ሁሉም ነገር እንደ ጠበቅኩት አልሆነልኝም!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ሁሉም ነገር እንደ ጠበቅኩት አልሆነልኝም!!
    #life #advice #bestlifeadvice ,#ethiopia #lifeadvice #inspiration #awareness ,#motivation
    #lifeadvice #lifeadviceryenrussillo #lifeadvicefromoldpeople #lifeadvicemotivation #lifeadvicefor20s #lifeadvicepodcast #lifeadviceforyoungpeople #lifeadviceformen
    #ethiopaian #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopiannews #ethiopianmusic2024 #ethiopianorthodoxmezmur #ethiopianmusic2023 #ethiopianmovie2024 #ethiopiannewmusic #ethiopianmovie2023 #ethiopianmusicold #ethiopianmovie2024fullmovie #ethiopianclassicalmusic #ethiopianfood #ethiopianbible
    • Facebook - / dagmawi.assefa .
    • Tiktok - / dagmawiassefa0

ความคิดเห็น • 41

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዳጊዬ ይሄ በጨው የተቀመመ ንግግርህ እኮ ነው ሰዎች በሚዛን እንዲራመዱ የሚያደርገው የኔ ውድ ወንድም ተባረክ ለምልምልኝ
    ብንኖርና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ኢትዮጵያ ስመጣ በአካል ላይህ እፈልጋለሁ 🎉🎉

  • @TarikuTekle-mu5cq
    @TarikuTekle-mu5cq 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነህ በህይታችን ውስጥ እግዜሀብሄርን ማስቀደም አለብን ።

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዳጊ ምርጥ ሰው በርታልን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samirasham6811
    @samirasham6811 หลายเดือนก่อน

    እወነት ነው ሁሉም ነገር በፈጣሪ ጣልቃ ገብነት ነው የሚከናወነው ግድ ነው
    ህይወት በካልክሎሽን ብቻ አትመራም you are right

  • @Aschila-x1u
    @Aschila-x1u 2 หลายเดือนก่อน

    Dagie wedime edate ayinet asetemarie wdimi seleseten fetarieyn amesginalehu❤❤❤ eniwedihelen❤❤❤❤

  • @AsfoLll
    @AsfoLll 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ammen

  • @hometv7803
    @hometv7803 2 หลายเดือนก่อน

    Tikikil fetari yibarkih

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ወንድሜ እዚአብሔርን ማስቀደም. ከምንም በላይ ነው እኔ በራሴ ነገሮችን. እማከናውን ይመስለኝ ነበር. አለማወቄነው እየለፍን አምላኬ ከፊት ቅደምልኝ ማለትነው ዋናው ❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ለዚህ ያድላቹ አሜን!!
    ዳጊ ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን!!!🙏

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 3 หลายเดือนก่อน

    ህልምህን ሁሉ አላህ የሰከልህ ❤❤❤

  • @antenehmeshesha
    @antenehmeshesha 3 หลายเดือนก่อน

    ተምረንበታል። ፀጋ ይብዛልህ !!

  • @Mangi123-yj8ct
    @Mangi123-yj8ct 2 หลายเดือนก่อน

    Geta,yibarike,dagiy,
    Eri,mikire.....yiqixile❤❤!!!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማችን

  • @merkamoYemiftah
    @merkamoYemiftah 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ የአፊያ ቀሚስ ያልብስህ አንቂያችን❤

  • @HayatHayat-z6y
    @HayatHayat-z6y 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ወድማለም

  • @HayatHayat-z6y
    @HayatHayat-z6y 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ጠንካራ ነህ አዞህ ወድሜ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው❤

  • @danisultana7664
    @danisultana7664 3 หลายเดือนก่อน

    You are ther best bro thank you

  • @getu859
    @getu859 3 หลายเดือนก่อน

    fetari ybarkh wedime tiru mkr new tbarek❤❤

  • @melakusinatayehu
    @melakusinatayehu 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @naniasefa4384
    @naniasefa4384 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WorkineshTeferi
    @WorkineshTeferi 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @desalechtesfaye4275
    @desalechtesfaye4275 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉

  • @DawitDawit-x8v
    @DawitDawit-x8v 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro🥰🙏🥰

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው በካልኩሌት ቢሆን የት በደረስኩ ነበር

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ወደቀድሞ ቦታህ ይመልስህ ስብስክራይ እያደረግን እናበረታታው

  • @ስሜየደሙፍሬናኝ
    @ስሜየደሙፍሬናኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @seada-gn2xv
    @seada-gn2xv 2 หลายเดือนก่อน

    እንካን አላህ አተረፈህ ምርጥ ሰው እኔም ጭቀት ውስጥ ነኝ ከቻልክ ስልክ ብታስቀምጥልኝ እርዳኝ ስለ ይቅርታ የምጠይቅህ ጥያቄ አለኝ??ከመሞቴ በፊት ድረስልኝ

  • @Betty-q9n
    @Betty-q9n 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ልጄ እንዴት ነህ ምንግዜም ሰላም ጤና ደስታ በሕይወትህ ውስጥ እስከመጨረሻው ህይወትህ እንዲኖር የምንግዜም ጸሎት ነው ያልከው ሁሉ እውነት ነው ሁሌም በሕይወት ውስጥ ፈተና አለ ግን ትእግስት ነው ዋናው ሁሌም መከራም ደስታም ቢፈራረቁ ፈጣሪን ማመስገን ነው ሁሉን ነገር ሞልቶ ደስታ ከሌለ ካለው ላይ ለተቸገሩት አላካፈለም ለዚህ ነው ደስታ የምያጣው ፈጣሪን አላመሰገነም ማመስገንና ትእግስት ያስፈልጋል መስጠት በረከትን ይጨምራል ።

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  2 หลายเดือนก่อน

      @@OmAnwar-dd9kx Betikikil enate

    • @OmAnwar-dd9kx
      @OmAnwar-dd9kx 2 หลายเดือนก่อน

      @@DagmawiAssefa አንተ ጠንካራ ነህ አይዞህ በርታልን ሕይወትህ የሰላም ያድርግልህ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ አሜን ።

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  2 หลายเดือนก่อน

      @@OmAnwar-dd9kx amen 🙏

  • @aann339
    @aann339 3 หลายเดือนก่อน

    ሚሪሪስለኝ የተን ቸነልገብቼ ሰይነው ርክትምለው ግንለዝህቸነል እይተየሰዋል የስድብ ቸነልብሆን መዐትሰውነው ይምየየው ይገርመል👍👍👍👌👌👌👌💙💚❤አለህጤነህን ይመልስክ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 2 หลายเดือนก่อน

      አይ እኛ እኮ እስቸጋሪዎች ነን

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 3 หลายเดือนก่อน

    ዳጊ እስቲ ልቤን አክምልኝ አሞኛል በተደጋጋሚ ስብራት እየደረሰብኝ ነው 😢😢😢ለካ ጉዳቱ ሲበዛ ልብም መሸከም ያቅተዋል ደከመኝ ልቤ መተንፈስ እስኪያቅተኝ እና ባገኝ ቁጥርክን አድነኝ😢😢😢😢😢

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  2 หลายเดือนก่อน

      @@honalyathonalyat7386 0909888857

  • @tesfaneshyekedyalehg7897
    @tesfaneshyekedyalehg7897 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤