 หลายเดือนก่อน

    ጃፒ በጣም ጠንካራ እግዚአብሔር ያጥናህ አስፍዬን ተመልሶተሽሎት እንዲመጣ እየፀለይኩለት ነበር የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ ነብሱን በገነት የኑረው ለመላው ለኢቢኤስ ሰራተኞች ለቤተሰቡ ለኢትዮጵያ ህዝብ በጠቅላላው መፅናናትን እመኛለሁ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 หลายเดือนก่อน +88

    እግዚአብሔር የአባታችንን ሀይለ ገብርኤልን ነብስ ይማርልን

  • @emutube6233
    @emutube6233 10 หลายเดือนก่อน +21

    ሁሌም አድስ ሀዘን ነዉ አስፊቲ እዉነት ማመን ያቅታል የኔ አባት ነፍስህ በሠላም ትርፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጃፒዬ አሁንም መድሀኒአለም ያበርታህ ያጠንክርህ
    እውነቱን ለመናገር ያንተ ነገር አሳስቦኝ ነበር ግን ያለውን ሀዘንህን ዋጥ አድርገህ እባህን ተቃጣጥረህ በመጠኑም ቢሆን እንደዚህ ጠንከር ብለህ ስላየንህ ደስ ብሎናል::
    አስፊቲ ወደማይቀርበት ሄዷል
    እናትህን አይዞሽ እኔ አለሁሽ እንዳልካት ለቤተሰብህ እኔ አለዋቹ እንዳልክ እመብርሀን ሁሌም ከጎንህ ሆና እኔ አለውህ ልጄ አይዞህ ትበልህ
    አሜን
    ሁሌም አንተንም አባትህንም በፀሎት እናስባቹሀለን::
    አስፊቲ ነፍስ ይማር

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 10 หลายเดือนก่อน +11

    ዎ ለናቱ እሥከ ጊዜ ሞቷ ፀፀት ሀዘን እሥኪ ከጎኗ ሁኑ አይዞሽ በሏት እናቱን

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 10 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you EBS and Ethiopian ppl all over around the world 🌎 . Assfaw wendmachen may your soul rest in peace strength for the family and friends

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 10 หลายเดือนก่อน +5

    አስፊቲ ታውቆት ነበር ልጄን አደራ ሲል ነው በጣም ያስለወሰኝ አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጃፒዬ እግዚአብሔር ያፅናህ ሁላችሁንም😢😢

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሀይለ ገብርኤል ወንድማችን ነፍስ ይማርልን ነፍስህን ከደጋጎቹ ከነአብርሀም ከነይስሀቅ ጎን ያሳርፍልን።ለቤተሰቦቹና ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን።

  • @farida1771
    @farida1771 10 หลายเดือนก่อน +54

    ኡፍፍፍ አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑርክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 10 หลายเดือนก่อน

      😂ቂቂቂቃቃቃ ምድረ አለቅላቂ አፈንዳጅ ማፈሪያና አቃጣሪ የተምታታባቹሁ ደነዞች ስንት ህፃናትና ነፍሰጡር ሴቶች ሣይቀሩ ሲታረዱና በእሣት ሣይቀር ሲቃጠሉ ዞር ብላቹሁ ያላዘናቹሁ እፍረተቢሶች ዛሬ ላይ ለመታየት ስትሉ አንድ መላጣ በወሬ ብቻ ህዝብን ሲያደርቅ ለኖረ የ60 አመት ሽማግሌ እንዲህ አገር ይያዝልን ስትሉ ለሚያያቹሁ ሰው በጣም ታስቁኛላቹሁ😂

  • @melakuhailu3011
    @melakuhailu3011 10 หลายเดือนก่อน +2

    እ/ር ነብስህን በገነት ያኑርልን! በጣም ተወዳጅ የኢትዮጵያ ስው! ሃገራችን አንድ ታላቅ ሰው አጣች!!!

  • @MEKDESADAMS
    @MEKDESADAMS 10 หลายเดือนก่อน +24

    በቃአለቀ ለናቱ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣት የልጅሞት ለማንም አይስጣት

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 10 หลายเดือนก่อน

      እናት አለው እንዴ😢

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@fufuilu1212አወ አላየሻትም እንደ እሱ እኮ ገና ነበር እፍፍፍ😢😢😢😢

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 10 หลายเดือนก่อน +3

    አስፋው መሽሻ ብዙ መስራት በምትችልበት ጊዜ ነብስህ ከስጋዋ በመለየቷ በጣም ያሳዝናል መልካም ሰው ነበርክ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፋት መላው ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ። ሌላ የምለው ግን ብዙ የነብስ ነጋዴዎች መጠቀሚያ አደረጋችሁት አንዳንዶቹ ሚዲያዎችማ ከዚህ በፊት ስው ሞቶ የማያውቅ ለመጀመሪያ ጊዜ በአስፋው የተጀመረ እስኪመስል አጋነናችሁት ኪሳችሁን ለመሙላት ያሳዝናል የሰው ልጅ ገና ሲፈጠር ሞት የሚባል እዳ እንዳለ ይታወቃል ታዲያ ምኑነውአዲስ የሆነባችሁ አገራችን ውስጥ ስንት ታላላቅ ስራ የሰሩ ብዙ ለሃገርና ለአለም ብዙ የሰሩና ብዙ መስራት እየቻሉ ያለፋ ብዙ አሉ ግን ህይወት ይቀጥላል ። እንንተ ግን ልክ የአለም ፍፃሜ አስመሰላችሁት ጎበዝ አረጋጉት ይሄን ያህልም ማራገብ ጥቅም የለውም ልክ ልዩ ክህሎት ያለው ልዩ ተመራማሪ ምድር ያጣች አስመሰላችሁት ጎበዝ እሱስ ታሞ የሚቻለውን ሁሉ ተደርጎለት አልሆነም ያ የፈጣሪ ጉዳይ ነው ። ይሄኔ ይሄንን የምታራግብ ሰዎች በየቤታችሁ ይኼኔ ታሞ መድሀኒት መግዣ ያጡ በየጓዲያው አስቀምጠህ ነው የምታስመስለው ምድረ አስመሳይ ።አሁን ነፍሱ በሰላም ትረፍበት አትነግዱበት

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ይህን ያህል ከማንም የበለጠ በአለም ታይቶ የማይጠገብ በሰው ዘንድ ይህን ያህል መወደድ ተወዳጅነት ታይቶም አይታወቅም የሃገር መሪ በዚህ አይነት ክብር ሰራውን ከልቡ የሰራ ሰራተኛ ኢቢኤሰ እሰከላለም የማይረሱ ባለቤት ናቸው የእውነት ይገባዋል አያችሁ ጥሩነት ይህ ነው ለአለም ህዝብ አየው ይገርማል ይህ ትልቅ ሰጦታ ነው ኢቢኤሰ በደንብ ያሰቀመጠለት ትዝታ

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน +6

    አስፊቲ የኛ የዋህ አዛኝ ነፋስህን ይማረው ኢትዮ ትልቅ ሰው ነው ያጣችው ለሞላው ቦተሰቦቹን መፅናናት እመኛለሁ

  • @sinte335
    @sinte335 10 หลายเดือนก่อน +11

    ebstv የቀብር ስነ ስርዓቱን ላይቭ ማስተላለፍ ነበረበት

  • @selamselina7983
    @selamselina7983 10 หลายเดือนก่อน +23

    ኡፍ የእዉነት አልቅሼ ልሞት ነዉ 😢😢ነብስክ በገነት ትኑር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sumeyaa9913
    @sumeyaa9913 10 หลายเดือนก่อน +11

    አስፍቲ ፈጣሪ ነብስህን በሰላም ትረፍ ወላሒ ሁሌ ሳየው ያሳዝነኝ ነበር የሆነ ህመምም እዳለበት ይለይ ነበር የኔ ሚስኪን የሰው ልጅ እድህ ነው ጠዋት ታይቶ ማታ ጠፊ ነው💔😥

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 10 หลายเดือนก่อน +13

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አስፊቲ ነብስክ በአፀደ ገነት ትረፍ የኔ የዋህ ሩሩህ ሆደ ቡቡ አስፊቲ እወድካለን መቼም አንረሳህም ስምክ ከመቃብር በላይ ይጠራል😢😢😢😢😢

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 10 หลายเดือนก่อน +2

    @የኛ ውድ ጃፒዬ ❤🎉ጎበዝ ሁሌም እንደዚህ መጠንከሮህን ነው የምፈልገው ❤ 🎉 bravo !

  • @kelemreta3831
    @kelemreta3831 10 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢😢😢ወንድማችን አስፋው መሸሻ ለሀገርህና ለህዝብህ ባደረከው መልካም ስራዎችህ መቼም አንረሳህም እግዚአብሄር አምላክ ነፍስህ ከፃድቃን አባቶች ጎን በሐሴት ያሳርፍልን ነፍስ ይማር።

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን የደግ ሰው ሞት ሰርግ ነው ነፍስ ግን ይማረው እንወድሀለን አስፍዬ

  • @anegach9112
    @anegach9112 10 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስህን በደጋገቹ ጎን ያንሩልን ጌታ🙏😢😢😢
    ለልጁ ለመላ ቤተሰብ መፅናናትን ይሰጥ እግዚአብሔር🙏😢😢😢

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ የኔ ውድ ነብስህ በገነት ትኑር ልብ ሰባሪ ሃዘን ኢትዮጵያ በዛባት! ለሁላችሁም ፅናቱን ይስጣችሁ❤

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሠዉ የወደደዉ እግዚአብሔር የወደደዉ ነዉ :: አስፋዉ መሸሻ ነፍስህን በመንግሥተ ሠማይ ያኑርልን ::

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዮሐንስ 3፥16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል።
    ራዕይ 16:12
    ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 10 หลายเดือนก่อน +45

    እንኳን በቅርቡ ላሉት እኔ ebc ለማውቀው ኣሳዝኖኛል ከባድ ሃዘን ነብስ ይማር ለበተሠብህ መፅናናት ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @teddy6326
    @teddy6326 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ግጥም መታሰቢያነቱ ለአስፋው መሸሻ
    ያ ደጉ አባቴ
    የኢብኤስ ድምቀት ሳትኖር የሚከፋኝ
    ከወንብረክ ሳጣክ ሳቄ የሚጠፋኝ
    በሰዎች ልቦና ፍቅርን አሳይተክ
    በአባታዊ ተክሳፅ ምክርን ለገስክ
    የሰዎችን እንባ ጠርገክ ሳታበቃ
    ሰው ሁሉ አላመንም አንተ ታመክ ከአልጋ ላይ ስትበቃ
    አቅሙ ኖረኝ እንካን መጥቼ አልጠየኩክ
    ከራሴ ቀንሼ ነብሴንም አልሰጠሁክ
    ያ ደጉ አባቴ በቅዳሴ ሰአታት በፀሎት ልቦና
    ያንተን ፈውስ መዳን ከአምላክ ዘንድ ሄጄ በፀሉት ላቀና
    በአምላኬ መንገዱ በምህረቱ ሲሳይ
    የህዝብን ፍቅርን አይቼ አንተን ምሮልኝ ባይ
    መታመምክ ሳይንስ ከዘፋንክ ጠፍተክ የንባውት እንባ
    በአንድንድ ሰዎች ስላንተ ማማረት ውስጤ እያነባ
    ልቦና ይስጣቸው ባንደበቴ እያልኩ አልከሳቸው ነገር አይኔ እያነባ
    በለሊት ድምቀት በምሽት ጨረቃ
    በንጋታ ጅምበር ከእንቅልፌ ስነቃ
    ያ ደጉ አባቴ ሄደ ላይመልስ
    እኔም አቅም ኖሮኝ ካለህበት ሳልደርስ
    ነብስክን በገነት በመንግስተ ሰማያት ያቆያት ብያለው
    ሳልሰልች ለስራክ በማይታይ ልቦና ሁሌም እፀልያለው
    ለሁለም አባት ነክ ከ አባትም ባላይ
    ስምህ አይረሴ ነው ይውላል ከሰማይ
    መታሰቢያነቱ ለአሳፍወ መሸሻ

  • @tamitami4905
    @tamitami4905 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ነብሱን ይመር ላዘነዉ ሁሉ መፂነነትን ይስጠቸዉ 😭😭ለአስፍዬ መልከም እረፍት 😢

  • @ethio-promt6875
    @ethio-promt6875 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል 😢
    ፈጣሪ የአስፋውን ነፍሱን ይማር 🙏☦️🌿
    ለቤተሰቡ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጣቸው 🙏

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 10 หลายเดือนก่อน +2

    We love you, Asfaw. fly high, my friend fly high. God knows Better. You are great; you will be great forever in our hearts you will be missed forever you are gone but not forgotten.

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi 10 หลายเดือนก่อน +9

    አስፊቲ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ከደጋጎቹጋር የሳርፍልን እንወድሀለን 😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጃፒ ጠካራ እደ አባትህ ጠካራ ሁን ወድሜ አላህ ያፅናችሁ መላዉ ቤተሠቡን አብሽሪ

  • @Radu-e4r
    @Radu-e4r 10 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢😢😢 አስፍዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው የኔ መልካም ሰው

  • @የSለMኦN
    @የSለMኦN 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ አልቅሰን ይሆናል ግን ነቀ አስፋው ትዝታው ያስቀናል በቃ በሰው ልብ መኖሩ አይቀርም እድለኛ ሰው ነው የጠላው የለም ሁሉ ይወደዋል ።

  • @birhangetachew1870
    @birhangetachew1870 10 หลายเดือนก่อน +1

    እመ አምላክ የአምላክ እናት እመቤቴ ማርያም ነፍሱን ከአብርሀም ከያቆብ ጎን ታሰቀምጠዉ አፈሩን ገለባ ያድርግለት

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 10 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ መገስገሱ ከቶ ሰው ዘንግቶት
    ነገ አልፎልኝ ይላል ማለፉን ረስቶት
    አይቀር መንፈራገጥ የሆድ እስኪሞላ
    ወድቃ እስክትሰበር ህይወት እንደ ሸክላ😭😭😭😭
    አስፍዬ በሰላም እረፍ

  • @ኑጉሴበለጠ
    @ኑጉሴበለጠ 10 หลายเดือนก่อน

    አስፋው መልካም ሰው ስለሆነ ነው እ/ር የፈለገው ደጋጎችን እግዚዓብሄር ይፈልጋቸዋል ለዚህ ነው አስፋውን የፈለገው መልካምነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሳዬና ያስተማረ እግዚዓብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት።

  • @zuzu.jimmaa
    @zuzu.jimmaa 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወላህ በጣም አዘነኩ እንቧዬነ መቋጣጤሪ አቃተኝ😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @muluwaldeh7895
    @muluwaldeh7895 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ለቤትሰበ እና ለጎደኞች ምፀናናትን እመኛለሁ አሰፊቲ ነብስክ በአፀደ ገነት ትረፈ 😢😢😢😢😢

  • @we6gc
    @we6gc 10 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር እውነት ይህን ደግ ትሁት ሰው ከጎንህ ከደጋጎቹ ጎን አሳርፍልን🙏 እግዚአብሔር እናቱንና ልጁን ቤተሰቡን እንዲሁም ዘመድ አዝማድ ጏደኞቹን መፅናናቱን ይሥጣችሁ🙏💔

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 10 หลายเดือนก่อน +14

    ሙሽራችን 😭😭😭😭አስፊቲ ጌታን ተቃተልኩኛ ኡፍፍፍፍፍፍ ማመን አልፈልግም

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር አስፍዬ😢😢😢😢 መቼም አትረሳም መልካም ሥራህ አብሮን ይኖራል ለሁሉም ደግ እሩህሩህ ካለቀሰዉ ጋር አልቅሶ ከሳቀዉ ጋር ስቆ 😢😢😢😢

  • @MahletHabte-t5o
    @MahletHabte-t5o 10 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ደግ ነብስክ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍልን 😢😢😢😢

  • @YiduYidu-l4w
    @YiduYidu-l4w 10 หลายเดือนก่อน +8

    Rip ነብስ ይማር አስፍዬ ትናፍቀናለህ 😭😭😭😭😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eduam2859
    @eduam2859 10 หลายเดือนก่อน

    እንካን እትዮጵያዊ ሆንኩ
    የፍቅር ጥግ አየንብህ አስፋው ነፍስህን ከደጋጎቹ ጉን ያኑራት

  • @tube9850
    @tube9850 10 หลายเดือนก่อน +12

    አስፊቲዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 10 หลายเดือนก่อน

      ሢያምርሽ ይቅር ጀነት እች ምድር ለከሀድወች ጀነት ለአማኞች ደግሞ እሥር ቤት ነች

  • @zeritutube
    @zeritutube 10 หลายเดือนก่อน +6

    ነብስ ይማር😭😭አወ ነዋይዬ በጣምነወ የሚወዲህ😢

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት።ለመላ ወዳጆቹና ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣችሁ ይስጠን።

  • @fafishewatube8608
    @fafishewatube8608 10 หลายเดือนก่อน +4

    በቃ ዛሬ አመንኩኝ የኔ ደግ ሩሩህ የኔ ሆደ ባሻ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 10 หลายเดือนก่อน +9

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ኢትዮ ትልቅ ሰው አጣች አስፊቲ የኛ የዋህ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @maremaru
    @maremaru 10 หลายเดือนก่อน +1

    ነብሱን በገነት ያኑረው ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው 😢

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 10 หลายเดือนก่อน +116

    Ebs 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ezabyer ybrtss ❤

    • @mulukalayou3031
      @mulukalayou3031 10 หลายเดือนก่อน

      Ebs.we love you ❤

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 10 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇❤💛💚❤💛❤💚

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 10 หลายเดือนก่อน

      @@zerihunachamyeleh6472 አሜን ሁላችንንም🙏🏾🤲🏽❤️

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 10 หลายเดือนก่อน

      Ekune adrstu

  • @sebeleroba7959
    @sebeleroba7959 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለመላው ለኢቢስ ሰራተኞች እና ለቤተሰቦቹ ሁሉ አምላክ መፆናናቱን ይስጣችሁ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 10 หลายเดือนก่อน +6

    የአስፍው ሞት ለኛም ለማዳም ቅመሞች ከብዶናል አስፍዬ አባታችን ነፍስህ በሰላም ትረፍልን በግድ ውስጣችን እናሳምነው አማራጭ የለንም ግን በልባችን ሁሌ ትኖራለህ በጥሩ ስራዎችጋ ቸው በቃ 🥹🥹🥹💔💔💔

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 10 หลายเดือนก่อน

      Bewanetii Ye Abaetu uffffuuuuuu Asiyeyeee Ye Abaetii Motikuu Alqeshii Madam Kushinaaa😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 10 หลายเดือนก่อน

      @@bizuneshqatar146 አይዞሽ እኔም እንደዛው ነኘ 🥹🥹💔💔

  • @zuzu.jimmaa
    @zuzu.jimmaa 10 หลายเดือนก่อน +4

    ነዋይ እባክህን እየአሥፊሺ እንዳለ ጃፒዬን አደራ። 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @Selihom37
    @Selihom37 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍለ ሀገር ነዉ የምኖረዉ ግን እኛግ በእዉነት ብዙ ህጻን በጣም አልቅሰዉለታል ቅን ሰዉ አስፋዉ 😭😭😭😭😭😭

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያጽናናችሁ አስፍዬ የኔ ሆደ ቡቡ ሆደ ባሻ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑራት😍😭🙏

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 10 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲ የኔ የዋህ ስለ መዳም ቅመሞች ጀግነነት እህቶቻችን ስትናገር እኛ ደስ ይለን ነበር ታዲያ ይህን ሰው ማጣት ያማል አስፊቲ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከመዳም ቅመሞች

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 10 หลายเดือนก่อน

    አስፍዬ ነፍስህን በደጋጎች ጎን ያኑረው ለቤተሰቦችህ መፅናናትን እመኛለሁ እዚህ አዳራሽ ውስጥ የታዘብኩት ነገር እንዴት የፀሀይ መነፅር አርጋችሁ አዳራሽ ውስጥ ያውም ለቅሶ ላይ ትገኛላችሁ የዝነጣ መነፅር ካሜራ ውስጥ ላለመግባት ነው እኔ በግሌ በጣም ነው ያዘንኩት መቼም የዝነጣ እና የአይን መነፃር ለይቶ የሚያውቅ ህዝብ ነው ያለው ሰይፉንም ጨምሮ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 10 หลายเดือนก่อน

    Yonas realy Amazing nice to contain your emotion like a man. You are a strong man which is a great quality...
    I think you learnt a long experience from your Saterday program of the lost and foundation people. God bless you. Remain strong!!!! Be a man...

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ይሞትዘንድ ጽሑፍ ነው ሰው እንደወደደው እንዲሁም ጌታ ደግሞ ልጁን ሰበሰበ እኛም ደግሞ ዬሱን መልካምን ስራውን ተከትለን እንራመድ ኢትዮጵያ ወዴት እንደምትሔድ ያለቹ ሁላችንን እናውቃለን ህዝባችንን ደግሞ እዬተራበና እዬታረዘ እንደ ዝንብ እዬሞተ ነው ያለውና እንዴ አሴ መተጋገዛችንን አንርሳ RIP

  • @AluaynawAbebe
    @AluaynawAbebe 10 หลายเดือนก่อน

    አስፌ መልካምስው ነብስህ በገነት ትረፍ የኛአባት 😢😢😢ለመላው ቤተስብ መፅናናትን እመኛለሁ😢😢😢😢😢

  • @yosef5988
    @yosef5988 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢ጋሽ አስፍየ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀደገነት ያኑርልን ለወዳጆቹ ለጓደኞቹ ለቤተሰቦቹ ሁሉ መፅናናትን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሙ ድምጽ አሥፊሽን አልመሠላችሁም ከምር አልቅሼ አሎጣልኝ አለ ዱኒያ ብላሽ

  • @yaredbekele6692
    @yaredbekele6692 10 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ አልበም አሰሩአቸው ይህን የተረሳ ትዝታ ዘፈን አንድ ወደ ፊት ማምጣት ይችላሉ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 10 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል አስፊቲ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 10 หลายเดือนก่อน +7

    የኛየዋህ እስፍስፋ አስፊቲ😭💔😢 በአድልጂህ ጨከክበት አይሞትክፍ😢😢

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 10 หลายเดือนก่อน

    ለአሲፋቲ ለምንድነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ኡኡኡኡኡኡ እሪሪ ያለው አሴ በጣም ምርጥ ጥሩ ደግ ፋቅር ሰለ ሆነ 😭😭😭

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa 10 หลายเดือนก่อน

    አስፋው መሸሻ ነፍስህን ይማረው ለሙሉ ቤተሰቦችህ እና ካፍህ ለማይጠፋው ለልጅህ ለጃፒም እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ መላክን ልኮ ያፅናናልን የአንድ ሺ ያድርግልህ ሁላችንም እንወድሐለን ሞት ክፉ ነው ነጠቀን ለሞላው ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ፅናትቱንይስጠን እናትህንም እግዚአብሔር ያፅናልን ከምንም በላይ ነፍስ ካወቁ ቡሐላ ልጀ ብሎ ማልቀስ ልጅን ማጣት ከባድ ነው ግን ምን ይደረግ እግዚአብሔር የውደደውን አደረገ እሱም እንደኛ ወደደው😢😢😢😢😢😢

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 10 หลายเดือนก่อน

    የእኔወንድምእግዚአብሔርያጽናችሁ ሁላችሁንም
    የእባታችንነፍስበቅዱሳን እቅፍያሳርፍልን
    መሸሽይሙትየሚላዉቅርጽይልብኝበእዉነት😭😭

  • @KidestKidi-u8t
    @KidestKidi-u8t 10 หลายเดือนก่อน +7

    😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤ነስህን በአፀደ ገነት ያኑራት።

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 10 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍሰ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጥልን😭😭

  • @GAGHI-7
    @GAGHI-7 10 หลายเดือนก่อน +3

    Am soooo sad offfffff. May God rest you in peace asfiye from eritrea

  • @WoudneshAssamnew
    @WoudneshAssamnew 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስፊቲ ነፍስ ይማር እኛም በተራችን እንከተልሀለን መልካም ሰው😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 10 หลายเดือนก่อน

    ነብስህ በገነት ትረፍ አስፋው መሻሻ የኔ የዋህ ለተቸገሩት ፈጥኖ ደራሽ የሆነ የዘመናችን ደግ ሠው ነበር

  • @User_19967
    @User_19967 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጃፒዬ እግዚአብሔር ያፅናናክ የኔ ጌታ ፈፅሞ ሀዘኑን ያስረሳህ

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 10 หลายเดือนก่อน +7

    ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maeritube21
    @maeritube21 10 หลายเดือนก่อน +2

    አስፍዬ የኔ አባት ፈጣሪ ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን😢😢😢😢

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 10 หลายเดือนก่อน

    EBS adminisration you guys are wonderful you have to be proud! you have done every possibilities on the earth to save his life but unfortunately he didn't make it😢 EBS owners thank you to show love and repect towards him n his family may GOD bless you all❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 10 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢 አስፊቲ ነብስህን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን የድሆች አባት

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 10 หลายเดือนก่อน +7

    ንዋይየኒእስፍስፍአላህያጠክርክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 10 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ያሰናችሁ ኡላችሁም በጣም ልብ የስብራል ከሁሉ በላይ ለናተይዋ በዚህ አድሜ በጣም ከባድ ነው

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 10 หลายเดือนก่อน

    አስፌቲ ነፍስህ በእፀገነት ያስቀምጣት
    ለመላው ቤተሰቡ ለወድጆቹ መጽናናትን ይስጥ ሁሌም እንወድሃለን

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 10 หลายเดือนก่อน +18

    ነፍስ ይማር